ዮሐንስን ይዛ || በዘማሪት ሳራ መንግሥቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 тра 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual UA-cam Channel Content
    🔴LIVE PERFORMANCE
    21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

КОМЕНТАРІ • 155

  • @user-kc6nb3yg6h
    @user-kc6nb3yg6h 2 місяці тому +15

    የዚህ መዝሙር ባለቤት ግን
    ቀሲስ አብርሃም ዲበኩሉን በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርላችሁ በሚገባን መልኩ ገልፀውልናል የማርያም የመከራ ውሎ
    ለአንቺም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @tagesetekilu3727
    @tagesetekilu3727 5 днів тому +1

    kale hiwet yasemalin

  • @user-xu2wm2fk4c
    @user-xu2wm2fk4c 2 місяці тому +18

    እንዴት የታደለ ሀዋርያ ነው። ከማርያም ጋር የነበረ ።እስከቀራኒዮ ስለተከተለ እናት የተሸለመ

    • @user-hl9zq4kh2n
      @user-hl9zq4kh2n Місяць тому

      በጣም የተመረጠና እድለኛ🙏

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 2 місяці тому +13

    😭😭😭😭😭😭😭 በእውነት በዚህ ህማማት ወቅት ህማሙን እንዳንረሳ ደጋግመን መስማት ያለብን ግሩም መዝሙር ነውዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @mekdi8871
      @mekdi8871 2 місяці тому

      እውነት ነው አሜን ❤🙏❤

  • @user-qk5vg1sh1l
    @user-qk5vg1sh1l 10 днів тому

    Egziabeheren behulu amesgenut amen zemare melaeket yasemalen

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 2 місяці тому +64

    ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ😢
    በእንተ ማርያም መሃረነ ክርስቶስ
    ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ
    ድንግል ማርያም ሔደች እያለች ወዮ
    ስለ ልጇ ሐዘን ስለ መከራዋ
    ያስገርም ነበረ የፈሰሰ እንባዋ(፪)
    ዮሐንስ ቢደንቀው የሐዘኗ ፅናት
    አነሳት ደግፎ በብርቱ ሊያፅናናት
    ድንግልም አለችው ልጄ አሳዘነኝ
    እህት ወንድም የለው ላልቅስለት ተወኝ (፪)
    ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን
    የማርያም ሐዘን
    መግደላዊት ማርያም ሰሎሜ ዮሐና
    ማርያምን አይዋት ፀንቶባት ሃዘኗ
    በለቅሶዋ ጣዕም ተነክቶ ልባቸው
    እንባን አፈሰሱ ውለታው ገብቷቸው
    ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን
    የማርያም ሐዘን
    ራሔል አልቅሳለች ላላቀፈቻቸው
    ድንግል ግን ብታለቅስ አዝላው ተሰዳ ነው
    ያቆብም አልቅሷል በሌላ የሰው ደም
    ማርያም ግን ብታለቅስ ፈሷል የልጇ ደም
    ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን
    የማርያም ሐዘን
    ጠብቶ ስላደገ የድንግልና ጡቷን
    መቆም አልቻለችም ስታይ መጠማቱን
    በደም ተሽፍኖ ብታየው ውበቱን
    ለይልኝ አለችው ከስጋዋ ነብሷን
    አሜን እህታችን ዘማሪት ሳራ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢🥰

  • @MihretMinda-oh9or
    @MihretMinda-oh9or 16 днів тому

    Zemare melakt yasemaln mengeste semayat yawarsln be edeme be tesga yetbkln😢

  • @user-pz8bc3jb7u
    @user-pz8bc3jb7u 28 днів тому

    Egziabher yesetlge ❤❤❤ yeker yebeln Egziabher amelak

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 2 місяці тому +5

    በምን ምግባሬ ተመርጪ ነው ግን ኦርቶዶክስ የሆንኩት😢

  • @alextakele
    @alextakele 2 місяці тому +11

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ; እስከመጨረሻዋ እለትም በእምነትና በሃይማኖት እንዲሁም በመልካም ስነምግባር ያፅናሽ::

  • @thomasaraya1561
    @thomasaraya1561 23 дні тому

    ❤❤❤ very nice ETHIOPIA 🇪🇹 orthodox

  • @TigesteMichael-pm6xs
    @TigesteMichael-pm6xs 13 днів тому

    DENGEL MARAYAM EWDESHALAWE EMAYAAAAAAAAA AMENNNNNNNNNNNNNN

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv 2 місяці тому +6

    😢😢😢አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @EloheeBirhanuu
    @EloheeBirhanuu 2 місяці тому +14

    አልቻልኩም ማርያምን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    🙏🙏🙏_🥰

  • @DawitZewdu-qb5rc
    @DawitZewdu-qb5rc 2 місяці тому +4

    ድንግልን ውስጤን አንሰፈሰፈኝ እህት አለም ሀዋርያው ይጠብቅሽ

  • @TigesteMichael-pm6xs
    @TigesteMichael-pm6xs 13 днів тому

    LAYELEJE ALACHEW KASEGAWA NAFESAN EHHHHHHHHHHH

  • @baru4079
    @baru4079 2 місяці тому +7

    አሜን አሜን አሜን የኔ እናቴ ማርያም አንቺ ይዘን መቸም አንፈራም 💞አንሰጋም የ ሁሉ እናትነሽ ድንግል ማርያምን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾💞♥️🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 2 місяці тому +4

    ጥዑም ዝማሬ❤❤ ልብ የሚነካ ዝማሬ😢😢😢

  • @EhitwaDessie
    @EhitwaDessie 2 місяці тому +13

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን

  • @mintesnotGebrhan
    @mintesnotGebrhan 2 місяці тому +4

    እግዝሀብሔር በቤቱ ያፅናቹ

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 2 місяці тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏❤

  • @user-qc2lk7vj2o
    @user-qc2lk7vj2o 2 місяці тому +5

    ሳሪ ዝማሬ መላክት ያሰማልን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @emebetalemu4959
    @emebetalemu4959 2 місяці тому +5

    ደሞ ስጠብቅ ነበረ ይሄንን መዝሙር ደሞ ስወደው😢😢❤

  • @bereketbelete6674
    @bereketbelete6674 Місяць тому

    ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @mesaybekele6343
    @mesaybekele6343 2 місяці тому +2

    ደስ የሚል ዝማሬ 😘😘ፀጋውን ያብዛለችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 2 місяці тому +4

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k 2 місяці тому

    😢😢😢😢እመቤቴ

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia Місяць тому

    ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @user-go8cc9kt4d
    @user-go8cc9kt4d 2 місяці тому +1

    😟😟🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @YimenuYirdaw
    @YimenuYirdaw Місяць тому

    endet endemiwedish Egiziabher bebetu yatsinash

  • @AbebaZ-if4sr
    @AbebaZ-if4sr 2 місяці тому +3

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-to9pz6vr9x
    @user-to9pz6vr9x 2 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @yenantw21
    @yenantw21 2 місяці тому +1

    ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራኒዮ ድንግል ማርያም ሄደች እያለች ወዮ ያስገርም ነበረ የፈሰሰ እንባዋ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ።
    የተዋህዶ ልጆች የት ሄዳችሁ በፈጣሪ እረ ላይክ ሼር አድርጉት እኛ ዘፈን ቢቻ ሆነን ቀረን ወይስ ምንም ሆንን ነው ግን ?😭😭😭😭

  • @AdaDem-hw3tg
    @AdaDem-hw3tg 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Kal-ly4hg
    @Kal-ly4hg 2 місяці тому +1

    eheta barechilegie denigele mareyame hulame kachi gara tihun zemare malaekiti yasamalene❤❤❤

  • @user-uy5do9cl7m
    @user-uy5do9cl7m Місяць тому

    ዝማሬ መላኣክት የስማዓልና ዕድመን ጥዕናን ይሃቡኹም ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @user-jw5ft5bx6q
    @user-jw5ft5bx6q 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @heleneshete6919
    @heleneshete6919 2 місяці тому +3

    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በርቱ

  • @user-mw3gj9vb4o
    @user-mw3gj9vb4o Місяць тому

    በርቱ

  • @AlsaNigussie
    @AlsaNigussie 2 місяці тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ ልጅ ትልቅ ቦታ ድረሺልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidanadane4507
    @kalkidanadane4507 2 місяці тому +1

    Yene konjo kale hiwot yasemaln
    Yene bale mulu tsega
    Yene eht
    Nurilgn
    Egzhiabher yemesgen anchn yeseten be ewnet berchln 💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💟💟💟💟💟wddddddd

  • @user-xk5cq4bx6z
    @user-xk5cq4bx6z 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏

  • @Alyakem2121
    @Alyakem2121 2 місяці тому

    ደስ የሚል ዝማሬ እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ብርሃንሽ እየበዛ በሰው ፊት እየመሰከርሽ ክርስቶስን ኣስከብሪ ደግሞም እንደቅዱሳኑ እስከ ከምረጨረሻው ያፅናሽ

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 2 місяці тому +3

    Amen Amen Amen 💖💖💖🙏🙏🙏

  • @kerimoumer422
    @kerimoumer422 2 місяці тому +1

    አሜን

  • @DagimGirma-bc2hn
    @DagimGirma-bc2hn 2 місяці тому +1

    Zemare meleakt yasenalin

  • @sweetlove6350
    @sweetlove6350 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለኒ የተከፈለ ዋጋ😢

  • @yabkalmelak7715
    @yabkalmelak7715 2 місяці тому +1

    ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን

  • @user-xi2sm3bo8p
    @user-xi2sm3bo8p Місяць тому

    😭😭😍😍🙏🙏

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 місяці тому +7

    ዝማረ መላአክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑርሽ እህት አለም🙏

  • @user-cx1pz5mo9b
    @user-cx1pz5mo9b 2 місяці тому

    😢😢

  • @Yama-oj7bk
    @Yama-oj7bk 2 місяці тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ!

