ይህን ቪዲዮ ካያቹህ ካሁን በሀላ ዘይን ሸሪሀ ብር አይቆርጥባቹህም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @khalidApp1
    @khalidApp1  9 місяців тому +15

    ቅንነታቹህን አሳዩኝ ይህን ቪዲዮ በየጉሩቡ እና ለጓደኞቻቹህ ሸር እንድታረጉት ባልብሮት እጠይቃለሁ ምክናቱም ብዙ ሰው ሲማረር አይቻለሁ ሸሪሀቸው ብር እየቆረጠባቸው እናተ ይህን ቪዲዮ ሸር አርጋቹህ በናተ ምክናት ቢጠቀሙ ከፈጣሪይ ዘንድ እናተ ትልቅ ፅድቃን ታገኛለቹህ ለቻናሌ አድስ የሆናቹህ ሰብስክራይብ በማረግ የቻናሌ አባል ሁኑ በየቀኑ ቪዲዮ ስለቅ ይጠቀሙ ዘንድ

    • @nice-gc1tm
      @nice-gc1tm 9 місяців тому

      በርታ የኔወድም ከተመቸህ መልሥልኝ እሥኪ እኔ ለመመጀን ሥፈልግ አልቆርጥም አይለኝም ዋይ 25በራሡ ጌዜ ነው የሚቆርጠው እኔደሞ እሚዘጋልኝ የፈለኩት ዝብሎ ኮሚተር የሚቆርጠኝን መዘጋት ነው የምፈለኩውት ሁሉንም ዘግቶ ቁጭ አያረገኝም❤

    • @abueimran144
      @abueimran144 9 місяців тому

      ሰላም ካሊድ ሞባይሌ conference ሲደረግ የሚጮህ አለዉ እና መፍትሄ ይኖረዉ እንደሁ እስኪ አሳዉቀኝ

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 8 місяців тому

      እስኪ የሞባይሌ ንቅጣ ወብር ቀይሮ እንደት ኢትዮጵያ እንደሚደወል አሳየን

    • @احمد-ث1ط4ر
      @احمد-ث1ط4ر 6 місяців тому

      እዳይመጅን ነውጅ ያሳይህን ብር እዳይቆርጥ መቸ አልክ

    • @TofikJuharAdem
      @TofikJuharAdem 5 місяців тому

      ምኑን ነው ሼር አድርጉ የምትለውን አይሰራም አሁን እያየሁት 20 sar ወሰደብኝ

  • @hghIuu-xi1ud
    @hghIuu-xi1ud 8 місяців тому +7

    ዋሊኩም እሰላም እረህመቱ ሊላሂ ወበረካትሁ ሰላምነው በጣምነው የማመሰግነው ወላሂ ብዙ ሞክሬ ነብር ያተግን በትክክል ዘጋልኝ በርታ

  • @حمزهسعيد-ن9ص
    @حمزهسعيد-ن9ص 16 днів тому +1

    ወድሚ በአላህ ተበደሬ ነበር ግን ከዛይም ወድህ ከልፈልግ ያበድርና መልሶ ይቆርጣ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  16 днів тому

      ለምን ያነንው ኮድ ድጋሜ ትጠቀማለሽ ብድር መዝጋ የለውም የተበደርሽውን ሳይወስድ ዝም አይልም ይቀርጣል

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd 9 місяців тому +1

    ጀዛክ አላህ ኸየር በጣም ነው የተቸገረኩት ዘየንም ሰዋም

  • @user-gk1uc4js3j
    @user-gk1uc4js3j 7 днів тому

    እኔያሥቸገረኘ እሪሣላ VB3በራሱ እየቆረጠብኝነው መዝጊያ ካለህ
    በአላህ ተባበረኝ ለ28ቀን ብሎ ባሥር
    ቀኑየሄዳል ሸበካው ከዛመልሸ ሥሙላ
    በራሱ ይቆርጣል😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 днів тому

      አወ ይሱ ክፉ ነው ብዙ ሰው አስለቅሷን ግን መዝጋው ቀጥታ ከሸሪካው ደውለሽ ነው እሚዘጉልሽ

  • @FrewotAmare-bn8me
    @FrewotAmare-bn8me 23 дні тому

    እኔን ያስቸገረኝ ባኬጅ አልበረከትም ብሎኛአል እባክህ ወድሜ ተባበረኝ

  • @freberhe9501
    @freberhe9501 Місяць тому

    ከዘጋሁት ተዘግቶ ይቀር ይሆንዴ ወይስ ወይስ በራሴ ስፈል መመጀን እችላለው ወይስ ኣይችልም ተዘግቶ እንዳይ ቀርብኝ ፈርቼ ነው
    ባክህ መልሰልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому +1

