ከ 3ኛው እስከ 7ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሀገሬን ወክዬ ተጫውቻለሁ |የቀድሞ የኢ.ብ.ቡድን እግር ኳስ ተጫዋችች ባሻ ሀይሉ አበበ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 13

  • @khadejatasfa2078
    @khadejatasfa2078 5 років тому +6

    የጆሲን የምለው ቃላት ያንሰኛል ፈጣሪ ሁሌም ይርዳህ የኛ አስተዋይ ኑርልን😥💘💘👍👍👈

  • @mihrettesfa3434
    @mihrettesfa3434 5 років тому +1

    ጆስዬ ፍቅር ኮነክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ተባረክ አባቶቻችንም ይጠብቅል ን

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 5 років тому

    Basha Hailu Abebe is s legend very disciplined and Gentleman trainer who produced many young Ethiopians I remember him as a trainer to Shell football team God bless him !!

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 років тому +1

    ጆሲዬ እድሜ ይስጥልን አጋሮችህንም ጤና ይስጣቸው በምታደርጉት ድጋፍ እጥፍ በረከት አግኙ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +7

    ጆሲዬ የኔ አስታዋሽ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ይሰጥህ እድሜ ይሰጥህ የገንዘብ ደሃ ነኝ ግን የጤና ሀብታም ነኝ ሀብታም ብሆን ሰርፕራይዝ የማድረጋቸው ሰዎች ብዙ ነበሩ 😭

  • @bmoges4857
    @bmoges4857 5 років тому +1

    ጆሲ! የተዘነጉና የተጣሉ ብሔራዊ ሀብቶቻችን ስለምታስታውስ እግዚአብሔር ይባርክህ!
    የባክግራውንዱን ሙዚቃ ብትቀንሱት የተሻለ ለማዳመጥ እንችላለንና እባካችሁ አስቡበት።

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 5 років тому

    Jossy please get us Geremew Zergaw another legend

  • @fyfdguytredg6364
    @fyfdguytredg6364 5 років тому +2

    Jossy Tnxs ግን አትሌት ዋሚ ብራቱን ሄደህ የምጠየቃቸዉ??? please

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 років тому

    wow josey egezyabhaer abzeto ybarkhe

  • @solomonhaile8418
    @solomonhaile8418 5 років тому +1

    Assina bel yemittlewa musica alassema alechin ko kale'millilsun.
    Josey, don't you think you need to have the best audio engineer responsible for the noise cancellation task. You need to do something so that you can be able to increase the audibility of each human interactions by reducing dominating background noise such as the song ASSINA'bel- Assina-GENNAYE?🗣🙉🙉😁

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 5 років тому

    ታዲያ አዲስአባ ጫካ ከነበረ ማን የተባረረው?

  • @ኢትዮጽያሀገሬስደትይብቃ

    ስላም ላንተ ይሁን ጆስየ እስኪ ጆስየ ወንድሜን አፍልገኝ ክጠፍ 18 አመት ሆኖሀል እናም እንቴ ልጄ ልጄ እያለች ሌት ተቀን እያለቀስች ጤና አጣችብኝ እባክህን ተባበርኝና አፍልገኝ ፍቃደኛ ክሆንክ ስልክህን ላክልኝና ሙሉውን መርጃ እነግርሀለው ወይም የቴሌግራም ቻናልክን ክኮሜት ስር ሊንኩን አስቀምጥልኝና አወራሀለው መልካም በአል

  • @naymatamam7104
    @naymatamam7104 5 років тому

    💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌❤❤❤