I'm a dog owner....I really appreciated what you doing in ethiopa about dogs care. That was a fabulous idea . If I can communicate with you I will plaged to help anything I can. " Dogs 🐕 need a little love but they give you more love "
You guys are doing. a great. job , Dogs are A Loyal. Kind. and Very. affectionate especially. For their owners. They will give 100% pure Love and they will die for you. too , I. know that. because , I have two. beautiful . LABRADOR RETRIEVERS 🐕🐕Thy are my babies . Thanks. Again Love
እዉነት ለመናገር ከሰዉ በላይ የሚ ታመኑ የቤተሰብ አንድ ክፍል ናቸዉ
የዉጭ አገር ያሉትን ዉሾች እንክብካቤ አይቼ ያገራችንን ዉሾች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ እንዴት እንደሚመቱ
ፈቅርኮ ናቸው ፍቅር ሲያቁ እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ውሻን በደንብ ቀርቦ ከያዙያቸው ደስ የሚሉት
I'm a dog owner....I really appreciated what you doing in ethiopa about dogs care. That was a fabulous idea . If I can communicate with you I will plaged to help anything I can. " Dogs 🐕 need a little love but they give you more love "
where do u get their food
ጎበዞች
በጣም ጎበዞች ተባረኩ
በጣም ትልቅ ማስተዋል ነው በርቱ
ጥሩ የስራ ፈጠራ ነው።እራስን ጠቅሞ ሌሎችን መጥቀም
You guys are doing. a great. job , Dogs are A Loyal. Kind. and Very. affectionate especially. For their owners.
They will give 100% pure Love and they will die for you. too , I. know that. because , I have two. beautiful
. LABRADOR RETRIEVERS 🐕🐕Thy are my babies . Thanks. Again Love
wow God bless you❤️👍👍❤️❤️♥️ save Street doogs 👍❤️❤️❤️❤️♥️❤️
የሰውን ልጅ ከሚያበሉ የውሻን ልጅ ያብሉ
Bertu good job
ጎበዞች!!!
ከሰው በላይ ታማኝ ናቸው
በጣም ይገርማል
እትን ይላሉ እትን እንላለን እትን ይሏቸዋል እንትን ይወዳሉ እትን እትን እትን ምንድነው ለማንኛውም ስራቹ አሪፍ ነው ፀጉራሙ እትን የሚለው ነገር ይተው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊
💶💶💶💶💶💶💶💶🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩💝💝💝💝👍👍👍👍👍👍👍👍
የሰው አስተሳሰብ በዚህ መልኩ መቀየሩ በራሱ አስደስቶኛል ።
የሰውን ከማሚያበሉ የውሻን ይባላን ትረቱ
Good job guys
Yimechachihu kemir wusha yemesele tamagn fitret yelem
ከሰው ምቀኛ ውሻ ይሻላል ውሻ ታማኛ ናቸው
ይገርማሉ ሀሳባቸዉ
ውሻ ከወሰዳችሁልን በነፃ ግን ያደገ ነው። መልኩ ያምራል እዘሩን በደንብ አለወኩም ቤት ውሰጥ ተጠብቆ የደገ ነው ቤት ሰለ ለቀቅሁ እንዳልጥለው አሳዘነኝ። pls ለሳብ ቴክሰት አርጉልኝ።
Hi, ጀርመን ሸፐርድ ውሻ ነበረኝ: ውጭ ሀገር ስሄድ ለሰው ሰጥቼ ሄድኩኝ ነገር ግን ከጥቂት ጊዜ በኃላአውጥተው ጣሉት በጣም አዘንኩ: ምክንያቱም በጣምታማኝ እና ገራሚ ባህሪያት ነበሩት:: አግኝታችሁት ይሆን?
gobez bertu
ጎበዞች ሰራቹ በጣም የማደነቅ ነው።በርቱ።
ቀላል አይደለም በጣም አሰቸጋሪ ነው።
በሌላው አገር ውሻ 🐶ቡችላ እያለ ነው የሚሸጠው።
ምክንቱም እፃን እያለ ከቤተሰብ ጋር ሲየድግ ቤተሰቡን በሚፈልገው አይነት ፀባይህን ትምርት ሊሠጠው የችላል።ሌላው ቤተሠቡን ቶሎ ይለምዳል።
አሁን አናተ ጋር ያዩዋቸው ሊሠለጥኑ የመጡ ናቸዎው? ወይስ ትልልቅ ሆነው ነው ምትሸጣቸው?
በሌላ ግዜ ከምታረባቸው ውሰጥ በጣም ሀይለኞ ዘሮች ውስጥ አስተያየትም ጥያቄም አለኝኝ።በለላግዜ እመለሣለው።
Sador
betam tru neber gn more telephone number binageru kelal neber. ye teyekachihuwatn doctor Sofia endet magignet yichalal ?
Good to see you Nati with your dogs!! Yaw enzhin weshoche hule sayachew endate endmeferachew tawkalhe lol…..good job anyways
ችግሩ እኛ ሀገር ውሸውን የሚመግበው ሰው ማይበላውን ነው እደጅ ነው ሚያሳድሯቸው እንደውም እደች ምግብ ፈልገው እንዲሉ ነው ሚፈልጉት
ጸጉራሙ የሚሰራውን በዘልማድ ስለሚሰራ በቋንቋው መግለጽ አልቻለም ። ምናምን ምናምን እያለ ጨረሰው። ከእውቀት ማነስ የሚመጣ የብዙ ወጣቶች ችግር ነው።
በርቱ አቦ እንመጣለን
ዉይ በጣም የሚያምርበት ግን ኢቢዬስ ላይ የቀረበዉ ልጅ ነዉ በዛላይ ዉሾቹም ያምራሉ ግን እኛ አገር የሰዉ አይዲያን መዉሰድ እጂ የራስን ስራ መፍጠር አትችሉም አደል
👍🏿
,ያሞሉስንትነው
Ene wesha megzat efelegalew price sent new
how much is it
How many money can it cost german shiperd
እኔም bool masteb አለኝ
ዉሾቹን አንዴት ነው የምታሠለጥኑት
ውሻ የሚሽጥበት ዘመን ደረስን ሀገሬ
Dedeb
@@nike6030 ማለት???
How much🥹♥♥
yetal wagaw
አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥራቸው
ኢተርቪዉ መልሳቹ እራሱ የሱን ነዉ እዴ የቀዳችሁት እረ ለፀጉር ብቻ አትጠቀሙት ጭቅላታችሁን የራሳችሁን ፍጠሩ ንግግር እኳን
I wanna contact this guy please
አንድ ወንድ ቡችላ በነፃ ስጠኝ
ያላደጉ አገር ነዉ ያልከው??? ውሻው ካንተ ይሻላል የ ቀኝ ግዥ ስድብህን አታቀርሽ
Wtf is እንትን😂😂😂😂😂