      መጃን ስትፈልጊ ሰአት መመጀን ትችያለሽ ችግር የለም

    • @freberhe9501
      @freberhe9501 Місяць тому

      @@khalidApp1 ኣመሰግናለው ስለመለስክልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @freberhe9501
      @freberhe9501 Місяць тому

      @@khalidApp1 ግን የፈለኩትን NX2 ነው መዝጋት የምፈልገው

    • @freberhe9501
      @freberhe9501 Місяць тому

      @@khalidApp1 ርሳላው ሳልመጣ እንዳልቀርብኝነው

    • @QwAs-zw3ep
      @QwAs-zw3ep Місяць тому

      አይቀርምስፈልጊትመጅነዋለሽ

  • @Vruf-e8s
    @Vruf-e8s 6 днів тому

    9ሪያል ይቆርጣል ካርድ ስሞላዉ በራሱ መደዋወያ ደቂቃ ያስራል እንዴት ልዝጋዉ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 днів тому

      ለዘጠኝ አምስት ዘጠኝ Ca ብለው ይላኩ

  • @AaAa-g8m
    @AaAa-g8m 7 місяців тому +1

    ይሄውልህ ወንድሜ የኔ ዘይን ሸሪሀ ብር እየቆረጠ አስቸግሮኛል ምንም መፍትሄ አላገኘሁለትም እንደት መሠለህ የሚቆርጠው 20ብረ ሥሟላ 13 ብር ይቆርጣል የሚሠጠኝ 150 ደቂቃ ነው ካወራሁበት ያልቃል ካላወራሁበት 7ት ቀን ይቆያል እባክህ ወንድሜ መፍትሄ ካለህ🙏🙏🙏

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      እሽ መዝጋውን ቪዲዮ ሰርቸ እልክልሽ አለሁ ቀጣይ

    • @AaAa-g8m
      @AaAa-g8m 7 місяців тому

      እሺ ወንድሜ እጠብቃለሁ

    • @hawwa301
      @hawwa301 6 місяців тому

      እረ በአሏህ ለኔም አሳየኝ​@@khalidApp1

  • @skettube4149
    @skettube4149 7 місяців тому

    ሳይመጅን ዝምብሎ ለሚቆርጠው ይሆናል?

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      ሞክሪው ከታችም ሌላ ቪዲዮ አለ ይሱን አይተሽ ዝጊው

    • @skettube4149
      @skettube4149 7 місяців тому

      @@khalidApp1 እሽ ወንድሜ ኻሊዶ

    • @FEWAZ-e5d
      @FEWAZ-e5d 7 місяців тому

      ግን እኮ 900ነው ያለው አልተሳሳተም የዘይን 959መስሎኝ እስቲ መልሽልኝ

  • @MhbavAhma
    @MhbavAhma Місяць тому

    Y15 እንዴት እንደሚዘጋ ንገረኝ በአላህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому

      ለዘጠኝ አምስት ዘጠኝ Uy15 ብለው ይላኩ

  • @QalAba
    @QalAba 5 місяців тому

    ለኢትዮጵያ መጃን አለው ወይ ኧረ ንገሩኝ

  • @shkuruabdu5562
    @shkuruabdu5562 9 місяців тому

    ቪድዎእያዎራን እዴት ነዉ የሳቸዉንስልክ ማዬትየምንችለዉ ሚሲጄርላይ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 місяців тому

      ቀጣይ ቪዲዮ አሳያለሁ እሽ

  • @ሙሀመድወጊዲ
    @ሙሀመድወጊዲ 7 місяців тому

    ወድም እባክህ ንገረኝ የኔ ሸሪሀ ብር ከሞላሁ ቡሀላ ለመሸበክ ምሰጅ ላይ ስገባ አይወስድልኝም ማለት ለመሸበክ ብር እያለዉ አይቅርጥልኝም ቀይ ያበራል ምሰጁላይ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      ስልኩ ሜሴጅ አይልክ ልሽ ሁኖ ነው ከሌላ ስልክ አርገሽ ሞክሪው ሸሪሀውን

    • @Meme-626
      @Meme-626 6 місяців тому

      አረ ወድም የዝህ UVB2አይሰራም በጣም ተቸግራለሁ

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 7 місяців тому

    NX2 የሚታሰረው መጃን ለይቱብ ሊቭ በደንብ ይሰራል እንዴ ካሊዶ??

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      አፕ ያስፈልገዋን

    • @SheueuEu-e4e
      @SheueuEu-e4e 4 місяці тому

      እኔ መጃኑን ለማቆርጥ959 ብየ CA Nx2 ብየ እሪሳላ ልኬ ብሩን ቆርጠብኝ ለመዝጋት ፍልጌ ነበር

    • @AlexWolloo
      @AlexWolloo 4 місяці тому

      @@SheueuEu-e4e UNSUBNX2 ለ959 ላኪው

  • @ZedZed-o9p
    @ZedZed-o9p 6 місяців тому

    እባክህ መልስልኝ የኔ NX2 ቆርጦ ሸነካው አልሰራ አለኝ መፍትሄ ካለ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 місяців тому

      አሁን አድስ ቪዲዮ ለቅቃለሁ ባሳየሁት አፕ ይሰራል

  • @Edrees-wo2oh
    @Edrees-wo2oh 8 місяців тому

    ሀቢቢ የሠባት ቀኑን መዝጊያ ንገረኝ በአላህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 місяців тому

      ከላይ ዘጠኝ አምስት ዘጠኝ ከታች Ca1006 ሜሴጅ ላይ ላኩ

    • @የራያው
      @የራያው 6 місяців тому

      CA 1007

  • @Madinaimar
    @Madinaimar 5 місяців тому

    ዘይን ሼረሀየ መጃን አያወረድም እረሳላ ሰልክ ይመልሳል ታቅዴሆነ ንገረኝ ብአላህ በጣም ተቼግራለሁ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 місяців тому

      ሪሳላ እንድልክልሽ ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን አይተሽ አስተካክይው

    • @Madinaimar
      @Madinaimar 5 місяців тому

      ​@@khalidApp1መጃን አያወረድም እሪሳላ ቆይቶ ያመጣል ግንአያወረድም ሼሪሀየ አድሰነው

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 6 місяців тому +1

    የኔ ያስቸገረኝ በሞላሁ ቁጥር 10ብር ይወስዳል መጃንም አያደረገዉ በነፃነዉ የሙወስደዉ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 місяців тому

      ከዚህ ስር አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @MyYou-l6o
    @MyYou-l6o 4 місяці тому

    ረ ወድሜ. እኔ ስሞላ
    ስድስት ብር የቆረጠብኝ ነው ንገረኝበአላህ❤❤

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 місяці тому

      ከታች ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ቪዲዮ ህይ

  • @Fivhc
    @Fivhc 7 місяців тому

    ሀይ ወድም የኔ የሚቆርጥብኝ 19 ብርነው ከደት ነው የሚዘጋው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      ከዚህ ቀጥሎ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @Too-h8n
    @Too-h8n 7 місяців тому

    አሠላሙ አለይኩም የእኔ ዜን ሸሪሃ ካርድ አልቀበልም አለኝ መፍትዬ ምድነዉ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому +1

      አድስ ከሆነ አንዳንዱ ችግር አለበት ችግሩን አላቅም

  • @اولمحمد-ف4د
    @اولمحمد-ف4د 17 днів тому

    የሬድቡል የሥልሣ ብር አመጃጀን አታውቅም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  17 днів тому

      አድስ ሲም ነው ይሄ አጠቃቀሙን እስካሁን አላወኩትም

  • @ImamKhan-b9b
    @ImamKhan-b9b 2 місяці тому +1

    ወንድዋ እባክህ ፣ለዩቱብ የ7ቀን እያሰረብኚ ተሸገረሁ፣መዝጌውን ንገረኚ፣ሌላ ኔት ማሰርአልቻልኩም፣

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 місяці тому

      ከዚህ ቀጥሎ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @Ftuigr33yug
    @Ftuigr33yug 7 місяців тому

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወድም እኔ 30 ብር ይወስድብኛል ግን ሸበካና ደቂቃ ይሰጠኛል ለትንሺቀን እደትነው የሚዘጋው ስሞላ በራሱ ነው የሚመጅነው ግን አይቆይም ደቂቃውም ሸበካውም ለትንሽቀንነው እባክህ ወድሜ መፍትሄ ካለው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      ከዚህ ቪዲዮ ስር ያለውን ይመልከቱ እና ይዝጉ

  • @NisarJaan-lj2px
    @NisarJaan-lj2px 9 місяців тому

    የሙባሎ ማስኮያ አታውቅም እንዴ በየቀኑ ሁለት ብር እየወሰደ አስቸገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 місяців тому

      ቀጣይ ቪዲዮ እሰራለሁ እሽ

  • @جياسامجاسام
    @جياسامجاسام 9 місяців тому

    ወንድም ዘይን ጥሪየ ይቀያየራል በወር 5SAR ykortal እንዴት መቋረጥ ይቻላል

    • @HawaSeid-jq3mx
      @HawaSeid-jq3mx 9 місяців тому

      ከላይ 1718 ይሄን ፅፈሽ ከታች UNSUB ላኪ

  • @Najm-ij1bb
    @Najm-ij1bb 7 місяців тому

    ለዝምብሎ ምቆርጠው ንገራን

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx Місяць тому

    ኧረ በምታምነው አምላክ ይዠሀለሁ እንዳታልፈኝ ለቤትህ አድስ ነኝ መጥሪያ አድርጌ ሳላከው እየቆረጠ አስቸገረኝ ብር ጠይቀን የሆነ አማራጭ ሲመጣ 1ቁጥርን ተጭኘ ሳላቀው ከዛ መጥርያ አደረገብኝ ከዛን ወድህ እየቆየ 35 40ብር ይወስድብኛል መፍትሄ ካለህ እንዳታልፈኝ በናትህ ገሎኛል መልስልኝ ወንድሜ 😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  Місяць тому

      ለዘጠኝ አምስት ዘጠኝ አስራ ሰባት አስራ ስምንት ብለው ይላኩ ከታችም አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን ማየት ይቻላን

    • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
      @SbzhzbbzbShhdhdhdhx Місяць тому

      @@khalidApp1 እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ ግን ሸበካ እምጠቀመው በአፕሊኬሽን ነው እሱን አያቋርጠውም

  • @BjVh-lg5hd
    @BjVh-lg5hd 5 місяців тому

    ሠላም ወድሜ ስማኝ y 25 አልመጅንም አለኝ የ60 ብር ካልሆነ አይመጅንም እደት ነዉ የ25 እድመጅን የማረገዉ እሰኪ አሣየኝ ማሩ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 місяців тому +1

      የሀያ አምስቱ ሜሴጅ መጅን ብሎ አድስ ካልወረደልህ አይመጅንም የስልሳው ግን ሁሌም በየወሩ መመጀን ይቻላን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 місяців тому +1

      የሀያ አምስቱ ሜሴጅ መጅን ብሎ አድስ ካልወረደልህ አይመጅንም የስልሳው ግን ሁሌም በየወሩ መመጀን ይቻላን

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 4 місяці тому

    ትንሽ ትንሽ እያለ ለሚቆርጥ ዘይን ሸሪሀ ንገረኝ እባክህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 місяці тому

      ከዚህ ቀጥሎ ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን ህይ

  • @abueimran144
    @abueimran144 9 місяців тому

    ሰላም ካሊድ ሞባይሌ conference ሲደረግ የሚጮህ አለዉ እና መፍትሄ ይኖረዉ እንደሁ እስኪ አሳዉቀኝ

  • @Endris1234-zj8hv
    @Endris1234-zj8hv 7 місяців тому

    ካሊዶ ዘይን ሸሪሃ እማይመጂን እማይሸብክ እደት እናርገዉ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      አድስ ከሆነ ዘጠኝ አምስት ዘጠኝ ላይ ደውልና ንገራቸው ያስተካኩልልሀን

    • @Endris1234-zj8hv
      @Endris1234-zj8hv 7 місяців тому

      ያኔ ገዲም ነዉ ደሞ በስማ አይደለም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      ወይም ከሌላ ስልክ አርገህ ሞክረው ከጀዋሉ ከሆነ ችግሩ

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 7 місяців тому

    ሊኩም አሰላም ጀዛክላህ እየቆረጠ አስቸግሮኚ ነበር ልሞክረው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      ሞክሪው ከዚህ ቀጥሎ ሌላ ቪዲዮ አለ ይሱንም ተመልከች

  • @yymm2846
    @yymm2846 7 місяців тому

    Nx2 ለማቆ እባአክህ ካርድ ስሞላ 25ብር ይቆርጥብኛን ፕሊስ ንገርኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому +1

      UNx2 ብለሽ ላኪ ለዘጠኝ አምስት ዘጠኝ

  • @Tube-dl8mn
    @Tube-dl8mn 9 місяців тому +1

    ጠይብ ዘይን ከሆነ ከላይ 959 ነው ወይስ 900 ነው የምንፅፈው አልገባኝም

  • @YasinMuhamed-ny2dk
    @YasinMuhamed-ny2dk 8 місяців тому +1

    ጀዛከላህ ሀቢቢ ዘግቶልኛል

  • @MtkSpd-yq9id
    @MtkSpd-yq9id 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን❤❤

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 4 місяці тому

    የኔ በፊት አይቆርጥም ነበር አሁን ግን በየቀኑ ያለችኝን ካርድ 1ብር 2 ብር እያለ ይወስዳል ሌላኛዉ ደግሞ Nx2 እጠቀማለሁ ባልከኝ ኮድ ባስቆመዉ መልሶ ይሰጠኛል ስፈልገዉ ወላ በዚያዉ ይቀራል 😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 місяці тому +1

      ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ቪዲዮ ህይ

  • @ሁሉምያልፋንሰሀቱንጠብቆ

    የኔ በፊት ዘይን ሸሪሀየ እሪሳላ ይመጣ ቆየ አሁን ምን አርጌ እንደዛጋሁት አሁን አማራጭ አርድ አይመጣም እምታቅ ከሆነ ንገረኝ በአላህ😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 місяців тому

      በራሱ ጊዜ ይመጣን እሚነካ የለውም

  • @Seidbera
    @Seidbera 6 місяців тому

    ወንድሜ ያንተን አይቸ ዘግቸው ነበር አሁን ልመጅን ስል Y25 nx2 ሁለቱም እቢ አለኝ በአላህ መልስልኝ መክፈቻ ካለህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 місяців тому

      መጃን እሚመጅነው ወዳው ሜሴጁ እንደመጣ ነው እንጅ ከቆየ አይመጅንም

    • @Seidbera
      @Seidbera 6 місяців тому

      @@khalidApp1 አመሰግናለሁ የ24 ሰአት fb1 የሚለውን ማስቆሚያ ካለህ ስራልን እየቆረጠ እረብሾኛል ብር ማስቀመጥ አልቻልኩም

  • @FATmAHassen-b4l
    @FATmAHassen-b4l 8 місяців тому

    የእኔ ያምስትብር ይመጁንብኛን ሳልፍልግ ታውክንገርኝ

    • @MdAmollo-dt9hz
      @MdAmollo-dt9hz 8 місяців тому

      እስኪ መዝጊያዉ አግኝታችሁ ከሆነ ተባበሩኝ ጨፈጨፈኝ😢😢😢

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 7 місяців тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @HawaSeid-jq3mx
    @HawaSeid-jq3mx 9 місяців тому

    አመሰግናለሁ NX2 ዘግቶልኛል የY25 ግን አይዘጋም የተሳሳተኮድ ልከዋል ነው የሚለው እስኪ ከቻልክ ይሄንም ጠይቀህ ስራል🙏

    • @FEWAZ-e5d
      @FEWAZ-e5d 7 місяців тому

      በአላህ እዴት እዳስኮመልሽ ንገረኝ በሳምንት 200በላኝ ወላሂ በአላህ ንገረኝ 😢

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 4 місяці тому

      ዋይ 25 ሀያምስት ተዘጋብኝ እደት ልመልሠው😢

    • @የዘባባማርነሽ
      @የዘባባማርነሽ 2 місяці тому

      ንገሩኝ UNX2 ብየ አልዘጋልኝም

  • @SikoSilo-p4l
    @SikoSilo-p4l 6 місяців тому

    VB3T።ለዝህ።።መፍቲህ።።ካለህ።።ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 місяців тому

      እረ ይሄ ለኔም መጀመራ ዘግቶ ድጋሜ ሳስገባ በራሱ እየመጀነ አስቸግሮኛን

  • @Opas-h4q
    @Opas-h4q 2 місяці тому

    ለኔደሞ የሳምቱን ኔት ለመዝጋት ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 місяці тому

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @Yimam-x8p
    @Yimam-x8p 3 місяці тому

    ለኔ ወንዲሜ ሁልጊዜ ነውደ የመመቆርጠው ታዳ አንደዛአየሰበቃም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 місяці тому

      ከዚህ ቀጥሎ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @Seidraya
    @Seidraya 5 місяців тому

    ስልኬ ከፍሎ ስከፍት የዴወለ ሰው አይመጣም ሚሲጂ አይወርድም መልስልኝ ወድም የሰዋ👈

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 місяців тому

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ እህትዋ ይሱን አይተሽ አስተካክሊው

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 9 місяців тому

    ካሊድየ ቁጥርህን ላክልኝ መይሙና ነኝ ስልኬ ተበላሽቶ ጠፍቶብኝ ነው ቁጥርህ እናም ደምረኝ ዩቱብ ከፈኩ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 місяців тому

      ነይ በፌስቡክ በዚህ ስፓም ያረገዋን ቁጥሬን

  • @MameMame-ov9cu
    @MameMame-ov9cu Місяць тому

    VB3Tእሄንን አልዘጋ አለኝ የምታቁ🥺

  • @mesertmeret2696
    @mesertmeret2696 9 місяців тому +1

    አመሠግናለሁ ❤❤🙏

  • @ዜድነኝተስፈኛዋ-ዘ1ከ
    @ዜድነኝተስፈኛዋ-ዘ1ከ 5 місяців тому

    ርሳላ በኣረብኛ አማጣ ኣስቸገረኝ እንደት ነዉ ምቀየረዉ ኣሳይኝ ወንድሜ❤❤❤

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 місяців тому +1

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ እህትዋ ይሱን ህይና ቀይሪው

  • @Hወሎየዋ-n3c
    @Hወሎየዋ-n3c 3 місяці тому

    ካሊድበናትህቲክታኬአልሠራአለንእደትላርግደማቡዙፎሎርአለዉ"ምላድርግ😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 місяці тому

      አብደት አርጊው

  • @ekramenuru
    @ekramenuru 9 днів тому

    በየደቂቃዉ 3/ ሪያል እየዎሰደ አሳበደኝ😢😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 днів тому

      ለዘጠኝ አምስት ዘጠኝ ከታች CAMB50 ላክ ይዘጋልሀን

  • @አለሀምዱልለህንእመትልእሲ

    VB3T ኢብ አለኝ 😭?

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @Madina-j2q
    @Madina-j2q 6 місяців тому

    ኮዱ የተዘጋ መሥመር እዴት ካለሤምካርዱ መክፈት ይቻላል አሣየን❤❤❤❤

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 місяців тому

      እረ አይከፍትም ፒኮድ ከጠየቀ ከዛው ሲገዛ ከካርዱ ላይ የነበረው ኮድ ብቻ ነው እሚከፍተው

    • @Madina-j2q
      @Madina-j2q 6 місяців тому

      @@khalidApp1 ሤምካርዱ ከለለ መክፈት አይቻልምዴ

  • @HfJvh-tw1rw
    @HfJvh-tw1rw 7 місяців тому +1

    ወላሂ እኔ በጣም ነው የተቸገርኩት ወድሜ

  • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
    @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 5 місяців тому

    ለ 7 ቀን ዩቱፕ ይውስድብኛል ይሄ ያልከው ይዘጋልኚ ይሆን ??

  • @رهوه-ت9ت
    @رهوه-ت9ت 11 днів тому +1

    እረ የልባራ ንገሩኝ😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  11 днів тому

      ቀጣይ ቪዲዮ እሰራለሁ

    • @رهوه-ت9ت
      @رهوه-ت9ت 11 днів тому

      @@khalidApp1 እሽ ወንድሜዋ🥺

  • @ዜድነኝስደትመምህሬ
    @ዜድነኝስደትመምህሬ 7 місяців тому

    ወንድም እኔ NX2 ሞልቸ እቢ አለኝ እስኪ መፍትሄ ካለህ አድስ አፕ ካለ ሸር አርግልን መጀመሪያ ሳወርድ ሰርቶልኝ ሁለተኛ ስሞላ እቢ አለ አፑ ተቀይሮ ነዉ መሰል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      ነይ በውስጥ ካሊድ አፕ ብለሽ በፌስቡክ

    • @ዜድነኝስደትመምህሬ
      @ዜድነኝስደትመምህሬ 7 місяців тому

      ፌስቡክ የለኝም ከቻልክ በዚህ ንገረኝ ወንድም

  • @EdrisMuhammed-dp7cc
    @EdrisMuhammed-dp7cc 5 місяців тому

    y15 እንቢ አለ ወንድሜ ትክክሉን ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 місяців тому +1

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ከዚህ ቀጥሎ

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
    @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 6 місяців тому

    የኔ ስፅፍበት የተሳሳተ ኮድ ነው እሚለኝ የሞላሁት ደቂቃም አይቆይ ይቆርጥብኛብ

  • @Hussien-sr4tl
    @Hussien-sr4tl 9 місяців тому

    Y15 D500 ,እና FB1T አይዘጋም እባክህ ከቻልክ

    • @MuktarYimam-tb3ur
      @MuktarYimam-tb3ur 7 місяців тому

      D500 እኔም እየቆረጠ ተቸግሬያለሁ

    • @Faermea
      @Faermea 2 місяці тому

      እኔ😢​@@MuktarYimam-tb3ur

  • @Azmeramolla-e8e
    @Azmeramolla-e8e 3 місяці тому

    እረ ወንድሜ 5ብር በዘይን ሸሪሀ ወደየመን መጅኘ ነበር በምን ልዝጋው በአላሕ😢😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 місяці тому

      አፕልኬሽኑን አርደሽ እዛው ውስጥ ነው እሚዘጋው ቪዲዮ እሰራለሁ እሽ

  • @Hiussien
    @Hiussien 4 місяці тому

    VB3T እሄአይዘጋም ወድም ሌላ ካለህ አሳየኝ😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 місяці тому

      እሽ እፈልጋለሁ

  • @Huss-hm5oe
    @Huss-hm5oe 7 місяців тому

    እኔ ለሰው ካርድ አበድሬ ነው የሚቆርጥብኝ ከዛ በፊት አይቆርጥም ነበረ😢አሁን ግን😢😢

  • @EdrisMuhammed-dp7cc
    @EdrisMuhammed-dp7cc 5 місяців тому

    y15 ንገረኝ

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d 7 місяців тому

    አር በአላህ ወድምአሳየኝ በሳምንት 200ርያል ወሰደብኝ 😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 місяців тому

      ከዚህ ቀጥሎ ከታች የለውም ቪዲዮ ህይ

    • @FEWAZ-e5d
      @FEWAZ-e5d 7 місяців тому

      @@khalidApp1 የታል

  • @XkDi-dt9ek
    @XkDi-dt9ek 6 місяців тому

    VB3T መዚጋ ካህ ሀቢቢ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 місяців тому

      CA ለዘጠኝ አምስት ዘጠኝ ላክ

    • @Hiussien
      @Hiussien 5 місяців тому

      አይዘጋም CA​@@khalidApp1

  • @SabiyaLadiya
    @SabiyaLadiya 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉

  • @ahmedeadirs243
    @ahmedeadirs243 9 місяців тому +1

    እኔ በጣምነው የተቸገርኩት አልሞከርኩት የለም ግሊያቆም አልቻለም ካርድ ስሞላ 3ብር በተደጋጋሚ እየቆረጠ 50MB ይሰጠኛል መዝጊያውን ለገኘው አልቻልኩም

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 9 місяців тому

    የሞባይሌ መመጀኛ አሳነኝ 17 ብር ውጭ የመ100 ካወቅኸው ወይም 90 ንገረኝ ጎሽ ወድሜ

  • @JamalSaid-y2f
    @JamalSaid-y2f 7 місяців тому

    እንደኔየተቸገረአለአታከተኝ

  • @SeidMustef-hg8fu
    @SeidMustef-hg8fu 3 місяці тому

    እኔማአደህየኝእህሣቃጥል vb2T የዚህንበፈጠረህ 900ነውየምንለው 959ነው ግልፂአድርገው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 місяці тому

      ከዚህ ቀጥሎ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @MrganAhmed-w7t
    @MrganAhmed-w7t 3 місяці тому

    አያቆምም እየቆረጠኝነው በየደቂቃው 3ብር

  • @meribintbaba6317
    @meribintbaba6317 8 місяців тому

    *900*6 ምድቁረጡን መቸም ቢሆን አያቆምምዴ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 місяців тому

      ይሄን ፁፉህ ፅፈሽ ከደወልሽ ብር ያደበድርሻን ከዛ ካርድ ስታቅገቢ ይወስዳን መዝጋ የለውም ብድር ስለሆነ ስለዚህ ኮዱን እንዳትጠቀሚይ

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 6 місяців тому

    🙏🙏💙💙

  • @csjdjdj9625
    @csjdjdj9625 9 місяців тому

    በውስጥ አናግረኝ😊😊

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 місяців тому

      ካሊድ አፕ ብለው ይምጡ በፌስቡክ

  • @skettube4149
    @skettube4149 7 місяців тому

    እስኪ እሞክረዋለሁ ብሮ እቢብሎ ነበር

  • @ጀማልአህመድ-መ3መ
    @ጀማልአህመድ-መ3መ 9 місяців тому +1

    እቢለ አትዋሽ

    • @Ahmtd-bt5rc
      @Ahmtd-bt5rc 6 місяців тому

      እኔም እቢአለኝ😢

  • @AbuMuaz-sh9mq
    @AbuMuaz-sh9mq 9 місяців тому +1

    ካሊድ የዘውትር ተከታታይህና ቤተስብ ነኝ አንደ ነገር ላስቸግርክ የጃዊ ሸሪሀ ለኢትዮ አሞላል ቪድዮ ስራለን ደግሞ ለምንድን ነው አንደዬ ካሰርነው ቡሀላ ከጃዊ አፕ ላይ መሙሊያው የሚጠፋው ልክ እንደ ሰዋ ቋሚ የሆነ መሙሊያ ካለ አብራርተህ ልቀቅልን ከይቅርታ ጋር

  • @AhmedSeid-xn9bm
    @AhmedSeid-xn9bm 9 місяців тому

    DUL 24ሰአት ነው ለዝህስ መፍትሄ ካለህ

    • @MdAmollo-dt9hz
      @MdAmollo-dt9hz 8 місяців тому

      የ24ስአት መዝጊያ ታገኛችሁ ተባበሩኝ እየቆረጠ ተቸገርኩ😢😢😢😢

  • @Bcvh-kz7vb
    @Bcvh-kz7vb 9 місяців тому

    ከርድ የዎሰደ አሽቸጊሮኘል በአንዴ ከስር ብር በለይ ዪዎስዲቢኘል

  • @YasinMuhamed-ny2dk
    @YasinMuhamed-ny2dk 8 місяців тому +1

    Nx2 ዘግቶልኛል

  • @እስኬልፍያለፋል
    @እስኬልፍያለፋል 9 місяців тому

    አቢ አለኝ አከሰረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 місяців тому

      እረ ይዘጋን ና በውስጥ ካሊድ አፕ ብለህ በፌስቡክ

  • @JamalGg-msgan
    @JamalGg-msgan 9 місяців тому

    በጣምእናመሰግንአለን ወድሜ❤❤❤nx አቁሞልኛል❤❤

  • @krn9643
    @krn9643 8 місяців тому

    እረ እኔ አስቸገረኝ ወላሂ 😢

  • @mdet9510
    @mdet9510 8 місяців тому

    እኔ አልመጅን አለኝ በፊትዘጋሁት አሁን እቢ አለኝ NX2

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 місяців тому

      ሜሴጅ ሲመጣ ብቻ ነው እሚመጅነው

  • @QwAs-zw3ep
    @QwAs-zw3ep 3 місяці тому

    Netflixታቅእደሆነ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 місяці тому

      ከዚህ ቀጥሎ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @GhFd-v7w
    @GhFd-v7w 7 місяців тому

    ኣመሰግናለው❤❤❤❤

  • @እሙሱሱወለዮዋ
    @እሙሱሱወለዮዋ 8 місяців тому

    የሞከረዉ ማነዉ ሁሉንምይዘጋልወይይይ

  • @madenahasen614
    @madenahasen614 9 місяців тому

    ወድሜ አተያልከኘን ኮዶች በ959 ሥልካቸው የተሣሣተ ሜሴጂ ነው የላክሺው ይለኛል

  • @dywy5570
    @dywy5570 2 місяці тому

    ወላሂ ያልሞከርኩት የለኝም አልዘጋልኝም Y15

  • @SaudiSaudi-m8v
    @SaudiSaudi-m8v 8 годин тому

    እረእኔወሰደብኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 годин тому

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ ሌላ

  • @abuamiratube1362
    @abuamiratube1362 9 місяців тому

    እረ ተው 20 birr በላይ አይጡም
    26 ብር ይቆርጡሃል

  • @andoalemeshetu7395
    @andoalemeshetu7395 9 місяців тому

    ኧረ በናትህ አያቆምም እኔ ዛሬ ሞክሬዉ በጭራሽ አላቆመም ጭራሽ እጥፍ

  • @ጀማልአህመድ-መ3መ
    @ጀማልአህመድ-መ3መ 9 місяців тому

    አይዘጋም እዳውም አይሰበላል

  • @رضوان-ف7ط
    @رضوان-ف7ط 9 місяців тому

    ውሸት አይዘጋም

  • @ahmedomer135
    @ahmedomer135 8 місяців тому +1

    እበክህ እኔ VB3T ለመዝጋት የልሞከሪኩት የለም
    UVB3
    UVB3T
    CA
    CAVB3
    CAVB3T
    ኤሄንን ሁሉ ሞክሬ አልተዘገኝም
    እባክህ የVB3T ፈልግልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 місяців тому

      StopVB3T ብለው ይላኩ ወይም UnsubeVB3T ብለው