Ethiopia : ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ያደፈጠው ጠንቋይ ማን ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2024
  • Eneho tube - memher tesfay abera
    #Ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS
    Subscribe for MORE Inspiring Content
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
    #ኢቢኤስ#EBS #BESINTU_SITCOM#aberlohd#alexissalxii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelos#newyear#donkeytube#comdianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinklejoch#father #google #tiktokers #Blogging#twitter#Ethiopiancomdey#ebstv#bbcnews#ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#amharicmovies2023#amharicmovies2024#መድረክ#lovestory#lovestorymovies#abrelohd#Eregnaye#እረኛየ#bruktawit#newethiopianmusic#seifuonebs#ሰይፍፍንታሁን#seifufantahunshow#saron#saron_ayelign#john#johndanel#golddiggerprank#golddiggerprankethiopia#asertad#dallolentertainment#dishtagina#ዲሽታጊና#ፍልፍሉ#ethiopiantiktok#ethiopianGoldDiggerPrank#gold_digger_prank#addischewata#መምህርተስፍዬአበራ#ኤፍታህእስቱዲዮ#ዘመነንዋጁ#ቀሲስሄኖክወልደማርያም#ግርማወንድሙ#መምህርግርማወንድሙ#ቀሲስሀይለመለኮትግርማ#ገጠመኝ#ልዪገጠመኝ#ወርቅአፈራሁአሰፍ#ቀሲስሄኖክተፈራ #bruktait_shimelis #የልብ_ወግ#yeleb_weg#newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #moneymakingonline #bitcoin #Crypto #cryptocurreny #money #paypal #paypalethiopia #paypalmoney #making_money #makingmoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing#affiliatemarketing#affiliatemarket #affiliate_marketing#unitedstates #saudi_arabia#unites_arab_emirates #germany#netherlands #denmark #switzerland#sweden#kuwait#canada#truki#australia#norway#united_kingdom#finland#unitedstates#norway#unitedkingdom#UAE#poland #ethio360 #Ethiopianorthodoxmezmur #Ethiopianvlog #Ethiopiabreakingnews #oromo#amahra#tigra#gambila#gurage#hararethiopia#diredawaethiopia#ነፃውይይት#ManyazewalEshetu #EyohaMedia#
    Abero HD, Dink Lejoch, donkey tube, ebs tv, Ethiopia, Ethiopian movie, ethiopian music,saron_ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, ክህሎት,ethiopian news, ethiopian TikTok videos, abero hd, habesha TikTok, abero hd new, የኢትዮጲያ ፈልም, Doneky tube comedian eshetu, Doneky tube Amharic, Ethiopian comedy film, Amharic movie, Yoni magna,ebs tv worldwide,ethio 360,Doneky tube Amharic, ድንቅ ልጆች,donkey tube dink lijochi,abel birhanu ,Ethiopian news today, Ethiopian full movie this week, Ethiopian full movie 2024 this week, Ethiopian orthodox mezmur, Ethiopian film,abrelo hd PayPal, abrelo hd setup, abrelo he new,abrelo hd, movie, vlog , Ethiopianvlog,Ethiopia, seifu on EBS, Seifu Fantahun,new Ethiopian music,New Ethiopian Protestant mezmur, Doneky tube, comedian eshatu, zehabesha,Ethiopian news,Ethiopia breaking news,teddy afro, minew shewa, Saron Ayeligh,ebs Saturday show today ,ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd, ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,

КОМЕНТАРІ • 38

  • @user-eneho-tube
    @user-eneho-tube  4 години тому +5

    የቀጣይ ቪዲዮ ሊንክ👉🏽👇🏾 ua-cam.com/video/5iR4G_keCFU/v-deo.htmlsi=PQE__LOteX1Lei6V

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 години тому

    ትክክል ወድምአለም ኑርልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 2 години тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ ጠብቀን ሰው ሰይጣን የሆበት ጊዜ 🙏🙏🙏

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 2 години тому

    ፍቅረ-ገብርኤል ቃለ-ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tsionmekonen-ll5gd
    @tsionmekonen-ll5gd 4 години тому +1

    ድቅ ትምህርት ነዉ ወድማችን በርታ🙏🏽

  • @mekedeslegesse2728
    @mekedeslegesse2728 3 години тому

    በርታ ወድሜ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx Годину тому

    ወድማችን እናመሰግናለን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 години тому +1

