Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
🔥ውድ የሆኒ ቲዩብ ተከታዮች በቪዲዮ ላይ "ጥምቀት እሑድ ከዋለ ዋዜማው ቅዳሜ እስከ 6 ሰዓት ይጾማል" ተብሎ የተነበበው "ቅዳሜ ቅዳሴ እስከሚጠናቀቅ የጥሉላት ምግብ ከመብላት ይጾማል" በሚል እንዲስተካከል ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን!በእርግጥ "ለጾም አድሉ" ስለሚል ይህን ያህል ችግር አያመጣም።🙏እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለዚህ ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እህቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
ቪዲዮ ጠቃሚ ነው ካላችሁ Like በማድረግ ግለፁልን!እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ቀን ላደረሰን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
አሜን ያድርግልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🙏
ዋው ሰምኑ አዳዲስ ሰዎች ናቸው በጣም ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልሽ ውዷ ❤❤❤ ኤህታችን እናመሰግናለን ተስፍሽይ🎉🎉🎉❤❤
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ 🙏
አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክበሪልን እህታችን ይሄ ቻናል ብዙ የማላውቀውን ነገር እያወኩ እየተማርኩ የማየየው ቻናል ነው እናመሰግናለን ተስፍሽ❤❤❤❤❤
አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ ማርኩ🙏🙏🙏
ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣህ ውንድመችን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና ቆየሽ አመሰግናለሁ 🙏
Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ክብር ለ እህታችንን ቃለ ይወትን ያሰማልን በ ጸጋዬ ጠብቅልን በሰላም ጥምቀተ ባይሩ እንድናከብር እሱ ቀደም ለሀገራችን ሰላማን ያብዛልን የተዋህዶ ልጆች ላይ ያላችሁበት ሰላም ክርስቶስ ይጠብቃችሁ❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የሰላም የፍቅር ያርግልን❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ መዲ!
Amennnnn amennnnnn amnnnnn❤❤❤❤🎉🎉🎉 kale hiwet yasmalen wedmachen❤❤❤❤❤
Amen abro yaseman🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉❤🎉
ሰላም ሰላም ቤተሰብዬ አሜን አሜን አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን🎉❤
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
አሜን አብሮ ያሰማን🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ቃለ ሂወት ያሰማልን
መልካም የጥምቀት በዓል በያላችሁበት ይሁን🙏
ሰለም ሰለም እንኳ በደነ መጠክ
አመሰግናለሁ🙏
ሁለት ገሀድ የለም
ገሀድ ጾሙ ከእህልና እና ውሃ ብቻ ነው የሚጾመው ወይስ የጽሉላት ምግብም መመገብ አይፈቀድም ?አመሰግናለሁ።
ነገ ቅዳሜ ቅዳሴ ስንት ሰዓት ነው ሚጀምረው ፆም እስከ 6 ከሆነ ታድያ ?
ነገ 6 ሰዓት ነዉ ሚጡም
6 ሰዓት ከዛሬ ከሌሊቱ ጀምሮ ስለሆነ ቅዳሜ ቅዳሴ እስከሚያልቅ ይጾማል ከዚያ በኋላ የጾም ምግብ ይበላል።
እህታችን ቅዳሜ ከጥሉላት ብቻ እንደ ሚፆም ነው ቤተ ክርስቲያን ያስተማረችን። ቅዳሜ የሚፆመው ለስቅለት ማግስት ነው።
ስለ አስተያየትዎ እግዚአብሔር ይስጥልን ትክክል ነው ቅዳሴ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከጥሉላት/ከፍስክ ምግቦች ይጾማል።
AI robot Nat ende yemitanebew? ere negeru endet new
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን በራስዎ ድምፅ ያድርጉት ቃላትን አይግደፉ!!!
አሜን አብሮ ያሰማን እሺ አስተያየትዎን በአክብሮት ተቀብያለሁ አስተካክላለሁ🙏🙏🙏
አማርኛ አትችይም እንዴ? መጀመሪያ አማርኛ በደንብ አንብቢ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏
Artificial intelligence nat I think
@@Yetnayetendalemaw Yes just le mukera neber le menfesawi neger ayhonm.
ምንጭ መፅሐፍ
ፍትሐ ነገሥት ንባቡና ትርጓሜው፣ አንቀጽ ፲፭፥፭፻፷፬)
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አመሰግናለሁ እህቴ🙏
🔥ውድ የሆኒ ቲዩብ ተከታዮች በቪዲዮ ላይ "ጥምቀት እሑድ ከዋለ ዋዜማው ቅዳሜ እስከ 6 ሰዓት ይጾማል" ተብሎ የተነበበው "ቅዳሜ ቅዳሴ እስከሚጠናቀቅ የጥሉላት ምግብ ከመብላት ይጾማል" በሚል እንዲስተካከል ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን!
በእርግጥ "ለጾም አድሉ" ስለሚል ይህን ያህል ችግር አያመጣም።
🙏እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለዚህ ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እህቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
ቪዲዮ ጠቃሚ ነው ካላችሁ Like በማድረግ ግለፁልን!
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