የ200 ብር ቤት ኪራይ መክፈል አቅቶኝ ነበር | ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ ክፍል 1 | Beyond the screen | Fikeraddis Nekatibeb Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 167

  • @MelatKuma
    @MelatKuma 6 місяців тому +11

    ውብ ቆንጆ ሴት የኔ ደርባባ እናት ንግግራ ቆንጆ በዚህ በውብ ድምፅሽ ለ ፈጣሪሽ ዘምርሸ ለንስሀ በቅጠሽ ከሪው ዘመንሽ በዚህ እንዲያልፍ ምኞቴ ነው

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z 6 місяців тому +85

    ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለፍቅርአዲስ የክብር ዶክትሬት መስጠት አለበት የምትሉ ላይክ

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 6 місяців тому

      Mangnawm university legizew endayset legizew tagdowal mil yanebebku meselegn....

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 5 місяців тому

      ይሰጣት እሰካሁን አልተሰጣትም

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 5 місяців тому +2

    የፍቅርአዲስን ዘፈን እንደኔ የሚወደው የለም ሲቀጥል የማዲንጎ የኔ አባት የኔ ትሁት ድምፀ መረዋ ሞት ነጠቀን ነፍስህን ይማር አንረሳህም

  • @tsegayetube
    @tsegayetube 6 місяців тому +2

    ፍቅር አዲስ እንኳን ዘፍነሽ አውርተሽ እራሱ ድምፅሽ ሲያምር አይጠገብም ረጅም እድሜ ይስጥሽ ጌታ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 місяців тому +15

    ፍ ቅ ር ❤❤❤ አዲስ እጅግ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ለእኔ ምትክ የሌለሽ ድምፃዊ ነሽ ሁልግዜም ስትዘፍኚ ከድምፅሽ በተጨማሪ ስትውረገረጊ ና በፈገግታ መድረክ ላይ ስትቀርቢ ማየት ከሁሉም በላይ ያስደንቀኛል በእውነት ለመናገር ይሄ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው ሁሉም ነገር ያምርብሻል እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና እንዲስጥሽ እመኝልሻለሁ አዘጋጁ ይህችን ውብ ቆንጆ ተወዳጅ ድምፃዊ ፍ ቅ ር ❤❤❤ አዲስዬን ስላቀረብክልን እጅግ እናመስግናለን❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z 6 місяців тому +13

    በእውነት ትክክለኛ ትልቅ ሰው ነሽ ሰው አክባሪ ሰው የማትንቂ እናታዊ አህታዊ ዘመዳዊ ባህሪ ነው ያለሽ በርቺ የጎንደር ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት መስጠት አለበት።

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 6 місяців тому +10

    የእኔ ልዕልት እንኳንም እንዲህ አዬሁሽ። ኑሪልን። አሜን። ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ስለሴቶች የሰራችሁትን ብዙ ጊዜ ራዲዮዬ ላይ እጠቀምበታለሁ። ትክክለኛ ገላጭ ስለሆነ።❤❤❤ ወጣት አዘጋጅ ተባረክ። ዛሬ በእኔ ቤት የፈጠርከው ብሩክ መንፈስ። ❤❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 6 місяців тому +3

    ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ ባልፍ ምቀኘነት ነው 👏👏👏👍👍

  • @malefia-music
    @malefia-music 6 місяців тому +1

    አቤት ድምጽ የነካሽው ሁሉ የሚያምርልሽ ፍቅራዲስዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 6 місяців тому +1

    ፍቅር በጣም ልባም ድምፃዊት ናት።
    ወዲህ ወድያ የማትል ታዋቂ ክብርት ድምፃዊት ናት።
    ተባረኪ።

  • @TadeleSeyoum
    @TadeleSeyoum 6 місяців тому +12

    'wolansayee` is one of the best music song ever....its my favorite

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 6 місяців тому +1

    Wow, Fikradis is a legend Artist. I appreciate and love her.

  • @haregmasreshaalemu218
    @haregmasreshaalemu218 3 місяці тому

    ፍቅር በጣም ነው ምወድሽ ጌታ ግን መልካም ነው ላንች መልካም ከ ጌታ ጋ መሆን ነው መንቃት ይሁን ልሽ ይበቃል

  • @eneyewmolla850
    @eneyewmolla850 6 місяців тому +3

    Fiker Addis lovely singer pioneer and special woman wowed!!!!
    Wolansaye is your best

  • @elbetel28
    @elbetel28 6 місяців тому +3

    እንኳን ዘፍናበት ስታወራ እራሱ ድምፇ ወለላ ነው❤

  • @DawitBezuayehu
    @DawitBezuayehu 6 місяців тому +1

    ፉቅርየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እረጂም እድሜ ለንስሐ ይስጥሽ።

  • @טקטאיטרונך
    @טקטאיטרונך 6 місяців тому

    ,የፍቅር አዲስ ዘፈን በሰማሁሰአት በጣም ሀይምሮየ ይታሳል በጣም ነው ምወዳት

  • @maramedia3478
    @maramedia3478 6 місяців тому +6

    ❤እንወድሻለን ፍቅር ኑሪልኝ

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 6 місяців тому +1

    የእውነት ኣገር ወዳጅ ነች በሳ ደረጃ በመሉ ኣገር ውስጥ የሉም።

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 6 місяців тому +1

    የኔ እሳት አደጋ በፍቅር ነው የምወድሽ በጣም ዝም ብለሽ ብታወሪ እራሱ ድምጽሽ ማር ነው ጣፋጭ ልጅ ሆኜ እናቴን ፍለጋ ከአዲስ አበባ ወደ አርባ ምንጭ ስሔድ ሳብ በለው ሳብ በለው ሳብ በለው የሐሙሱን ፈረስ የሚለው ሙዚቃሽ እንደወጣ ነበር እና አውቶብስ ውስጥ ሙሉ ቀን ስንጓዝ ባንቺ ካሴት ነበር መንገድን የተወጣነው አርባምንጭም ክረምቱን በማዳመጥ ነው ያለፍኩት ከባድ ትዝታ ነው ያለኝ ክበሪልኝ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 6 місяців тому +2

    ፍቅርይ በጣም ነው የምወድሽ አችን ትመስያለሽ ይሉኛል ግን ድምፅ ይለኝም እጅ አችን አስፈቅጅ በዘፍን ያችን ዘፈኖች ብዘፍን ድስታዉን አልችለዉም ነብር እኔ አችን የሚጠላ ያለ አይምስልኝም እኖድሻለን እርጅም እድሜ ኑሪልን

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 5 місяців тому

    ጥሩ እንግዳ አቀረብክ
    በማንኛውም ሚዲያ ሰምቻት አላውቅም ነበር

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 6 місяців тому +2

    አዲስ ትዝታዬ ትዝታዬ ፍቅር፣
    በአካል ሳላገኝሽ እንዴ እስከአሁን ልቅር።

  • @geleta1610
    @geleta1610 6 місяців тому +1

    ጉበዝ ነሽ እንወድሻለን። የልጁም ጥያቄዎች ጥሩ ናቸው።

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 6 місяців тому

    ፍቅር አዲስ ዘፈኖችሽ ሁሉም ቆንጆ ናቸው ግን ምስክር የሚለው ዘፈን ከነ ክሊፑ አይቼም ሰምቼም አልጠግበውም በጣም በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ።
    እወድሻለለሁ በርቺ።❤❤❤❤

  • @DerejeAbunu
    @DerejeAbunu 6 місяців тому +2

    Deserves Respect and long live!!

  • @DawitBezuayehu
    @DawitBezuayehu 6 місяців тому

    ጉንደር ቆላድባ የጀግኖች አገር ትንሽ ቢመስልም ትልልቆችን የፈራ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg 5 місяців тому

    ፍቅር ሁለመናሽ ፍቅር ሺአመት ኑሪልን❤🥰🥰🥰

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 6 місяців тому

    ስዎድሺ መምገርም መልካችን በጣም ነው እመሳሰላለን ብዝ ሰው ይጠይቃል እህትሺ ናት ይሉኛል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbetyFeker
    @AbetyFeker 6 місяців тому

    ፍቅር አዲስ በጣም አሪፍ የሆነ ድምዕነው ያለሽ በጣምነው እምወድሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥሽ

  • @enwdeshe524
    @enwdeshe524 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ያገሬ ልጂ ፍቅር ኡድስ ነጋጥብብ በጣም ነው እምወድሽ

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 6 місяців тому +4

    ፍቅር እርጋታሽ ያምራል:: እንወድሻለን

  • @merhawiabed7212
    @merhawiabed7212 6 місяців тому

    Fikreadis one of the most popular singers from holy land Mother Ethiopia

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 6 місяців тому +1

    ወላሣይ የሚለው ዘፈንሽ ድገሚልን ዉብ እኮ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bethelehamfente4449
    @bethelehamfente4449 6 місяців тому +2

    Beautiful and wonderful ❤❤❤

  • @habeshawinet7350
    @habeshawinet7350 6 місяців тому

    We really can't wait your album Fikirye በጣም ተወዳጅ ተሰጥዎ ያለሽ ነሽ 👋🏾🫶🏾

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 місяців тому +6

    ፍቅርዬ፣ እኛ ቤት ያንቺ ዘፈን ሁል ጊዜ ሲከፈት ነው ያደኩት፣ እምወድሽ ❤❤❤ አንቺን ብማየቴ ደስ ብሎኛል❤

  • @FITSUMMESHESHA
    @FITSUMMESHESHA 6 місяців тому +2

    Of course you are a legend and prayer Blessd woman

  • @YeabsiraYeabsiraAklilu
    @YeabsiraYeabsiraAklilu 6 місяців тому

    ፍቅርዬ እንደኜ የሚወደሽ ያለ አይመስለኝም እናቴ አምላክ እድሜ ከሰጠሽ ጤና ከሰጠሽ ብትዘምሪ ፍቅርዬ አምላክ ይርዳሽ እናቴ

  • @Leee122
    @Leee122 6 місяців тому +1

    Ewedeshalhu fikireyea egezeyabher yetebekesh❤

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 6 місяців тому +2

    የኔ ማር❤❤❤.አንቺ ትለያለሽ በጣም❤❤❤

  • @samuelgetu5210
    @samuelgetu5210 6 місяців тому +1

    Beautiful soul, so Sweet❤

  • @haregitugetachew1322
    @haregitugetachew1322 6 місяців тому +1

    You are very talented women

  • @BlaBlu-s7q
    @BlaBlu-s7q 6 місяців тому +2

    Amazing!!!!

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 6 місяців тому +5

    እመብርሀን እድሜጤናስጥታ ለዚክብር እንኳንለዚህአበቃሽ ፍሬዋችሽ ይባረኩ ይደጉልሽ።

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 6 місяців тому

    ፍቅር አዲስ 180 ብር ነበር ፍቅር አዲስዬ የኔ አስደማሚ የታሪክ ባለቤትና የጀግናው 603 ኮር ጀግና ሁሌም አናደንቅሻለን ።

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 6 місяців тому

    ፍቅርዪ በጣም ውድድ ነው የማረግሽ የኔ ቆንጃ እወቂልኝ የልጅነትቴ ትዝታዬ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 6 місяців тому +10

    Thank Fikiri Addis? She is doing very very good and still she has tremendous energy still now after 36 years.

  • @mehretkidane3185
    @mehretkidane3185 5 місяців тому

    You are the best ❤❤❤

  • @alem5097
    @alem5097 6 місяців тому +2

    ፍቅርዬ. እባክሽ. ያለሙዚቃ. ሽው. ቅረቢ. እሰቲ. እንዴት. ውብ. እንደሆነ. ድምፅሽ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 6 місяців тому +3

    ፍቅር አዲስ ሁሌም አዲስ ነች

  • @yaf804
    @yaf804 6 місяців тому +1

    She is amazing

  • @SebleworkAbate
    @SebleworkAbate 5 місяців тому

    ፍቅር አዲስ በጣም እወድሻለሁ የ8ዓመት ልጀ ያንችን ሙዚቃ በደንብ ትዘፍናለች እባክሽን አግዥልኝ

  • @anisaseid3941
    @anisaseid3941 5 місяців тому

    ውድ ኑሪልኝ ፍቅር ድምጽሽ ፍዑም አይቀየርም ኑሪልኝ።

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 6 місяців тому +1

    ምን ሚጠላ ነገር አለሽ ፍቅር እኮ ነሽ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 6 місяців тому +1

    እመብርሀን ጤና ትሥጥሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 6 місяців тому +2

    እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ❤

  • @GenetShiferaw-ti1re
    @GenetShiferaw-ti1re 6 місяців тому

    ፍቅር አዲሰ ትችያለሸ በጣምምምምም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @טקטאיטרונך
    @טקטאיטרונך 6 місяців тому

    ,መሰሉ ፈቴ እነዚህ አምስቱ ተጫዋቾች ነበር የወጣት ነት ዘመኔን ያሳለፍኩት

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 6 місяців тому +4

    ፍቅርየ የሀገሪ የወንዜ የቆላድባዋ የሙዚቃ ንግስት ከበሪልኝ ከነቤተሰብሽ በጣም ነው ምወድሽ ባደምጥሽ ውየባድር አትሰለችኝም የኛ ደርባባ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ የማሩ ቀመስ የደንቢያዋ ኮራንብሽ ፍቅር👍👍👍👍❤❤❤❤

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 6 місяців тому +1

      እውነት ነው የደንቢያዋ ንግስት ❤❤❤❤

    • @hidjaesleman1062
      @hidjaesleman1062 6 місяців тому

      @@smarthabesha3170 👌👌❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 місяців тому +1

    በነገራችን ላይ ❤ም ስ ክ ር❤ የሚለው ዘፈንዋ ለእኔ ልዩ ቦታ አለው

  • @AdinaYinges-fq6qi
    @AdinaYinges-fq6qi 6 місяців тому +1

    የዋህ እና ቅን ልብ ያላ ሴት ነሽ።አከብርሻለሁ።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 6 місяців тому +1

    Fekeradiss her name fits her.❤❤❤

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 5 місяців тому

    እራምሸን።አላህ።ያሰርዝመው።ፍቅራ።አድሠውድ።እህት።እድማር።ጣፋጨ።ንሸ።እህት።ውድድድድ።አርጋሸለሁ

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 6 місяців тому +1

    ምስክር ሁለተኛው አውጭልን። ወይኑ መጣፈጡን ብለሽ የዘፈንሸወ ባንዱ የሚገርም ነው። በርቺ።

  • @enawgawtadesse7641
    @enawgawtadesse7641 6 місяців тому +1

    "Atirsagn:: best music for me

  • @Yorda697
    @Yorda697 6 місяців тому +1

    She so amazing ❤❤❤❤

  • @food-Ethiopian
    @food-Ethiopian 6 місяців тому +2

    ፍቅርዬ እንወድሻለን🎉🎉🎉

  • @JimmyBelayenh-xl4qn
    @JimmyBelayenh-xl4qn 6 місяців тому

    U are our hero❤❤

  • @Yeshwork-rt7eq
    @Yeshwork-rt7eq 6 місяців тому

    ፍቅር እዲስ በጣም ትልቅና አስተዋይ በእውነት ለሰው ትልቅ ክብር ያላት ትልቅ አስተዋይ ሰ ነች እግዚአብሄን በጤናና በእድሜ አንቺና ቤተሰቦችሽን ይባርክሽ በጣም አከብርሻለሁ

  • @hannahanna7221
    @hannahanna7221 6 місяців тому

    እንደስምሽ ፈቅር ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ባለቤትሽም ጭምር ሁለታችሁም በጣም የተረጋጋችቹ ደስ የምትሉ ጥንዶች 💕🌷💐🥰🌹💕

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 6 місяців тому

    Fikeraddis a legend ❤❤❤

  • @seniymarymlge8536
    @seniymarymlge8536 Місяць тому

    Fkre ❤❤❤

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 6 місяців тому

    ፍቅርአዲስ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል❤

  • @SamriWule
    @SamriWule 6 місяців тому +1

    yene werk❤

  • @abraham406
    @abraham406 5 місяців тому

    የኔ ልዕልት ❤️❤️❤️❤️❤️👌

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤አክባሪነሽ የኔ ቆንጆ

  • @טקטאיטרונך
    @טקטאיטרונך 6 місяців тому

    ,ፍቅር አዲስ እና ፋሲል ደሞዝ የሁኔ በላይ በነዚህ ካሴቶች ነበር ምጨፍር ኤፍሬም ታምሩ ጭምር እንወደው ነበር

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 6 місяців тому

    እጅግአየሁ አብዲሳ አለችወይ ዛሬ ገና ሥሟ ሲነሳ ሰማሁ

  • @biba-n8j
    @biba-n8j 6 місяців тому

    በኢትዮጵያ የሴት ዘፋኞች በድምፅ የሚስተካከልሽ የለም።❤❤❤

  • @Somayube
    @Somayube 6 місяців тому +1

    የኔ ንግስት 👑💞💞💞💞💞

  • @yenezewudbelay5205
    @yenezewudbelay5205 6 місяців тому

    በርች

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 6 місяців тому +1

    የኔሰው አክባሪ ፍቅርዬ ❤❤❤❤❤

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 6 місяців тому +2

    እውነት ነው ።ፍቅረ አዲስ ከነባሎ ስርአት ያላት ናት።

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 6 місяців тому

    ፍቅር ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 6 місяців тому

    ጀግና ሴት ነሽ ❤👌👍 አንዳንዱ ሰው ባገራችን ጀግንነት ማለት ሜዳ ጦር መማዘዝ ይመስለዋል በየጊዜው ውግያ መዋጋት ስለለመድን አንጂ 😏

  • @Rachel-n9o
    @Rachel-n9o 6 місяців тому

    Mefeten melikamnew yanetiral enide work jegina nesh leniseha yabikash🎉🎉🎉

  • @alemDemisse-k4c
    @alemDemisse-k4c 6 місяців тому

    ኣሪፍ አርገሽ ነው ስለስራሽ ያብራራሽው

  • @Hana563_55
    @Hana563_55 6 місяців тому +1

    ቃል የለኝም ፍቅር ❤❤❤❤❤

  • @BirtukanMoges-nc3ts
    @BirtukanMoges-nc3ts 5 місяців тому

    wolansaye wolanesneshe fiker.

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 6 місяців тому

    የኔ ውድ ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤

  • @felegushbtighnu
    @felegushbtighnu 6 місяців тому

    ጀግናዋ የቆላ ድባ የጎንደር ልጅ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 6 місяців тому

    ፍቅርአድስ አማራየ❤❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 6 місяців тому +1

    የምርም ፍቅር አድስ ❤❤❤❤❤

  • @askjember3525
    @askjember3525 6 місяців тому +2

    ጉንድር ዩንቨረ አባካቹህ የክብር ዶክሪቴ ስጡሉኛ በ44{፬፬}ቱ ደብር እለምናቹህ አለሁ አደራ አደራ💚💛❤✋

  • @yeabsrakebede-x5h
    @yeabsrakebede-x5h 6 місяців тому +2

    Ye selam tesfaye aylekekm ende

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 6 місяців тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️ፍቅር አዲሰ የኔ🎉🎉🎉

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 6 місяців тому

    Fikraddis, sewdsh❤

  • @emufike7789
    @emufike7789 6 місяців тому +1

    1111 neshi betam tanekakaleshi Lene

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 6 місяців тому +1

    1000 amte yanurshi fkrya❤