    😢😢እግዚኦ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Годину тому

    የኔ ወርቅ ወድም በርታልን 👍👍👍👍✅✅

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn ❤❤❤🥹😇😍🥰💕🙏🏾✝️✝️✝️

  • @TsedeneiaHailu
    @TsedeneiaHailu 3 години тому

    ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል በርታልን ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ሰው በዚክ ልክ የሰይጣን መጫቻ ሲሆነ ያሳዝናል የድግል ማርያም ልጅ እንዴት እንደታገሰን❤❤❤😢😢😢

  • @yaredkebede4028
    @yaredkebede4028 Годину тому

    በርታ ወንድሜ ጥሩ እይታ ነው

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Годину тому

    ትክክል ነህ ወድምአለም 💚💚💚

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 2 години тому +2

    በስመአብወወልድ ወመንፈስቅዱስ ወይጊዜ የማያሳየን የለም ሰይፈስላሴ ድርሳነሚካኤል ድግምት ነዉ አለ የስላሴ መአት አንተላይ ዉረድብህ ቆይእኔ የሚገርመኝ ለምንድነዉ ልክ የማታስገቧችሁም የመዉጊያዉን ብረት ለሚዋጋ ለሱ ወዮለት ይገርማል ሰዉንእንኳን እንደዚ አይሰድብም ይጎዳኛል ያሳስረኛል ብሎ የፈጠረዉን አምላክ ግን እንዲ ከፍ ዝቅአድርጎ ሲናገር ዉስጤ ተቃጠለ አረ መድህን አለም ሀይልህን አሳይ አሁንእየተናገርክበት ያለህዉን አንደበትህን የፈጠረልህ እኮ እሱ ነዉ በሰከንድ ማንም እንዳያድነዉ አድርጎ መዝጋት ይችላል ገና እግዚያብሔር ማን እንደሆነ አላወቀዉም ልቦና ይስጥህ አልልህም አንድነገር ግን እወቅ ሰዉን የሰደበ ንሰሀይገባል መንፈስቅዱስን የሰደበ ግን ስርየት አይደረግለትም ድንግልማርያምን ልታቃልላት ሞከርክ ለማዋረድም አሰባቹ ግንግን እግዚያብሔር ያከበረዉን ማን ያዋርደዋል የዉሻሞት ለመሞት ምንድነዉ እንደዚህ መቸኮል ተጠንቀቁ ንሰሀግቡ ለልጅልጅ የሚተርፍ መቅሰፍት አታኑሩ አንተአፋህን በከፈትክ ምንም የማያቁ ልጆችህን አታስገርም መናፍቃኖቹ እንዲያደንቁህ ከሆነ እነሱ እርሱ ስለድንግል ማርያም ስለተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ እየመሰከሩ ነዉ እዉነተኛዉ ክርስቶስ ተዋህዶ ጋር ነዉ ያለዉ እያሉ እየተመለሱ ነዉ ያሉት ብቻህን ትቀራለህ ይቅርበለኝ በልና ንሰሀግባ ወንድማችን ለመረጃህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Годину тому

    ልብ ያለው ልብ ይበል አይምሮ ያለው ያስታውል👈

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 2 години тому +1

    ቄሰ ደብተራ የሰራቸዉን ይሰጣቸዉ ፈጣሪ

  • @MihretMitiku-s9x
    @MihretMitiku-s9x 3 години тому +1

    ወንድሜ በርታልን ደሞ ፌስቡክ ላይ ደብተራዎች የሚጠቀሙበትን ዕፅ በፎቶ በቪድዮ የደብተራዎችን ንግግር በቀልድ መልክ እየለቀቀ ህዝቡን ሚያበላሽ ልጅ አለ Leoul zewelede ይባላል አይተህው ህዝቡን ብታስተምርበት ደስ ይለኛል

  • @felekche8544
    @felekche8544 2 години тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳ አሳወቅከን

  • @felekche8544
    @felekche8544 2 години тому

    ❤❤❤

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y 2 години тому

    ከሰው አሉባልታ ወጥተን መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ እንብቡ እውነቱ ያለው እዛ እና እዛ ብቻ ነው:: እውነትንም ታውቌታላችሁ፤ እውነትም አርነት ታወጣችኋለች።(”የዮሐንስ ወንጌል 8:32)

