የመጀመርያው ተደማጭ የጉራጊኛ አልበም - መሀመድ አወል - 1991 - ከ25 ዓመት በኋላ በአድማጮች ጥያቄ የቀረበ The first guragigna album

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 71

  • @brukdulla
    @brukdulla 11 місяців тому +9

    I think its safe to say one of the best 90s gurage music. I think most Gurage house hold shares this memories I have about a hustling father a long distance mother or sibling.

  • @TigistuHabtu
    @TigistuHabtu 11 місяців тому +6

    ዋው በጣም የሚወደዱ ስራዎች ናቸው በጣም ስፍልገዉ ነበር

  • @NureDula-zk7cp
    @NureDula-zk7cp 9 місяців тому +6

    የጉራጊኛ ሙዚቃ በጊዜው ምን አይነት ከፍታ ላይ እንደነበረ ነው ሚያሳየው ዋው! አሁን ካሉት በብዙ ማይል ከፍፍፍፍ ያለ አልበም👍

  • @fufutube2
    @fufutube2 2 місяці тому +3

    እኔ 1992፡ ተወልጄ አድጌ አግብቼ 1 ልጅ ወለድኩኝ የድሮ ሚዚቃ ገራሚ ናቸው ቃሳ ቃሳ ኪጂ ስማር እሠማው ነበር ያአሁን ሙዚቃ ጆሮ ያደነቁራሉ❤❤😂😂

  • @Ayesha-k6f
    @Ayesha-k6f 3 місяці тому +3

    ብዙ ግዜ የመሀመድ አወል ዘፈን ስሰማ አባቴ አስታዉሳለሁ😢አላህ ይርሀመዉ የኔ ዉድ አባት😢😢😢

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 11 місяців тому +3

    ❤❤❤❤ጠፍ ሙዚቃ አቆመመስለኝ። ጉራጌ አንድ ቀንእራሱ ፍልጎቢያገኛቸው

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 7 місяців тому

      ሙዚቃ አቁሞአል እተርቪ መደርግ ራሱ አይፈልግም በአሁን ሳአት ምርጥ ኑር ኢየኖረ ነው በሀይማኖቱም ጠክሮአል

  • @mohammedhaletu8312
    @mohammedhaletu8312 11 місяців тому +1

    My childhood memories I love it thanks your special memories

  • @fikreselamhabte5673
    @fikreselamhabte5673 11 місяців тому +2

    Bejemere ejih kezih befit yeneberu zefenochu bitagaran

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 8 місяців тому +5

    መሀመድ አወል ተወዳጅ የጉራጊኛ ሙዚቃን ካዘመኑ ድምፃዊያን አንዱ ነው ልጅ ሆኜ አስታውሳለሁ ኩሬ ላይ ውሃ እየተራጨን እናንጎራግረው ነበር🤔

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 8 місяців тому +2

    እንደው ከትርጉሙ ጋር ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነብር። እናመስግላን

  • @abrehamkinfe306
    @abrehamkinfe306 11 місяців тому +1

    betam enamesegnalen!

  • @dawitnekir12
    @dawitnekir12 8 місяців тому +3

    Wow mother betam twedewalech

  • @TefenafagnEndale
    @TefenafagnEndale 9 місяців тому +2

    ዴንጎ እሸረረ የሚለዉ (መላኩ ቢረዳ)ደግሞ የተጫወተዉ ኦርጅናሉ ካላቹ ፈልጌ አጥቸዉ ነዉ

    • @TESFAONLINETV1
      @TESFAONLINETV1  9 місяців тому

      የከበደ አጃሞ ዘፈን ነው እሱ

  • @ermmias
    @ermmias 11 місяців тому +4

    where is he now?

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 8 місяців тому +1

    ኢሄ ዘፈን ከኔ ታሪክ ይገናኛል ከሌለህ ማንም ዞር ብሎ የሚያይ የለም 😶😶❤

  • @MunaSeyid
    @MunaSeyid 16 днів тому

    የናቴ ሙዚቃ ❤

  • @Kedija-nn6pu
    @Kedija-nn6pu 11 місяців тому

    Thanks

  • @MahamdFiqadu-wc7xl
    @MahamdFiqadu-wc7xl 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤ በአፈር ወሄ ግዚየ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 8 місяців тому +1

    ኢሄ ዘፈን ከኔ ታሪክ ይገናኛል ከሌለህ ማንም ዞር ብሎ የሚያይ የለም 😶😶

  • @hope2024-g
    @hope2024-g 11 місяців тому +2

    Yehe ye Mohamed Awol yemejemeriaw album aydelem tesastehal, kezihgnaw kedem blo be 1980 wochu akababi "Adotshena Dakyeshena" yemil album alew.

    • @TESFAONLINETV1
      @TESFAONLINETV1  11 місяців тому

      ተደማጭ ነው ያልነው በሰፊው በመደመጥ ይኼ የመጀመርያ ነው። 1987 የወጣው የመጀመርያ አልበሙ ብዙም አልተሰማም።

    • @shemsuheyru4184
      @shemsuheyru4184 8 місяців тому +1

      የመጀመሪያዉ አልበም ሲጎሲጎሌ ሲሆን አይቲንክ 1979

  • @abifuza893
    @abifuza893 Місяць тому +2

    ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 4 місяці тому

    Betam chegerogn University iyalehu malkesebet zefen betam mewedew zefen.......sasebew emba yekekemegnal

  • @samsondemise4400
    @samsondemise4400 4 місяці тому +1

    ጥልቅ መልእክት ያላቸው ትዝታ ቀስቃሽ ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዎች

  • @MiftaHabib-i9o
    @MiftaHabib-i9o 11 місяців тому +1

    ኣንደኛ ነበር

  • @mulugatahabeta
    @mulugatahabeta 5 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ የመጀመሪዎቹም ካሉ

  • @SeweyebaNuru-gd8rd
    @SeweyebaNuru-gd8rd 8 місяців тому +1

    Good!!!

  • @SaniyaHayatu
    @SaniyaHayatu 3 місяці тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢

  • @salihamohammed1887
    @salihamohammed1887 9 місяців тому

    Nice songs ❤

  • @BedluMolla
    @BedluMolla 6 місяців тому +2

    መሐመድ አወል የራስ ቴአትር ምርጡ ድምፃዊ የት ነው ያለው ።በተለይ የመጀመሪያ አልበሙ ሲጎ ሲጎሌ ዘፈኑ በመላ ኢትዮጵያውያን ተደማጭ ነበር ።

  • @ajibazubir7533
    @ajibazubir7533 8 місяців тому +3

    የደምስ ተካንም ልቀቅልን

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 8 місяців тому +2

    ባልሳሳት የሙልጌታ ተስፋየ(ሮባ)ቅንብር ነው

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 9 місяців тому

    ስወደው❤❤❤❤

  • @yalewbirhanu12
    @yalewbirhanu12 8 місяців тому +2

    በነካ እጅህ የደምሴ ተካ ጫንልን

  • @AytnTariku
    @AytnTariku 8 місяців тому

    Wow

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 4 місяці тому +1

    ❤😊

  • @lawmkimakima8443
    @lawmkimakima8443 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @abdulfetahsherefa1917
    @abdulfetahsherefa1917 3 місяці тому +3

    የ1991 አይደለም የ80ዎቹ ነው

  • @AytnTariku
    @AytnTariku 9 місяців тому

    Yarale wow

  • @Ayesha-k6f
    @Ayesha-k6f 3 місяці тому +2

    ቲበህሪ ቲያጀግር ደመርም ይሽጋግር በጀ ቤነ ባገነ ሰብ ይብር ሽረነ ሳህ😢

  • @Nohdailynews
    @Nohdailynews 7 місяців тому +1

    ክስታኒኛም አለው ዋውውውውው

  • @gedluachemo2978
    @gedluachemo2978 9 місяців тому

    Pls sigo sigole yemilew mulu album kaleh

  • @lawmkimakima8443
    @lawmkimakima8443 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉1

  • @shemsuheyru4184
    @shemsuheyru4184 8 місяців тому +2

    የ1984 አልበሙ ነው።

  • @mahletteka1997
    @mahletteka1997 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Kemekem1
    @Kemekem1 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤where is he now???

  • @SaudSayed-g5f
    @SaudSayed-g5f 11 місяців тому

    1991new ወይ የወጣበት ግዜ ?
    ወይኔ እድሜዬ ለካ ልጅ ነኝ እላለሁ ተብላሰዊም

  • @kemalarga9591
    @kemalarga9591 8 місяців тому

    Hi

  • @baharufekede-mc2cc
    @baharufekede-mc2cc 6 місяців тому +4

    ነሪ ባረቸን

  • @mohammedabdela7568
    @mohammedabdela7568 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 8 місяців тому

    😢❤❤❤❤😊

  • @Silteentertainment
    @Silteentertainment 8 місяців тому +1

    የሙዚቃ መሰሪያው ራሱ ማራኪ ነው

  • @lishanaman-uu2dn
    @lishanaman-uu2dn 10 місяців тому

    pls ከዚህ በፊት የነበረው በነካ እጃቹ

  • @Silteentertainment
    @Silteentertainment 8 місяців тому +1

    ላላሽ አወያ አወይ ያሆ ስልጤኛ ነው እንዴ ተስፋ

    • @Aberostube3222
      @Aberostube3222 8 місяців тому

      ምን ይገርማል አዎ ስልጥኛ ነው።ህዝብን ለማቀራረብ ዛሬም ሁለገብ በጥበብ ሥራዎች ብሰራ ፍቅር እንጂ ጥላቻ አይይነግስም

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 8 місяців тому +1

    "……ሙራ ቸነም ተሶ ነረድነ…." የሚለው ያለበትን መሀመድ አወል ስራ ……….. የዋቢ አብዱራህምንን የመጀመርያ ስራዎች …….እንዲሁም "አሸኩዳ" በሚል ስራው የሚታወቀውን ድምፃዊ ጀማል መሀመድ ስራዎችን ከቻላችሁ ጫኑልን …………

  • @Silteentertainment
    @Silteentertainment 8 місяців тому +1

    እጅግ በጣም ወርቃማ ስራ

  • @emeemebtemebt9384
    @emeemebtemebt9384 11 місяців тому +2

    የወጣበት ጊዜ ዘጠናአድ አይመስለኝም ቀደም እሚል ይስለኛል እርጥ ጊዜውን ባላቀውም ሰማናወቾ ይመስለኛል

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 8 місяців тому

      አው ከዘጠና በፊት ነው👍🥰🥰

  • @AbdrezakKamil
    @AbdrezakKamil 10 місяців тому

    ዘመን ተሻጋሪ ከነትዝታቸው

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 4 місяці тому

    MARCH

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 4 місяці тому

    AUCUST

  • @newaygirma1794
    @newaygirma1794 4 місяці тому

    Qfjzzid

  • @AbdrezakKamil
    @AbdrezakKamil 10 місяців тому

    ዘመን ተሻጋሪ ከነትዝታቸው