Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/U5X_SPisNS0/v-deo.htmlsi=u-Zg0IMlX_inynKR የኔ ውዶች ተባበርነው ግን ብታዩት አምርሮ አለቀስ ላይክ ስብስክራይብ አድርጉኝ👍👍👍👍👍👍
ማነው እንደኔ በፍቅር እሚከታተላት ሀዩዬን የአኗሬ የአማራ ሸጋ እናት❤❤❤
እኔ መገራጀውንና ቲቪስታቱን ልግዛው በፎቶ በውስጥ አናግሪኝ
ሀዩ እኔ ለናቴ ልግዛው ስንት ነው
ማሻአላህ ሀዩ በጣም ደስ ይላል የስደት እህቶቸ አላህ የርፈት እጀራ ይስጠን
አሚን
😢😢አሚንንን ያርብብብብ 🤲🤲🤲
አሚን ያርብ
@@hayattube4879ማሻአላህ ሀያት ያምራል ሀዩቲ መፈረሻው ፍራሹ አስጠቅጥቀሽው ነው ወይስ ኤክስትራ ፍራሽ ነው
አስላም አለየኩም ሃዩ እሲ ኮረኒስሸነ አሳየኝ እኔ እረካሸ ነገረ ነዉ እምፈለገዉ የምነ ኮረኒስ ነዉ ማሼ አላህ ያምራለ 🎉
የቤትሽ ስፋት ደስ ይላል ቡፌውን አሺው መስተዋቱን እኔ አበባ ምናምን ኮተት አልወድም ቲቪ ብቻ ሳሎን ላይ
እዴ እሳአኮናት የምትኖረው እደቤታ አቺ ደግሞ እደቤትሽ
አቺ ታሎደድሺ ሁሉምሰው እዳች መኖር አለበት ማትነው😅😅
አላህ ይጠብቀን ከእንግዲህ አይነት ሰው ማሻአላህ ብያለሁ ለቤትሽ ውዴ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሀዩ ያምራል ጎበዝ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
ትክክልነሺ እሕት ባሑኑሠአት ይከብዳል
ሀዪ,በጣም,ደስሚለኝ,አናር,ጋር,እዴትልቅሰው,ስታወሩ,ያርብ,እኔም,ያስራመት,ልጂ,አለኝ,ጋደኛየ,አላህ,ያርግልኝ😢
በጣም ትክክል ነሽ ሰው እንደ ቤቱ ነው እሚኖረው
ማሻአላህ በጣም ያምራል በዛ ላይ እርካሽ ነው
ማሻአሏህ ማሻአሏህ በርችልኝ ሀዩየ አማሩ አሏህ ያሳድግህ የኔ ጦጣ እኔም ቤቴን የማሰማምርበትን ቀን ያቅርብልኝ ሳልኖርበት አርጀ ቤቴም እኔም አዱኒያ አልሞላ ብሎኝ አሏህ የርፈት እጀራ ይስጠንንንን
ያምራል ማሻአላህ ከቤቱ ጋ ይሄዳል
ማሻ አላህ ርካሽ ነው ገጥሞሻል ሀሪፍ ነው
ማሻአላህ አሪፍ ነው🎉
ማሻ አለህ ሀዩ በርቺ❤
የተረገመች ምንቱነበአሏህ በረካሁኔ አቦ እንኳን ገዛሽ ወሏሂ አሳዘነኝ
በአካል ብታይው ተደናግሮት
ሥልክሺ አይሠራም
ማሻ አላህ በጣም ያምራል🎉🎉
ቤትሽ ስፋቱ መሸአላህ ነው ግን ለመፈረሽ አላማረልሽም ፍራሹ ቀጥታ ተደረደረብሽ ውበት አልሰጠውም ለቤትሽ ኤል ቢሰራልሽ አፈራረሹ ዋው ነበር
የራስቤት ምንም ይሁን ያምራል ማሻአላህ
በጣም
እዉነትሽ ነዉ እኒም ገዝቼዋለዉ አዩዬ
ሀዩ የኔውድ በጣም ያምራል የአማርየ እናት❤
ሀዩ አምሮብሻል ማሻአላህ ቤትሽም ፏ ብሏል
❤❤
ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት በርችልን🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ያምራል ሀዩቲ 🎉🎉🎉🎉🎉
ሀዩ ካሜራ አታወዛዉዙ ሥቀርጡ እራሤን አሣመመኝ
አኖር ነውኮ ማሬ ይቅርታ
አወ ወላሂ እኔም አዞርኝ ይቅርታና
የኔውድ😂
እራሤን ያመኛል የኔዉድ
ዛሬ አምሮብሻል ከነቤትሺ @@hayattube4879
እረ ከጊድጊዳው ማች ሆኖ አል ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አወ
አላህ ይጨምርልሽ ሰውየውንም አስደስተሽ አችም ተደስተሽ ማሻአላህ
መልካምነት ያስደስታል ማሬ
ማሻ አላህ አላህ ለኛም ቤት እና ባል ይስጠነ
ማሻአላህ ያምራል ሀዩ
ማሻ አላህ ነው ሀቢበቲ ቁጥሩን አስቀምጭልን
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ያምራል ቤትሽ
ዋሊኩምሠላም ሀዬ አበሳነሺ በረችየኔውድ❤
ድመቂልኝ ሀዩየ ❤❤አምሮብሻል ማሻአላህ
ክበሬልኝ እህቴ
ኑሮተወደደ ሰውኮ በብር ተለክፎአል ሰርፓራይዝ አልወድም ብርነው አምወደው ይባላል ሙስኪላ ከቢር 😂😂😂😂
ክክክክክ
ወላሂ ሲሳዝን
@@hayattube4879 የተቀበለውን ቀብድ እዳትሰጥ በይው
ሀሀሀ
ክክክክክክ😂
ጎበዝነሽ
ማሻአላህ ያምራልሀዩ
Wl wr wb. Gin ka girgidawa gar matching bay hone arif naber. Arungade hone hulum❤❤❤
የአላህ ከነብ ቢሆን ቤትሽ ያምር ነበር ኢንሻአላህ መጅሊስ. ለማረግ እቅድ አውጭ. በጣም ያምራል ቤትሽ. ወላሂ ግን. ብፌውን እቃቤት አድርገሽ. ቲቪውን. ፊሬች ዶሩላይ አድርጊ. ትራሱን ዙሪያውን. ብፌው አለበት ላይ አድርጊው ሀረካት ቀይሪ ወላሂ ያምራል ቤትሽ አቀማመጡ ማዘበቲ
ኢሻአላህ የኔ ውድ
ከነብ ለሙሰሊም ቤት አይነፋም መጅሊሰ ነው አሪፍ
@@nawal5119 ከነብ. ማለት አረበኛው ነው መጅሊስ ማለት. መቀመጫ . ክላስ ሲሆን. ስሙ በኛ መጅሊስ አረቢ. ነው ። አቤት
እነዚህ ብር መብላት የለመዱ ቤተሰብ ናቼው ሰው እዴት አልቀበልም ይላል
ያናድዳሉ ወላሂ
ምንጣፍሺ ያምራል በሜትር ነዉ የገዛሺዉ
ይዥው ነው የመጣሁት በፊት ርካሽ ነበር
አላህ ይይላት ይቺ ገልቱ
ማሻአላህ
ያማራልማሻአላ❤❤❤
ዛሬ ደጎሞ ውበቱን ለቆብሻል ሀዩየ ማሻ አላህ
እንዴ እቃ ገዝተው ይዘው የሚሄዱት በራሳቸው ብር አይደልደ😢 እሱ ከሷ ብር ሳይቀበል ለምን ገዛዝቶ ይዞ ይሄዳል
ማሻአላህ ውደ በርች በገርሽ ላይ
ጓበዝበርቺበቅርቡአገርአገባሉሁአይሻለሁቀይማብራትነኝ
ውይ ህፅኑ ደሥ ሢል😂
ማሻአላህያምራልሀዬዬ👌
አሰላሙ አለኩም ወራመትላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ ሀዩ ህገወጥ ቦታ እየተቀማ ነው አሉ እስኪ አስረጂን ውነት ነው እደ
አኗሬ ምርጥ ካሜራ አማን
ቲቪ እስታቱ ስንት ነው እስኪ አሳይኝ ልግዛው
ሀዩ እርጉዝነሺ
ክክክ
መሻአሏህ ሀዩ በርቺ ውደ👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉 ቅሞችየ ደምሩኝ ሀባይብ❤
ልጂቱ ባለጌናት ይቺ የማትረባ እሱን እንዳሰቃየይው እሷም ትሰቃይ
ወላሂ
ያምራል ቤትሽ ዉደ ስፉቱ
አንዳንድ ቤተሰቦች ጠማማማናቸው ወላሂ እቃ ገዝቸ አንቀበልም ያሉኝ ጎርቤት ነበሩን ከባድ ነው
አይድርስ ነው እማየ
ልብሱ ብቻ ነዉ 2መቶ ሀያት
🌹🌹🌹👍👍👍👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀዩ ግን የታች ብላሥቲክነዉ ወይስ ምጣፉነዉ አይለየኝም የወለወላል ደ
ፈርሻ ነው ማሬዋ
👍👍👍👍👍
አማርኛሽ ግን ሀዬ 😂 ለምን ዶልካት😂
ጎበዠምንአነሰሺውዴዋናውየቤትሰላምናጤናነው
በትክክል ማሬ
በቃሉየማይገኝሰውበጣምነውረነው😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አስቅሺኚ ታወልዱ ብሎ😂
ምን ላድርግ ማማቲየ
🥰🥰🥰
እኔ ከፍቶኛል ሰወቸ በምህረት አዋጁ ጉዳይ ከስራ ሊያባርሩኝ ነዉ 😭😭😭😭😭😭
አላህ አለሽ
አይዞሽ ለምን አያሰሩልሺም
@@m..7684 እራስሽ አሰሪ አሉኝ ማር እኛ አንችልም አናሰራም አሉኝ😭😭😭
@@hayattube4879 ኢሻአላህ የኔ ዉድ😭
አይዞሽ ላችያለውን አታጭም
የሀዩ ቤተሰቦች ደምሩኝ በእናታቹህ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍
ቅመምኮ ነሽ አንበሳ
ከፊራሽ አወጭም በቃ
አች የድሀ ልጅ ፍራሽም አታውቂም ምነው የመዳም ሶፋ የኔ ነው አልሽ ደደብ
@@hayattube4879😂😂😂😂 ከዛስ
ፊራሹን በስንት ገዛሽው
ፍራሹ እንኮን በፊት ነው
ተው ከቤተሰብ ሳትማከሩ ሰፕራይዝ አትበሉ ሰው አታልፊ
ወላሂ የስው ቅስም መስበር
ወላሂ ዉነትሽነዉ ብሩን ልኮ ማስገዛት ይሻላል 23 ሽ500 ያሉኝን እቃ እሳ ባስጠይቅ 17300 አሉኝ
@@hayattube4879 የረቅርታ አችን አላልኩም እህት አሉ ሌላ
❤😂😂😂😂
የቀረውን እኔ ልግዛው ወግዲ ነው ወይስ ተመለሰ
ወግድ ነው ማሬ
@@hayattube4879 ምን ምን አለው እሚሸጥ ልግዛው ቁጥሩን
ሀራም ወላ አናጎሪኝእኔ ልግዛዉ ሀዩ
@@MadeenaAli-f3w እኔ እራሱ አሳዘነኝ ለሷ ይልባኝ እንጂ ይገዙታል ወግዲወች
@@Kadeeja6581 በጣም ወላ
ለምን ቀብድ ተቀብሎ አይሰራም ከዛ እራሷነች የምትከስረዉ
ግማሽ ተቀብሎል ግማሹን ቤተስብ ሲቀበል እስጥሀለሁ ብላው
@@hayattube4879ግማሹን ከተቀበለኳ ችግር የለውም የትራንስፖርት ያወጣውን ወጭ ከራሷ ላይ ይቆርጣል ከሳሪዋ እራሷ ናት
ሀዩ በአላህ መልሽልኝ የኔ ውድ ቤትሽን ግርግዳ ጅብሰም አሰርተሽው ነው ወይስ ጭቃ ልስን ብቻ ነው እኔ ጅብሰም ላሰራው ወይስ በቀላሌ ወጭ ዝምብዬ በተለሰነው ላስቀባው እያልኩ ግራ ገብቶኛል ግርግዳው አያስደብርም ጅብሰም ባይሰራም ፕሊስ መልሽልኝ😢 እየሰራሁ ያለሁት ለቤተሠቦቼ ነው ለራሴ ምንም የለኝም ጊዜዬም ተቃጠለብኝ
ጂምስም ነው የኔ ውድ
ቀለም ብቻውን መጥርጉ ከባድ ነው ጨክነሽ ጂምስም አስደርጌ ማሬ
ለቤተሰቦችሺ ከሆነ ቀለል ባለ ወጪ ጆሶ እና ቀለም አስደርጊው በቃ እኔም እደዛነው ያረኩት
ሀዩ በአላህ መልሽልኝ ወግድ ድንች እጀራ ዳቦ ተረክቦ ለመሸጥ ያዋጣል በቀላል ነገር ለመጀመር ፈልጌ ነው ደከመኝ እሰው ቤት ኑሮ በቅርብየመጣችሁ ታላችሁም ኮሜታተሮች መልሱ ልኝ😢😢😢😢
አለ የኔ ውድ
@@hayattube4879 እሺ ውደ ካዋጣ መጥቸ እሞክረዋለሁ የሰውልጂ ባንዴ አያድግም በቀላል መጀመር ከተቻለ
ስራ ታልናቁ በገር ላይም ይለወጣል
@@assistanthome578 ኧረደክሞኛል ውደ እቤቴሁኘይችኑብሰራ ይሻለኛል ሱቅእከፍታለሁ ባልየውእሱንእየሰራ ቤቴንይጨርስእኔደሞ ለለትወጪ መስመርላይነው ቤቴእዛው እቤቴእየዋልኩ ብሞካክር ይሻለኛልእስከመቸበሰውቤት ደከመኝ ጊዜየምእየሄደነው
ዶሮ እርባታ አው ኢቴዩጵያ ውስጥ በጣም የሚያዋጣው አነስ ባለ ቁጥር መጀመር ቀስ እያሉ መጨመር በተለይ ቤት ካለ ቤት ባይኖርም ወጣ ያሉ ከተሞች ላይ ሙሉ ግቢ ለመከራየትም አይከብድም :🙏🙏🙏
ድምሪኝ እህት
ua-cam.com/video/U5X_SPisNS0/v-deo.htmlsi=u-Zg0IMlX_inynKR የኔ ውዶች ተባበርነው ግን ብታዩት አምርሮ አለቀስ ላይክ ስብስክራይብ አድርጉኝ👍👍👍👍👍👍
ማነው እንደኔ በፍቅር እሚከታተላት ሀዩዬን የአኗሬ የአማራ ሸጋ እናት❤❤❤
እኔ መገራጀውንና ቲቪስታቱን ልግዛው በፎቶ በውስጥ አናግሪኝ
ሀዩ እኔ ለናቴ ልግዛው ስንት ነው
ማሻአላህ ሀዩ በጣም ደስ ይላል የስደት እህቶቸ አላህ የርፈት እጀራ ይስጠን
አሚን
😢😢አሚንንን ያርብብብብ 🤲🤲🤲
አሚን ያርብ
አሚን
@@hayattube4879ማሻአላህ ሀያት ያምራል ሀዩቲ መፈረሻው ፍራሹ አስጠቅጥቀሽው ነው ወይስ ኤክስትራ ፍራሽ ነው
አስላም አለየኩም ሃዩ እሲ ኮረኒስሸነ አሳየኝ እኔ እረካሸ ነገረ ነዉ እምፈለገዉ የምነ ኮረኒስ ነዉ ማሼ አላህ ያምራለ 🎉
የቤትሽ ስፋት ደስ ይላል ቡፌውን አሺው መስተዋቱን እኔ አበባ ምናምን ኮተት አልወድም ቲቪ ብቻ ሳሎን ላይ
እዴ እሳአኮናት የምትኖረው እደቤታ አቺ ደግሞ እደቤትሽ
አቺ ታሎደድሺ ሁሉምሰው እዳች መኖር አለበት ማትነው😅😅
አላህ ይጠብቀን ከእንግዲህ አይነት ሰው ማሻአላህ ብያለሁ ለቤትሽ ውዴ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሀዩ ያምራል ጎበዝ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
ትክክልነሺ እሕት ባሑኑሠአት ይከብዳል
ሀዪ,በጣም,ደስሚለኝ,አናር,ጋር,እዴትልቅሰው,ስታወሩ,ያርብ,እኔም,ያስራመት,ልጂ,አለኝ,ጋደኛየ,አላህ,ያርግልኝ😢
በጣም ትክክል ነሽ ሰው እንደ ቤቱ ነው እሚኖረው
ማሻአላህ በጣም ያምራል በዛ ላይ እርካሽ ነው
ማሻአሏህ ማሻአሏህ በርችልኝ ሀዩየ አማሩ አሏህ ያሳድግህ የኔ ጦጣ እኔም ቤቴን የማሰማምርበትን ቀን ያቅርብልኝ ሳልኖርበት አርጀ ቤቴም እኔም አዱኒያ አልሞላ ብሎኝ አሏህ የርፈት እጀራ ይስጠንንንን
ያምራል ማሻአላህ ከቤቱ ጋ ይሄዳል
ማሻ አላህ ርካሽ ነው ገጥሞሻል ሀሪፍ ነው
ማሻአላህ አሪፍ ነው🎉
ማሻ አለህ ሀዩ በርቺ❤
የተረገመች ምንቱነበአሏህ በረካሁኔ አቦ እንኳን ገዛሽ ወሏሂ አሳዘነኝ
በአካል ብታይው ተደናግሮት
ሥልክሺ አይሠራም
ማሻ አላህ በጣም ያምራል🎉🎉
ቤትሽ ስፋቱ መሸአላህ ነው ግን ለመፈረሽ አላማረልሽም ፍራሹ ቀጥታ ተደረደረብሽ ውበት አልሰጠውም ለቤትሽ ኤል ቢሰራልሽ አፈራረሹ ዋው ነበር
የራስቤት ምንም ይሁን ያምራል ማሻአላህ
በጣም
እዉነትሽ ነዉ እኒም ገዝቼዋለዉ አዩዬ
ሀዩ የኔውድ በጣም ያምራል የአማርየ እናት❤
ሀዩ አምሮብሻል ማሻአላህ ቤትሽም ፏ ብሏል
❤❤
ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት በርችልን🎉🎉🎉🎉
❤❤
ማሻ አላህ ያምራል ሀዩቲ 🎉🎉🎉🎉🎉
ሀዩ ካሜራ አታወዛዉዙ ሥቀርጡ እራሤን አሣመመኝ
አኖር ነውኮ ማሬ ይቅርታ
አወ ወላሂ እኔም አዞርኝ ይቅርታና
የኔውድ😂
እራሤን ያመኛል የኔዉድ
ዛሬ አምሮብሻል ከነቤትሺ @@hayattube4879
እረ ከጊድጊዳው ማች ሆኖ አል ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አወ
አላህ ይጨምርልሽ ሰውየውንም አስደስተሽ አችም ተደስተሽ ማሻአላህ
መልካምነት ያስደስታል ማሬ
ማሻ አላህ አላህ ለኛም ቤት እና ባል ይስጠነ
❤❤
ማሻአላህ ያምራል ሀዩ
ማሻ አላህ ነው ሀቢበቲ ቁጥሩን አስቀምጭልን
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ያምራል ቤትሽ
❤❤❤
ዋሊኩምሠላም ሀዬ አበሳነሺ በረችየኔውድ❤
ድመቂልኝ ሀዩየ ❤❤አምሮብሻል ማሻአላህ
ክበሬልኝ እህቴ
ኑሮተወደደ ሰውኮ በብር ተለክፎአል ሰርፓራይዝ አልወድም ብርነው አምወደው ይባላል ሙስኪላ ከቢር 😂😂😂😂
ክክክክክ
ወላሂ ሲሳዝን
@@hayattube4879 የተቀበለውን ቀብድ እዳትሰጥ በይው
ሀሀሀ
ክክክክክክ😂
ጎበዝነሽ
ማሻአላህ ያምራልሀዩ
Wl wr wb. Gin ka girgidawa gar matching bay hone arif naber. Arungade hone hulum❤❤❤
❤❤
የአላህ ከነብ ቢሆን ቤትሽ ያምር ነበር ኢንሻአላህ መጅሊስ. ለማረግ እቅድ አውጭ. በጣም ያምራል ቤትሽ. ወላሂ ግን. ብፌውን እቃቤት አድርገሽ. ቲቪውን. ፊሬች ዶሩላይ አድርጊ. ትራሱን ዙሪያውን. ብፌው አለበት ላይ አድርጊው ሀረካት ቀይሪ ወላሂ ያምራል ቤትሽ አቀማመጡ ማዘበቲ
ኢሻአላህ የኔ ውድ
ከነብ ለሙሰሊም ቤት አይነፋም መጅሊሰ ነው አሪፍ
@@nawal5119 ከነብ. ማለት አረበኛው ነው መጅሊስ ማለት. መቀመጫ . ክላስ ሲሆን. ስሙ በኛ መጅሊስ አረቢ. ነው ። አቤት
እነዚህ ብር መብላት የለመዱ ቤተሰብ ናቼው ሰው እዴት አልቀበልም ይላል
ያናድዳሉ ወላሂ
ምንጣፍሺ ያምራል በሜትር ነዉ የገዛሺዉ
ይዥው ነው የመጣሁት በፊት ርካሽ ነበር
አላህ ይይላት ይቺ ገልቱ
ማሻአላህ
ያማራልማሻአላ❤❤❤
ዛሬ ደጎሞ ውበቱን ለቆብሻል ሀዩየ ማሻ አላህ
❤❤
እንዴ እቃ ገዝተው ይዘው የሚሄዱት በራሳቸው ብር አይደልደ😢 እሱ ከሷ ብር ሳይቀበል ለምን ገዛዝቶ ይዞ ይሄዳል
ማሻአላህ ውደ በርች በገርሽ ላይ
ጓበዝበርቺበቅርቡአገርአገባሉሁ
አይሻለሁቀይማብራትነኝ
ውይ ህፅኑ ደሥ ሢል😂
❤❤
ማሻአላህያምራልሀዬዬ👌
አሰላሙ አለኩም ወራመትላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ ሀዩ ህገወጥ ቦታ እየተቀማ ነው አሉ እስኪ አስረጂን ውነት ነው እደ
አኗሬ ምርጥ ካሜራ አማን
ቲቪ እስታቱ ስንት ነው እስኪ አሳይኝ ልግዛው
ሀዩ እርጉዝነሺ
ክክክ
መሻአሏህ ሀዩ በርቺ ውደ👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉 ቅሞችየ ደምሩኝ ሀባይብ❤
ልጂቱ ባለጌናት ይቺ የማትረባ እሱን እንዳሰቃየይው እሷም ትሰቃይ
ወላሂ
ያምራል ቤትሽ ዉደ ስፉቱ
አንዳንድ ቤተሰቦች ጠማማማናቸው ወላሂ እቃ ገዝቸ አንቀበልም ያሉኝ ጎርቤት ነበሩን ከባድ ነው
አይድርስ ነው እማየ
ልብሱ ብቻ ነዉ 2መቶ ሀያት
🌹🌹🌹👍👍👍👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀዩ ግን የታች ብላሥቲክነዉ ወይስ ምጣፉነዉ አይለየኝም የወለወላል ደ
ፈርሻ ነው ማሬዋ
👍👍👍👍👍
አማርኛሽ ግን ሀዬ 😂 ለምን ዶልካት😂
ክክክ
ጎበዠምንአነሰሺውዴዋናውየቤትሰላምናጤናነው
በትክክል ማሬ
በቃሉየማይገኝሰውበጣምነውረነው😢😢
በጣም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አስቅሺኚ ታወልዱ ብሎ😂
ምን ላድርግ ማማቲየ
🥰🥰🥰
እኔ ከፍቶኛል ሰወቸ በምህረት አዋጁ ጉዳይ ከስራ ሊያባርሩኝ ነዉ 😭😭😭😭😭😭
አላህ አለሽ
አይዞሽ ለምን አያሰሩልሺም
@@m..7684 እራስሽ አሰሪ አሉኝ ማር እኛ አንችልም አናሰራም አሉኝ😭😭😭
@@hayattube4879 ኢሻአላህ የኔ ዉድ😭
አይዞሽ ላችያለውን አታጭም
የሀዩ ቤተሰቦች ደምሩኝ በእናታቹህ
❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍
ቅመምኮ ነሽ አንበሳ
ከፊራሽ አወጭም በቃ
አች የድሀ ልጅ ፍራሽም አታውቂም ምነው የመዳም ሶፋ የኔ ነው አልሽ ደደብ
@@hayattube4879😂😂😂😂 ከዛስ
ፊራሹን በስንት ገዛሽው
ፍራሹ እንኮን በፊት ነው
ተው ከቤተሰብ ሳትማከሩ ሰፕራይዝ አትበሉ ሰው አታልፊ
ወላሂ የስው ቅስም መስበር
ወላሂ ዉነትሽነዉ ብሩን ልኮ ማስገዛት ይሻላል 23 ሽ500 ያሉኝን እቃ እሳ ባስጠይቅ 17300 አሉኝ
@@hayattube4879 የረቅርታ አችን አላልኩም እህት አሉ ሌላ
❤😂😂😂😂
የቀረውን እኔ ልግዛው ወግዲ ነው ወይስ ተመለሰ
ወግድ ነው ማሬ
@@hayattube4879 ምን ምን አለው እሚሸጥ ልግዛው ቁጥሩን
ሀራም ወላ አናጎሪኝእኔ ልግዛዉ ሀዩ
@@MadeenaAli-f3w እኔ እራሱ አሳዘነኝ ለሷ ይልባኝ እንጂ ይገዙታል ወግዲወች
@@Kadeeja6581 በጣም ወላ
ለምን ቀብድ ተቀብሎ አይሰራም ከዛ እራሷነች የምትከስረዉ
ግማሽ ተቀብሎል ግማሹን ቤተስብ ሲቀበል እስጥሀለሁ ብላው
@@hayattube4879ግማሹን ከተቀበለኳ ችግር የለውም የትራንስፖርት ያወጣውን ወጭ ከራሷ ላይ ይቆርጣል ከሳሪዋ እራሷ ናት
ሀዩ በአላህ መልሽልኝ የኔ ውድ ቤትሽን ግርግዳ ጅብሰም አሰርተሽው ነው ወይስ ጭቃ ልስን ብቻ ነው እኔ ጅብሰም ላሰራው ወይስ በቀላሌ ወጭ ዝምብዬ በተለሰነው ላስቀባው እያልኩ ግራ ገብቶኛል ግርግዳው አያስደብርም ጅብሰም ባይሰራም ፕሊስ መልሽልኝ😢 እየሰራሁ ያለሁት ለቤተሠቦቼ ነው ለራሴ ምንም የለኝም ጊዜዬም ተቃጠለብኝ
ጂምስም ነው የኔ ውድ
ቀለም ብቻውን መጥርጉ ከባድ ነው ጨክነሽ ጂምስም አስደርጌ ማሬ
ለቤተሰቦችሺ ከሆነ ቀለል ባለ ወጪ ጆሶ እና ቀለም አስደርጊው በቃ እኔም እደዛነው ያረኩት
ሀዩ በአላህ መልሽልኝ ወግድ ድንች እጀራ ዳቦ ተረክቦ ለመሸጥ ያዋጣል በቀላል ነገር ለመጀመር ፈልጌ ነው ደከመኝ እሰው ቤት ኑሮ
በቅርብየመጣችሁ ታላችሁም ኮሜታተሮች መልሱ ልኝ😢😢😢😢
አለ የኔ ውድ
@@hayattube4879 እሺ ውደ ካዋጣ መጥቸ እሞክረዋለሁ የሰውልጂ ባንዴ አያድግም በቀላል መጀመር ከተቻለ
ስራ ታልናቁ በገር ላይም ይለወጣል
@@assistanthome578 ኧረደክሞኛል ውደ እቤቴሁኘይችኑብሰራ ይሻለኛል
ሱቅእከፍታለሁ ባልየውእሱንእየሰራ ቤቴንይጨርስእኔደሞ ለለትወጪ መስመርላይነው ቤቴእዛው እቤቴእየዋልኩ ብሞካክር ይሻለኛልእስከመቸበሰውቤት ደከመኝ ጊዜየምእየሄደነው
ዶሮ እርባታ አው ኢቴዩጵያ ውስጥ በጣም የሚያዋጣው አነስ ባለ ቁጥር መጀመር ቀስ እያሉ መጨመር በተለይ ቤት ካለ ቤት ባይኖርም ወጣ ያሉ ከተሞች ላይ ሙሉ ግቢ ለመከራየትም አይከብድም :🙏🙏🙏
ማሻአላህ
ያምራል ቤትሽ ዉደ ስፉቱ
❤❤
ማሻአላህ
ድምሪኝ እህት