  • @eyeruskifle-gy8yk
    @eyeruskifle-gy8yk 27 хвилин тому

    ኡፍ እንዴት ብው እንደምል በእግዚአብሔር ነፍሳት ላይ መቀለድ ወይኔ እኔስ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ሳይ ቅጥል እላለሁ

  • @FikaduDemessie-e1z
    @FikaduDemessie-e1z 2 години тому

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 3 години тому

    አሁንማ ለማስተማር እራሱ ጊዜ ጠፋ ቀን ሙሉ ት/ቤት ናቸው ሲመጡ የትምህርቱ የቤትስራው ብዛት ከባድ ነው እና በጣም ተቸግረናል

  • @FiliHaile-j1t
    @FiliHaile-j1t Годину тому

    Dirsane mikale seyfe melekot seyfe silase digimt aydelem yetselot metsehaf new eshi

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ምንም ቢሉ ካላቹበት የመንፈሳዊ አቋም እዳትሸራተቱ የንፅሀን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 41 хвилина тому

    😢😢😢😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Годину тому

    መናፍቁ እዉነት ሁኖ ነዉ ሰይፈስላሴ ያጋንት መቁረጫ ነዉ አንሰማህም ተላቴ ።

  • @WoinshetTsegaye-zn4jg
    @WoinshetTsegaye-zn4jg 59 хвилин тому

    Tikikil

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 4 години тому +1

    ይኼ ሰውዬ አዳምጨው መምህር ተስፋዬ ባቀረበው እያልኩ ነበር ጥበብ እያሉ ዲያቢሎስን እሚያቆራኙ ጠባቦች ይስሙታል ነገሩ አውቆ የተደበቀ ቢጠሩት ወይ አይልም ነው

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 2 години тому

    እውነትን ብታውቁ እውነት አርነት ያወጣችኌል።የሰጠው ምስክርነት የአደባባይ ሚስጥር ነው።ጥንቆላ፣ድግምት ከሃይማኖት ጋር የተጋባበት ቤተክርስቲያንን ነፃ የሚያወጣው የክርስቶስ እውነት(ወንጌል) ነው እውነትን እየተቃወሙ ውድ እውነት መድረስ አይቻልም።አለባብሶ ቢያርሱ በእረም ይመለሱ እንዳሆንባችሁ ቢያማችሁ እውነት መድሃኒት ነውና ከማለባበስ እውነቱን ተቀበሉ።እራሳችሁን በወንጌል እውነት መርምሩ።

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 3 години тому +2

    ይገርማል ዋና ዋና ትልቅ ፆሎት ድግምት ናቸዉ ብሎ ኮ ተናገረ አያፍርም የቅዱስ ምካኤል ድርሳን ሰይፈ ሞሎኮት ሰይፈ ስላሰ ለሰይጣን እሳት ናቸዉ እንደት ድግምት ይሆናል
    ወንድማችን በርታ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 години тому

      እዉነት ነዉ እች የዳቢሎስ ሴራ ናት

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 2 години тому +1

    ኡየሱስ የሚለውን ሁሉ መናፍቅ እያልክ ከምታሳድድና ከምታወግዝ፣በውስጥህ ያቀፍከውን ደጋሚ፣ጠንቈይ፣አስማተኛ፣ሰላቢ፣ጣኦት ኣምላኪ እውግዝ፣አስተምረህ ውድ እውነት መልስ።

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 години тому

      እናት ስት 666

    • @TekalignMena
      @TekalignMena 7 хвилин тому +1

      ኢየሱስ ብለ በትክክል መጻፍ አልቻልክም መናፍቁ። ከይቅርታ ጋር

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 години тому

    ኦርቶዶክስ በጠቅላላ የግብፅ ምራገላጭ መተት አስማት በድግምት የሚጠነቁል በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ዘዳግም 18:10_12 የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን ብሉይ ሮሜ 9:1 አዲስ ኪዳንም ያልሆነ 2 ቆሮንቶስ 3:1_18 በብለሃት የተፈጠረ ተረት ተረት የትውልዶች ታሪክ የአጋንንት ትምህርት እያደመጡ ከእምነት ጠፍተዋል 1 ጢሞ 4:1_2 ስራችሁ ከምድረገፅ ይጥፋ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም