የቆየ የአውደምህረት ዝማሬ Zemari Muluken Kebede |Muluken Kebede አረሳውም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • የቆየ የአውደምህረት ዝማሬ Zemari Muluken Kebede |Muluken Kebede አረሳውም
    #Muluken_Kebede
    #Orthodox_Tewahodo

КОМЕНТАРІ • 344

  • @Berea_tube
    @Berea_tube 3 роки тому +110

    *ከእረጅም ዓመታት በፊት በአርባ ምንጭ ደብረ መዳኒት መዳኒዓለም ቤተ ክርስትያን አስታውሳለው የመጀመርያው የክፍለ ሀገር ጉባኤክ ነበር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሙሌ ወንድማች የቤርያ ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ*

    • @user-qe7ph5hl5s
      @user-qe7ph5hl5s 3 роки тому +4

      አሺ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q 3 роки тому +1

      በርቱ ወንድሞቻችን ❤❤❤❤የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ

    • @hiretamergetabirhane1570
      @hiretamergetabirhane1570 3 роки тому

      Betesabei hengalewu kaheni befeti meteleng ayawekem nebir biretelen wendmwechacheni yembirhane agilgaiy bezeleni

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 3 роки тому +34

    10 million view. ያለው በሌላ ቻናል እስኪ አሁን እንሙላለት ለሱ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 роки тому +71

    መታደል ነው በዚህ እድሜ ማመስገን እየደጋገምኩ ነው እምሰማው ይሄን መዝሙር አቤት ድምጽ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርልን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому +1

      Amennn🙏🙏💕💕

    • @hiwot8723
      @hiwot8723 3 роки тому +2

      ❤🥰

    • @hiretamergetabirhane1570
      @hiretamergetabirhane1570 3 роки тому

      eleleleelleleleleleleleeleeleleelleleelleelelelleellelelelelelelelelelele endateimetadele eko new elelelelleelleleleleleleleleleleleelleelelleleleleleleleleleleelelelleee zemarey melayekiten yasemalen bwenati yena geteia

    • @hiretamergetabirhane1570
      @hiretamergetabirhane1570 3 роки тому

      embirhanei helegezemi tegaweni tabezalehi yenga wed wendemi endati eko taskinalehi selmaynegir setotawu Egizabher yemesgen /3 geziyy eydegagemekuw adiametketu

  • @betebelacw6038
    @betebelacw6038 3 роки тому +26

    ዋው ዋው እኔ እኮ ይህ መዝሙር ቆይቻለሁ ካየሁት በጣም ተደንቄ ነበር ለካ አንተ ነህ አቦ ዘመንህ ጌታ ይባከው ተባረክ

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k 3 роки тому +35

    ይኸንን መዝሙርህን ሥወደዉ በእዉነት ድንግል ማርያም ፀጋዉን ታብዛልህ 🙏❤❤እልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሠማልን 🙏❤❤❤

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 3 роки тому +29

    ለካ አንተ ነክ እኔኮ ይሄ ብላቴና ዘማሪ ማነው ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል ነበር በእውነት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ሙሌ" አረሳውም ያንን እለት ያንን እለት አልዘነጋም ያንደግነት እናቴሆይ ስልት ኪዳነምህረትስላለኝ ነው ምክኒያት "በፍቅር በእንባ ነው የምሰማው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤🙏

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 роки тому +14

    የባህራን ወዳጅ ሚካኤል ሲነሳ እኔም ልበልህ አባቴ ሚካኤል ግባ ከቤቴ የምወደዉ መላከ ምክሩ ያበርታህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት እልልልልልልልል 👏👏👏 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሙሌ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 роки тому +19

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሙሌ መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን በቤቱ ያጽናህ

  • @user-xn1un8po3n
    @user-xn1un8po3n 3 роки тому +14

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ሙሌ♥♥
    እግዚአብሔር አምላክ ልጆቹን ለራሱ ከማህጸን ይመርጣል በእውነት ፍፃሜህን ያሳምርልህ ⛪💚💛❤

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 3 роки тому +17

    ዉይይይይይ ሙልየ በቅን ስት ግዜ መስለህ እምሰማው ጌታ በማዉቀው ብሰማዉ ዉየ ባድር የማለሰለቸው ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን 👏👏

    • @user-fk8vl7kg2v
      @user-fk8vl7kg2v 3 роки тому +1

      እኔም በእውነት አልጠግባውም የሙሌን መዝ ።በተለይ ተብሏል እንበዬ የሚለው ...❤

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 3 роки тому +12

    ወይይይ እኔ አንተ ነህ
    እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝምልን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s 3 роки тому +6

    አስሬ ደጋግሜ ባዳምጠው የማለስለቸው መዝሙርህ ሙሌ በእውነት እማ እናታችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን ተወዳጁ ወንድማችን ሙሌ ካይንያውጣው ስል ነበር እመብርሃን ለዚህ መርጣህ ከዚህ አድርስሀለች አሁንም ፀጋውን ብዝዝዝት ታድርግልህ ሙሌ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 роки тому +9

    ሰላሙን ታብዛሊህ እናቴ እመቤቴ የኔ ገታ ስወድህ ፀጋው ያብዛልህ ጥበቡ ከልጀነትህ ጀምሮ ሰጥቶኋል። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቀር ዘመንህ ይባረክ ውዱ ወንድማችን ኣሜንንን (3)🤲✝️💒🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲❤

  • @user-vh2sx5kh5s
    @user-vh2sx5kh5s 3 роки тому +13

    ❤""በጣም ይገርመኝ ነበር ብዙ ጊዜ እየደጋገምኩ በሌላ ቻናል አይቼው ነበር እንዴት ደስ እንደሚል ❤እግዚአብሔር❤ፀጋውን አብዝቶልሀል አሁንም ❤እግዚአብሔር❤እጥፍ ድርብ አርጎ ፀጋውን ያብዛልህ ❤መድሀኒያለም❤በእቅፍ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 3 роки тому +12

    ለአዲሱ ቤተክርስቲያን ምረቃ ብትሔድ ደስ ይለናል አርባምንጭ

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r 3 роки тому +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    መታደል ነው በዚህ እድሜ ማመስገን እየደጋገምኩ ነው እምሰማው ይህን መዝሙር አቤት ድምፅ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው ሙሌየ በቤቱ ያፅናህ

  • @natnaelwondem8364
    @natnaelwondem8364 3 роки тому +5

    መታደል ነው አቤቱ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m 3 роки тому +7

    ዘማሪ ሙሉቀን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን⛪💐💐💐

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 3 роки тому +11

    ለካ አተ ነህ ይህ ብላቴና ማነው እያልኩ እዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር ፅገውን ይጨምርልህ ውድሜ

  • @alemstay6217
    @alemstay6217 3 роки тому +9

    እልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ውድየተዋህዶ እንቁ እስከዘላለሙ በቤቱ ያኑርህ በርታ ወንድማችን ድንቅ ናቸው መዝሙሮቾህ🙏🙏👏👏👏👏👏❤️❤️💞💞💐💐💞💞🙏💚💛❤️

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 3 роки тому +7

    ገሩም ነው እግዚአብሔር ያገለግሎት ዘመነን እስኬ መጨርሻ የባርክ ዋናደማችን🙏⛪⛪❤❤❤❤❤

  • @yergeduasefa7236
    @yergeduasefa7236 3 роки тому +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 роки тому +10

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሙሌዬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ!💚💛❤💒💐👏💐👏🙏

  • @sarayemariyamlij13
    @sarayemariyamlij13 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale hiyiwo yasemalin wondime balehibet Egziabher yitebikih sewodek eko 💖💖💖

  • @warqiyeekasayee1621
    @warqiyeekasayee1621 3 роки тому +4

    Ameen Zemare melakti yasemalen kale yehoti yasemalen Wendemachi Zemare Mulukin👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @ejigayewwoldegiorgis4600
    @ejigayewwoldegiorgis4600 3 роки тому +5

    የሰጠህን ፀጋ አይሳህ ወድሜ ጨምሮጨማምሮ የያብዛልህ

  • @mehadaraberaamera9066
    @mehadaraberaamera9066 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🕊🕊🕊🕊🌼🌼🌼🌼🌼🌼ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 роки тому +7

    ውይ ደስ ሲል መታደል ነው ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚ በላይ ያቆይ እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @user-hr8wi9hu9t
    @user-hr8wi9hu9t 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ በእውነት ሙሌ ወንድሜ ቢሆን ብየ ተመኝሁ😍😍 እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 роки тому +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ወዲም ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ጸጋው ያብዛል መታደልነው በእዉነት በጨቅላነት አንስቶ በቤቱ ማገልገል

  • @sarrahhabsia8386
    @sarrahhabsia8386 3 роки тому +3

    Amen Amen Amen zemare melaykt yasemalin tsegahun yabzalk

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +2

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin

  • @Minamina-me7nk
    @Minamina-me7nk 3 роки тому +3

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሙሌ መታደል ነው በዚህ እድሜ ፈጣሪን ማመስገን እወጅም እድሜ ከነሙሉጤናክ ያድልክ ፈጣሪ ቀሪ ያገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 3 роки тому +4

    ልዩ ተስጥኦ💕 ያማይጠገብ ዝምሬ💗💗💗

  • @egziabiher.eregnayenewthub1737
    @egziabiher.eregnayenewthub1737 3 роки тому +2

    Zemare melaektin yasemaln

  • @marymikel565
    @marymikel565 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜውን ይስጥልን እውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @user-xo3wx6ez1w
    @user-xo3wx6ez1w 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yj9zc5ce4p
    @user-yj9zc5ce4p 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏💐💐💐💐💐💐 ዘማሬ ይሳማልን ውዲ ዋዲማች ሙሌ❤❤❤

  • @samriyearsemalij4203
    @samriyearsemalij4203 3 роки тому +4

    Sel mayengar setutawu egzabhre yemsegan menya metadeli new ke Lijenti jemerwu andebetin be mesegane memulate bewnti wendemi zemar mulkan tome zemara melaketin yasemalen tega egzabhre yebzaleni wendemchin ye wetatniete zemanekin egzabhre yebarekawu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

    • @irenemashaallah627
      @irenemashaallah627 3 роки тому +1

      👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌸

    • @rut4632
      @rut4632 3 роки тому +2

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @brhananatey2780
    @brhananatey2780 3 роки тому +4

    Zamri melekti yesmealna muluken hawna egzabhir amlak nay agelglot zebenka ybark eiza mezmur kulu gzi eye degagime zsema amrja bzuh aykeln hij gen dehan eyu 🙏💒🙏❤🇪🇷

  • @almasalmas5013
    @almasalmas5013 3 роки тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሠማል እንዴት ደሥ ይላል ጠጋዉን ያብዛልሕ

  • @Semra2-cy9pj
    @Semra2-cy9pj 10 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mt1cn2ce3r
    @user-mt1cn2ce3r 3 роки тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያብዛልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Рік тому

    በውነት ልዩ ፀጋ ነው ከልጅነት ጀምሮ የረዳህ አምላክ እስከ ህይወት ፍፃሜ አገልጋይ ያድርግህ ግሩም ነው ሙሌ

  • @selamdegife8462
    @selamdegife8462 3 роки тому +5

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tewabechtariso8166
    @tewabechtariso8166 Рік тому

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው የመላእክን ጥዑሜ ዜማ ያሰማልን ፅጋው ያብዛልህ መድኃንያለም 🙏🙏🙏

  • @user-uj4bn1lq2k
    @user-uj4bn1lq2k 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልአሜን። አሜን ዝማሬ መላከትያሰማልን ወንድም

    • @Sara-zg5bf
      @Sara-zg5bf 3 роки тому

      እል ልል ልል ልል እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል እልልልልልልልልልል

    • @Sara-zg5bf
      @Sara-zg5bf 3 роки тому

      ዝማሬ መላእክት ያሰማል አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 3 роки тому +1

    Zemare melekt yasemalen Elllllllllllellllllllllllellllllllll 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪

  • @saramakhoul5483
    @saramakhoul5483 3 роки тому +6

    Fetariy yitabikeh yena wondim💚💛❤💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @yidnina153
    @yidnina153 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አውደምህረቱን በዛ እድሜህ እንዴት እንደተቆጣጠርከው ሳይ ከምር ትልቅ ፀጋ የበዛልህ ድንቅ ዘማሪ እንደሆንክ ተረድቻለሁ
    በአሁን ሰአት መዝሙርሮችህን በቀን ሳልሰማ አልፌ አላቅም ከምር ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @mebratiyergalm6036
    @mebratiyergalm6036 3 роки тому +1

    Elelellllllllllllllll zemari melaketn yasemaln beto yastsnake tsgaun yabzalke Amen

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋውን ያባዛልህ ሙሌ ወንድማችን

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል የፍቅር እናት የሰላም
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እመብርርሃን ትባር ክ ይህንን መዝሙር ለመጀመሪ ጊዜ ሳየው እንዴት እንደገረመኝ በህፃንነቱ እንዲህ መመረጥ ሁሉንም ምዕመን ተመስጦውስጥ አስገብቷቸዋል እልኩ እሰይ እልልልል

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 роки тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 3 роки тому +3

    Elelelelelelelelelelel💒💒💒💒💒
    Zemary melaktene yasmalene 🙏

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 3 роки тому +5

    በእውነት እንዴት ደስስስስ ይላል በቤቱ ያኑርልን ወንድማችን

  • @kidestyosetinayoutube7609
    @kidestyosetinayoutube7609 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሙሌ ጸጋውን ያብዛልህ ድምጽህ አንድ የሰንበት ትምህርት ቤት ወንድሜን አስታወሰኝ እውነት ጸጋውን ያብዛልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @milkomiko9640
    @milkomiko9640 Рік тому +1

    ዝማሬ መለአክት የሰማልን 🥰😍🥰😍🥰

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 3 роки тому +2

    የኔ ጌታ ከዚህ በላይ እንድታገለግል የቅዱሳን አምላክ ይርዳህ በርታልን

  • @tsahaytsagaye5735
    @tsahaytsagaye5735 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen Zamar malkatin yasamailn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-cq1cb5fs9u
    @user-cq1cb5fs9u 3 роки тому +5

    ወንድማቸን ሙልየ? እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናክ ሰለሀያማኖቴ እንዳውቅ ያደርገኝ መዝሙር በእውነት ወንድማችን በዚክ እደሜክ ለምሰጋነ ሰለመረጠክነው ለዘላለም በቤቱ ያፆናክ በርታ እልልልለልልልልለልልልዝማሬመለአክትን ያሰማልን በርታልን የተዋህዶ እንቁ

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 3 роки тому +3

    በጣም የምንወድህና የምናከብርህ ወንድማችን ሙሌ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤😭

  • @amelealex7109
    @amelealex7109 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ቤቤቱ የጸና ጎበዝ ዘማሪ እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርለልህ

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 3 роки тому +9

    እስቲ እልልልል በሉ

  • @user-kw6md7ur1z
    @user-kw6md7ur1z 3 роки тому +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን
    በጣም መታደል መመርጥ ነው በእዉነት በዚህ እድሜችን ብዙ ወቻችን ወደ መንፈሳዊ ከመሄድ ይልቅ ወደ አለማዉይ መሄድን እንመርጣለን እንተ ግን ከህፃንንትህ ጀምርህ ፈጠራህን እያመሰገንክ ነው አግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሚ ና ጸጋ ያብዛልክ ወንድማችን🤲🙏🙏🙏💚💛❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤

  • @user-zk4zy2wg5o
    @user-zk4zy2wg5o 3 роки тому

    መታደልህ በማርያም
    እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናልን
    የፍቅርእናት የሰላም ይናፍቀኛል ስምሽንሳልጠራውስቀር

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o 3 роки тому +2

    ይህን ዝማሬ ዳውልድ አደርጌው በሰልኬ አለእና ይህ ዘማሬ ልጂ ማነው እል ነበር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመነህን ያርዝምልን በቤቱ ያፀናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-vf9tb9gb9i
    @user-vf9tb9gb9i 3 роки тому +4

    ሙልዬ በርታ የኔ ወንድም መመረጥ እኮ ነዉ አቤት መታደል በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ 💐💐💐

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሙልዬ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን

  • @user-zm7re7iy9v
    @user-zm7re7iy9v 3 роки тому +2

    አንተን የወለደች ማህፀን እንዴት የተባረከች ናት ሙሉቀን የ በኡነት አንድ ቀንአምላኬ አመስግኜ ኣላውቅም ነበር አውሁን ግን ሁሉንም እያየሁ ቀናሁኝ በፆሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ብለህ

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 3 роки тому +2

    በፀጋው ያሳድግህ ተበለህ አድገህ አሁን ላልህበት መሰረት ጽናት ነውኮ ሞሌ ከቤተ መቅደሱ አይለይህ ዘላለም አለም በእውነት ልቦናህን አይቀይርብን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @tsion1325
    @tsion1325 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ሙሌ እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @kkwwemu6464
    @kkwwemu6464 3 роки тому +2

    Yene..konjoo..mula.egzabhre yemasegene zemarye melekame yasemlne 👏👏👏🎤🎤🎤🌲🌲🌲ellllllllllllllllllllellllllllllllllllllelllllllllllllllle

  • @waaqayyooabdikoti6410
    @waaqayyooabdikoti6410 3 роки тому +2

    Elelelelelelelele 👏👏👏

  • @saharm119
    @saharm119 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🇪🇹👏🇪🇹👏🇪🇹👏🇪🇹🇪🇹👏👏🇪🇹👏🇪🇹👏🇪🇹👏🇪🇹👏👏🇪🇹🌼🌻🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌻🎋🥀🎋🥀🎋🥀🎋🥀🎋🥀🎋🥀🎋🎋🥀🎋🥀🥀🎋🎋🥀🥀🎋እረዥም እድሜ ይሥጥልን ይችነች ተዋህዶ❤❤❤❤

  • @nissaneryebarekehamesegnal4619
    @nissaneryebarekehamesegnal4619 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-go7ue4lc7w
    @user-go7ue4lc7w 3 роки тому +2

    እሰይ ደስ ሲል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ያለመታደልነው በእዚህ እድሜ ፈጣሪን ማመስገን ሊያውም ዘመን የማይሽረው ምስጋና ሙሌ አስቀናኸኝ የመንፈስ ቅናት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @isiraelwesene7093
    @isiraelwesene7093 3 роки тому +6

    Zimare melakitin yasemalin lijnetim des yilal!!!

  • @user-pz6de1zq4d
    @user-pz6de1zq4d 9 місяців тому

    አበት ድምቀት በውነት በጣም መታደል ነው ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @yeqedusemikayeleliji9951
    @yeqedusemikayeleliji9951 3 роки тому +3

    Ellllelllllllelllllll Zemari melakete yasemalen

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 3 роки тому +3

    አንተ ትጉ ወደማችን ዝማሬ መእማክት ይሰማልን አሜን

  • @sarasoso3865
    @sarasoso3865 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 3 роки тому +3

    እልል ልል ልል ዝማሬ መላእክትን ይሳማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Nahi_Entertainment
    @Nahi_Entertainment 3 роки тому +2

    Zemari malaket yasamalen

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Рік тому

    የልጅነት አደበትህ እንዴት ደስ ይላል በእውነት
    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @bo3moor11
    @bo3moor11 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!❤❤🙏🙏

  • @tsahaytsagaye5735
    @tsahaytsagaye5735 3 роки тому +3

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 роки тому

    ባዛኝቷ ይህ መዝሙር ከ40 ግዜ በላይ የስማሁት ሁሌ ሲከፍኝ እና ጭንቅንቅ ሲለኝ በኤርፎን አርጌ ልቅቅቅ አርግና አብሪያቸው ያልሁ እዲመስለኝ ሲያሽበሽቡ አሽበሽባለሁ እልልልል ሲሉ እልልል እላለሁ መዝሙሮቾን ደሞ ሁሉንም ስለማቀው እየዘመርሁ እያጨበጨብሁ ሁሌ መጽናኛዬ ነበር ከምር 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
    ዲያቆን ዘማሪ ሙሌ በርታልን💕👏

  • @merrysweet9977
    @merrysweet9977 3 роки тому +4

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @semaye774
    @semaye774 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት በጣም ትለያለህ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ
    እመብርሃን የልቤህን መሻት ትፈፅምልህ
    ስወድህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Рік тому

    መመረጥ ይሄ ነው ዘመንክ ሁሉ ብርክ ይበል ወንድም አለም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰😍🥰🥰😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 2 роки тому

    ሙልየ በእውነት ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ይህች ቀን እስካሁን ደረስ ባንተና በነዚህ ሰንበት ተማሪዎች ዘንድ መከበር ነበረበት የአርባምንጭ መድኃኔዓለም ሰንበት ተማሪዎች እግዚአብሔር በመዝሙር ሆነ በሌላ መንገድ ከልብ የሚያመሰግኑ ምርጥ አመስጋኞች ናቸው 👏👏👏👏👏

  • @emebetkebede1917
    @emebetkebede1917 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen
    Tabarek zemari melaekit yasemalen ❤️❤️❤️

  • @user-bk2tq5gg1f
    @user-bk2tq5gg1f 3 роки тому

    ወይ ትዝተ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን

  • @user-qe7ph5hl5s
    @user-qe7ph5hl5s 3 роки тому +3

    ❤️❤️❤️❤️ዉድ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ጠጋሁን ያብዛልህ በእውነት በጣም ደስይላል መታዳል ነው እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሼር ሼር ሼር ሼር አድርጉ ዉድ የእግዚአብሔር በታሰቦች ❤️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤቱ ሁሌም በቤቱ ያፅናክ

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 роки тому +3

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele