ከማሽላ ከጤፍ ከገብስ ቅይጥ የተጋገረ ምርጥ አይናማ ለምለም እንጀራ በቀላል ዘዴ| Teff Injera Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 55

  • @yemiten
    @yemiten  2 роки тому +3

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል በጣም አመሰግናለሁ 😍 ልዩ ጣፋጭ የሆነ የቲማቲም ፍትፍት ለማየት👇👇👇👇👇💯😍👍 ua-cam.com/video/IGFd6BCGFWY/v-deo.html

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 2 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ የእንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @betielzekarias3993
    @betielzekarias3993 2 роки тому +3

    በጣም ፡ ቆጆ ፡ ነው ፡ እሞክረዋለሁ ፡ thank you 🙏

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @ZayidGebrekidan
    @ZayidGebrekidan 7 місяців тому

    Wow betam ymral
    Yemashilan tiff bha asayg

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰገናለን 🙏🙏🙏👍👍👍 Danke

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому +1

    የሚዬ ያንቺ እንጀራ ሁሌም ይለያል ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ሲያዩት እራሱ አይኑ ልስላሴው ሲያምር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @MG-of3ef
    @MG-of3ef 2 роки тому +2

    Looks very delicious and perfect Injera reciepe.

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому +1

    የሚዬ በጣም እሚያምር እንጀራ ነው ትክክል ነሽ ያጠንክረዋል ነው እሚባለውእናመሰግናለን 👌👌💕🥰

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 роки тому +2

    ዋው ዋው የሚዬ በጣም የሚያምር ፍትፍት የሆነ እንጀራ ነዉ ያሣየሽን እኔ እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርክ🙏👍👌👌🌲

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому

    የሚዬ ዋው ልዩ ነው በጣም ነው የሚያምረው ቆንጆ አርገሽ ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ👌👌👍ሼር❤🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 2 роки тому +2

    የሚሻዬ ልዩ ነው በጣም እጅሽ ብርክ ይበል 👍👍🥰

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому +1

      አሜን ፍርዬዬ በጣም በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 роки тому +1

    የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ እኮ፡ ያገባሽ ታድሏል፡ በጣም አሪፍ አይኑ ሁሉ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው 💜💜👍and shared

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      እስኩዬ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому

    የሚዬ ዋውው በጣም ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому

    ማሽላ ከተገኘ አሪፍ ነው ። በጣም ያምራል እናመሰግናለን

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      ህንዶች እና የ international ግሮሰሪዎች ይገኛል በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

    • @emebetethiopia2278
      @emebetethiopia2278 2 роки тому

      @@yemiten እሺ አመሰግናለው

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому

    ዋው በጣም የሚያምር አይኑ አራሱ ደሰ ሲል ቆንጆ እንጀራ ነው የሚዬ እኔም ማሸላ እና ገብሰ እጠቀማለሁ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ ላይክ🙏👌👍

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      አሜን ቤዚ እኔ ማሽላ ስጠቀም ሁለተኛዬ ነው በጣም ወድጄዋለሁ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 2 роки тому

    Thanks it's a good injera I can see the multiple holes or eyes as we call it .God bless you keep it up.

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому

    Watching የሚዬ

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому

    Wow nice enjer good 👍

  • @misrakbeyene9993
    @misrakbeyene9993 2 роки тому

    ማሺላ አንጀራ. ያደርቃል ነው የሚሉት

  • @tanyaskitchen4987
    @tanyaskitchen4987 2 роки тому +1

    Looks delicious😋👍 nice prepered👍🎁🎁🎁🥰

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      Thank you dear!!!

  • @liyamekonen6352
    @liyamekonen6352 2 роки тому

    Betam qonjo new ejochesh ybareku. Mn aynet teffe new emtteqemyachew gebsun and mashelawn be photo post btadergelen betam yagezenal mknyatu hulu ande aynet ayhonm yleyayal zemenshenybarek. sele hulu yaderegshew yalesh betekekel mlekyashe aderegesh sele mtasay betam wededekut tebareki.

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 2 роки тому

    Berasho nawada yabokashuwa

    • @abebabekile4097
      @abebabekile4097 2 роки тому

      Ehtee gebsvn

    • @abebabekile4097
      @abebabekile4097 2 роки тому

      Ehtee gebsun duket abset ktalshe cehala newu yetemrishewu abro sayboka yhonal malet newu

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 роки тому

    ገብስ ያልሽው የፉርኖ ዱቄት ይመስላል በጣም ነጭ ነው

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому

    👀የሚዬ🥰

  • @alemtewelde5177
    @alemtewelde5177 2 роки тому

    Yat ager nesh ylshiw ngrin isti btam des ylal

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 2 роки тому

    ውድ እህቴ እባክሽን የማብላው ዱቄት የት ይገኛል መልኩንም አሳይን

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      Sorghum flour ብለሽ መግዛት ይቻላል የትኛውንም ብራንድ የኔ ቪዲዮው ላይ ይታያል በደንብ እይዉ በጣም በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

    የሚዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ እንጀራ የሀገር ቤት እንጀራ የመሰለ ልስልስ ያለ የኔ የገብስ ዱቄት የገዛሁት ፍሬሽ ነበር ማለቴ ያልታሸገ ግን ድቅቅቅ ያለ አይደለም 🤔🤔🤔 ምን ነበር የሚባል 🤔🤔🤔🙈 ሸርከት ያለ?🙈 እንደዛ ነው ይሆናል በወንፊት ካልሁት በሁአላ የወጣውን ልጨምረው ? ለዳቦ ግን ሰርቼበት ቆንጆ ነው 👍👍👏
    አመሰግናለሁ ጊዜ ካለሽ መልሽልኝ 👏👏👏😘💕🌷

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      አሜን !!! ሐኒዬ በጣም ሽርክት ያለ ነው እንዴ ?? ምክንያቱም የእኔ ምንም ሽርክት የለዉም ግን ከጤፍ ጋር ከሆነ የምትጋግሪዉ ጤፉ በዛ ስለሚል ምንም አይሆንም ብዬ አስባለሁ እስኪ ሞክሪዉ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

      @@yemiten
      የሚዬ አዎ ሽርክት ነው ወይም እንደገና ለመፍጨት እሞክራለሁ። እሺ አመሰግናለሁ👏💕

    • @liyamekonen6352
      @liyamekonen6352 2 роки тому

      Sherket yale kehone waha lay zefzefeshu taderi ena be juse mafcha aderegesh tefechu alesh keza qonjo yhonleshal yene wed tebareki.

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +1

      @@liyamekonen6352
      ኦህ ሊያዬ 😘😘💕 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይስጥልኝ እጅግ አመሰግናለሁ ለቅንነትሽ እሺ 👏👏👏

  • @burktawitamenu6161
    @burktawitamenu6161 2 роки тому

    የምትጨምሩበትን ነገር በትክክል ስለማትናገሩ ስንሞክረው እንደአቺ አይነት አይወጣም

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      እኔ የተናገርኩት ግልፅ ያልሆነልዎት ካለ ይጠይቁኝ እመልሳለሁ እኔ በምጋግርበት ዘዴ ተጠቅመው ቆንጆ እንጀራ መጋገር የጀመሩ ብዙዎች ናቸው ከዚህ በፊት 3 የሰራኋቸዉ የእንጀራ ቪዲዮም አለ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ !!!

  • @misrakbeyene9993
    @misrakbeyene9993 2 роки тому

    We would appreciate if you list how many cups of each flour you used in the description box

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      Ok i will thank you so much dear !!!
      2 cup sorghum flour
      4 cup maskel teff flour
      2 cup barley flour

    • @misrakbeyene9993
      @misrakbeyene9993 2 роки тому +1

      @@yemiten አመሰግናለሁ

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 2 роки тому

    አሪፍ ነው በጣም... እኔ ግን ምንም አልሳካ ብሎኛል.... ምናልባት ጤፉ ሊሆን ይቺላል... ምንድነው ጤፉ ስሙ.??.. እኔ ያለውት nederland ነው....

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      ጤፉ maskel teff ነዉ የሚባለው የሚመረተዉ USA ነው በጣም በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 2 роки тому

    ዋው ሲያምር ማሽላውን ስሙን ብትነግሪኝ ፕሊስ

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      Sorghum flour በጣም በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 роки тому

    እባክሽ ያለንበት አገር ጤፍ የለም እንደዚህ ቆንጆ እንጀራ በማሽላ እና በፋርኖ ዱቄት ከቻልሽ አሳይን

  • @yosib5335
    @yosib5335 2 роки тому

    ገብሱን ከጤፉ ጋር ቀላቅለሽ ነዉ የታለ ገብሱ

    • @yemiten
      @yemiten  2 роки тому

      አይደለም ገብሱን የጨመርኩት ከአብሲቱ ጋር እንደገና በደንብ ይመልከቱት በጣም በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @binwaelle1138
    @binwaelle1138 Рік тому

    Speak inglish please