66ኛb ገጠመኝ ፦ ባለጥልጣኑን የትዳር ፤ስራና የዝሙት መስተፋቅር ሲጫወትበት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 574

  • @endalehasethaset2140
    @endalehasethaset2140 4 роки тому +69

    መምህር ዝም ብለህ ስበክ ሴጣን ይንጫጫ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243
    @weleteeyesusweleteeyesus6243 4 роки тому +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ወቅሸ ቅዱስ ገብረኤል ለኛ ለስደተኞች ተስፋችን ነው መምህር ሙት አንሳ ነው ደስ ይላል ቤተሰቦቼ መሬት ነበራቸዉ እና ትልቅ ነበር ግን ባልታወቀ ሁኔታ ሀቻምና አትራት ችነት ወጣዉ ሲነግሩኝ ገረመኝ እናቴም አባቴም ወንቅሸት ገዳም ፀበል ተፀብለዉ አምና መጡ 15ጭነት ወጣዉ ላም ከብት አይረባም ነበር አየረባላቸዉ ነዉ እህቴ ሆዷን ያማት ነነበር ተሽሎታል እናት እና አባቴ ሀይለኛ የቡና ሱስ ነበረባቸዉ እኔን እራሱ ብር ሲፈልጉ ለቡና እያሉኝ የሚያመርቱት አልበቃ እያላቸዉ አሁን ወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል አንድነት ገዳም ፀበል ተጠምቀዉ ከመጡ ወዲህ ቡና ትተዋል 24ስአት ይጨቃጨቁ ነበር ሰላም ናቸዉ ጎረቤት ነበሩን እቤታቸዉ ለመግባት ሰዉ ይፈራል ሁለዬ ጠቋይ ነዉ የሚሄዱት እናትየዋ በጣም በሽተኛ ነበረች እና የኔ ቤተሰቦች ወንቅሸት ሲሄዱ አብረዉ ሄደዉ ድነዉ ተፈዉሰዉ ቡና እንኳ አይጠጡም እንኳን ጠቋይ መኬድ ብዙ ሰዉ ድኗል እንደገና እንድ ሰዉዬ ተኩታሮት በሽታ ድኖል እንደገና አንድ ሴትዮ ከራስ ምታት ሀይለኛ የራስ ምታት ነበረባት ብዙ ታምር ነዉ በወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል ከብዙ በጥቂቱ ነዉ እግዚአቢሔር ይመስገን አባ ይዉሀኒስ ተስፋ ማርያምን ፣ መላከ መክራት ግርማ ወንድሙን፣ እርሰዎን ፣ቀሲስ ሄኖክን፣ብዙ አባቶች አሉ በኢቢያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት የሰጠን አምላክ ይመስገን

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 роки тому +2

      እንመሰክራለን ወቅሸት ገብሰኤል ብረሳሺ ቀኘ ትረሳኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zolatekelye9155
      @zolatekelye9155 4 роки тому +3

      Ewunet new wanqeshet Gebierel denqenwu serawu zemedoch badi amelok yamelkalu gen eza Edo nw Hulu neger teqeyere ye wanqeshet tu Gebierel le hulachum yederese lachu

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому

      Wenqshet GEBRIEL teblo yitarem

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 4 роки тому +43

    ነቃፊዎችን አትስማ እባክህ መምህራችን ከመቶ ዘጠናዉ እየተቀይረ ነዉ በርታልን አንተ

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 4 роки тому +122

    መምህር እናመሰግናለን በዚህ አጋታሚ መምህር ለምንድነው ሰዎች dislike አደረጉ ብለህ የምትናደደው ለምንድነው ሰዎች መትፎ ኮመንት ጻፉልኝ ብለህ የምታዝነው ??? ሲጀመር በየትኛውም ታሪክ ተቃዋሚ የሌለው ሰው የለም እንኩዋን እኛ የሰው ልጆች ይቅርና ኢየሱስ ክርስቶስን እንካን የሰቀሉት ተቃዋሚዎቹ ናቸው ስለዚህ ያንተን ትምህርት የምንሰማው እኛ የምንወድህ ብቻ ሳንሆን ብዙ የሚጠሉህም ሰዎች ያንተን አስተምሮ ይሰሙታል እንደውም ልትደሰት ነው የሚገባህ የሚጠሉህም ሰዎች አንድ ቀን ሊቀየሩ ይችላሉ ስለዚህ አትዘን ለሚጠሉህም ፀልይላቸው ለኛ ደግሞ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀቱን ሰቶህ ህዝቡን ከተኛበት እንዲነቃ ፣ ማስተዋል ያቃተውም ማስተዋሉ እንዲመለስ እንድታስተምረን እግዚአብሄር እውነቱን ይግለፅልህ መምህር አስተምሮ አንድን ሰው መመለስ እንኩዋን ቀላል አይደለም ።

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 роки тому +16

    ወንድማችን መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ዲስላክም ያርጉ መጥፎ ኮሜንትም ይዘርጉ ለነሱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛን ግን ያበዙናል እንጅ ከቁጥር አያጎሉንም እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን!