  • @user-ol5yf1on4v
    @user-ol5yf1on4v 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤

  • @user-cx1pz5mo9b
    @user-cx1pz5mo9b 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @mursis4162
    @mursis4162 2 місяці тому +33

    የመጀመርያው ኮማች🤭❤️❤️

    • @meMefordad-ys3xe
      @meMefordad-ys3xe 2 місяці тому +1

      🥰🥰🥰

    • @AyeluMekonen
      @AyeluMekonen 2 місяці тому

      ጎበዝ

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 2 місяці тому

      በፀሎት አስቤኝ እህቴ ለሁሉም ጀግና ስለሆንሽ

    • @mursis4162
      @mursis4162 2 місяці тому

      @@imdove7849UA-cam ኦርቶዶክሳዊ አይደለችም እህተ ማርያም ብላ ስላለች እምነት እትቀይሩ ቅኖና አትጣሱ

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 Місяць тому +1

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
    በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
    Godana Tube🙏🙏🙏

  • @addisalemmeliss8095
    @addisalemmeliss8095 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 2 місяці тому

    ስዘምሩ ስታስቀኑ አቤት መመረጥ ቀናሁ በማርያም ፍፃሜችሁ ይመርልኝ በርቱ😢😢😢

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
    @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @ashe8263
    @ashe8263 2 місяці тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱ

  • @user-sj9vy6fu6t
    @user-sj9vy6fu6t 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ

  • @user-mx7mo6gg3t
    @user-mx7mo6gg3t 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤+100000000000

  • @samrawitgebrewold8785
    @samrawitgebrewold8785 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ያገልግሎት ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክልን ❤❤የሚገርም ዝማሬ ነዉ 😢😢

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 2 місяці тому +1

    Zemare melakten yasemalen

  • @etabezgebretsadik3763
    @etabezgebretsadik3763 2 місяці тому

    ተባረኪ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።

  • @MentaworkMulatu
    @MentaworkMulatu 2 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @sileshidilnessa459
    @sileshidilnessa459 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።👏

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s 2 місяці тому

    እህታችን ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @boycapaulos1678
    @boycapaulos1678 2 місяці тому

    😢😢😢😭😭😭

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 2 місяці тому +1

    Amen zemare maliketen yasmalen❤

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mursis4162
    @mursis4162 2 місяці тому +1

    🥹🥹🥹 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-jd3pr2zq2o
    @user-jd3pr2zq2o Місяць тому

    ❤❤እመቤታችን ማርያም እንወዳታለን

  • @edenyilma4079
    @edenyilma4079 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ May you hear the hymes of the angels

  • @seniyousf1990
    @seniyousf1990 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Segenet-ZeKrstos
    @Segenet-ZeKrstos 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @dawitayele5118
    @dawitayele5118 Місяць тому

    እንደትሰራቸው የምፈልጋቸው መዝሙሮች ነበሩኝ ለሷ አድርሱልኝ ልስጣት 🙏🙏🙏

  • @robi_chita8009
    @robi_chita8009 2 місяці тому

    Amen Amen Amen zmare melaekt yasmealn

  • @HaymanotEbeyew
    @HaymanotEbeyew 2 місяці тому

    Zimare melayktn yasemaln bebetu yatsnash ❤❤❤❤❤

  • @Passport-guest-11
    @Passport-guest-11 Місяць тому

    ዘማረ ምላአከተ ያሰማልነ

  • @orey0721
    @orey0721 2 місяці тому

    Sagalee jireenya sin haa dhageessisuu ( dhugaa gaddi haadha Kenya guddaa turee)

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 2 місяці тому

    በቤቱ ያፅናሽ ፀጋሽን ያብዛልሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @adisgetachew1451
    @adisgetachew1451 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 2 місяці тому

    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemiakil1809
    @yemiakil1809 2 місяці тому

    🥺🥺🥺 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽

  • @BEZAKEFELEW
    @BEZAKEFELEW 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Frewe771
    @Frewe771 2 місяці тому

    ዝማሬ መላዕት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd 2 місяці тому

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤

  • @sabberhan3177
    @sabberhan3177 2 місяці тому

    Egazybehir Abouizetoi Yebireakishi /

  • @serawittesfaye9937
    @serawittesfaye9937 2 місяці тому +1

    Sari ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 2 місяці тому

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤

  • @AzmeraNgus
    @AzmeraNgus 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክን ያሰማልን😢😢😢

  • @user-ko2ek8ox8e
    @user-ko2ek8ox8e 2 місяці тому

    የኔ እህት በቤቱ ያኑርሽ❤❤❤❤❤

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z 2 місяці тому

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን 1:35

  • @EskedarFrasew
    @EskedarFrasew 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @eyobbalageru
    @eyobbalageru 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-fq3bi1pg9g
    @user-fq3bi1pg9g 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን