ኢቲቪ 57 ምዕራፍ 1… ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @PoraTomuta
    @PoraTomuta 2 години тому +2

    አገር በጥፍራሞችና በባለጌወች ፤ በደደቦችና በአስመሳዮች ታንቃ ተይዛ ወደታች ስትወርድ እንደዚህ ነው!!! ማ.ሞ ቂ..ሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ፕሬዝዳንት ለመሆን ብቃት የለውም፡፡ እንኳን ስራዉና ሀላፊነቱ ራሱ የቃሉ ትርጉሙ አይገባውም፡፡

  • @TolaDiguma
    @TolaDiguma 2 години тому +3

    አብይ አህመድ 7ኛ ንጉስ ሆኖ ሊነግስበት ያሰበውና በ14 ቢሊዮን ዶላር የሚሰራው (2 ትሪሊዮን ብር) በውስጡም መደ.በ.ቂ.ያና ማምለጫ ዋሻን ያያዘው ቤተመንግስት በአማራው ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ፈጣን የድል ጉዞ ቅዠት ሆኖ ሊቀር ጫፍ ደርሷል፡፡

  • @YeZeleke-Samuel
    @YeZeleke-Samuel 8 годин тому

    57 ምንን ያመለክታል?

  • @ZerafiwAbiy
    @ZerafiwAbiy 7 годин тому +5

    ከርሳሙ ደመቀ መኮንን፦ ሰው በሰላም ወጥቶ መግባት ባልቻለባት ኢትዮጵያ ውስጥ ""....ልጆች ጥሩ ትምህርት ቤት እንድማሩ..."" ትለለህ፡፡ የሚገባህን ታገኛለህ፡፡ የሚረሳና ይቅር የሚባል ነገር የለም!!

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 6 годин тому

      ለመሆኑ አንተ ማነህ አፍህን በየቦታው የምትከፍትአቶ ደመቀ መኮንን ለአማራው ብቻ ሳይሆን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሲታገል የኖረ በመጨረሻም በክብር በራሱ ፈቃድ ስልጣኑን አስረክቦ በክብር የተሰናበተ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ ነው።አሁንም በጡረታ ዘመኑ በምግብ እጥረት ለሚቀነጭሩ ህፃናትን ለመታደግ ሥራ የጀመረ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው።አንተ ከስድብ ሌላ ሌላ ዕውቀት የሌለህ ሰው ለመሆንህ ከተራ ስድብህ መረዳት ይቻላል ።ተሳዳቢ ደግሞ ባለጌ ሰው ነው።

    • @KetemaTobori
      @KetemaTobori 4 години тому

      ወሬ ብቻ (ምንም ማድረግ የማትችል ሬሳ ነህ ኑሮህን አስፈራራ