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 роки тому +19

    አዎ የቀሲስ ሄኖክም በጣም ጥሩ ትምህርት አላቸው አይነጥላ ላይ።

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 роки тому +29

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ባንተ ትምህርት እንደኔ አእምሮው የተደፈነ ና እርኩስ መንፈስ የተቆጣጠረው ሰው ካልሆነ በስተቀር ትምህርቶችህ ምክርህ ተግሳፅህ ምንም የሚቃመሙትም ከምንም ጋ የሚቃረንም ነገር የለውም እንደው አለመታደላችንኮ ነው እንጂ እንደ መምህራን እንደብዛታቸው ስለ እርኩስ መንፈስ ቢያስተምሩ እንድም የተዋህዶ ልጅ ጨርቁን ጥሉ ባላበደ ና መናፈቅ ባልሆነ ነበር ግን መምህራን የሚያስተምሩት ሁሌ ተመሳሳይ ሁሌ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ ታሪክ ነው ታዳ እንደዚ ከሆን እንዴት ነው መግስተ ሰማያት እንወርሳለን ብለን ተስፋ የምናደርገው ምክንያቱም ቅዱሲን አባቶች እናቶች እንደዚ ነበሩ ታሪካቸው እንደዚ ነበረ አሁን ግን ቅዳሳን ናቸው ብለው ይላሉ ግን መንገዱን የሚንግሩትን አባቶችን መምህራን ይነቅፋሉ ይህ በጣም ያሳዝናል ሰድቦ ለተሳዳቢ መስጠት ነው ሚድያ ስንት የተዋህዶ ጠላት ነው የሚያየው ስንትስ ፀረ ክርስቲያን ነው ሚከታተለው በጣም ያማል ብቻ እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ሚስተዋሉን ያድለን ሌላ ምን ይባላል😭😭😭
    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እባክህ ስሜታዊ አትሁን ደግሞ ትምህርቱን አታቋርጠብን የሴጣን ስራው ብዙ ነውና ምናልባት ሁሉም ባይለወጠም ብዞዎቹ ግን ገብቷቸዋልና በርታልን እመ ብርሃን ትጠብቅልን አሜን ወለተ ኢየሱስ ብለህ በፀሎትህ አሰበኝ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያድልልን አሜን💚💛❤📖📚

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ

    መምህሪየ የሚንጫጩ እነሱ ኣደሉም በነሱ ላይ ያለዉ ጠላት ነዉ በቃ ኣንተ ትምህሪትህን ቀጥል ፈጣሪ ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ

  • @minasegeb
    @minasegeb 4 роки тому +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለማወቅ ሞክር አባታችን የገዳሙ መስራች ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንደ አባታችን መምህር ግርማ የተገፉ ከቤተ ክርስቲያን ሰዎች ፈተና የበዛባቸው ናቸው እባክህ መምህራችን ለማወቅ ሞክር ስለ ሁሉም ይቅርታ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 роки тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ባርኮ ጸጋ መንፈስቅዱስ ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ በእያንዳንዱ ሰው ላይ ብዙ የሚሰቃይበት እርኩስ መንፈስ መተው ያቃቶው ኖው ምሰቃይ በጸሎት አስቡን ፈጣሪ ከዚ ስቃይ ምንወጣበት መንገዱ ይምራን

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 роки тому +9

    ወይ ፈጣሪ መምህር በጣም እጅግ በጣም ተምሬአለው እኔ በሠንበት ትቤት እስካሁን እማራለው ድሮ ብዙም አይጠመኝም ነበር መምህር27 አመት ስማር ባዶ ነበርኩ ይህው በ3 ወር ውስጥ ግን እጅግ ልዩ ለውጥ ላይ ነኝ ያንተን ትምህርት ከሠማው ጀምሮ እንኳን ለኔ ለቤተሠቤም ተረፍኩ ሠንበት ተማሪ ዎች አይገባንም የመናፍስት አሠራር አባቴ በርታልኝ ፀጋህን ያብዛልን

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 4 роки тому +7

    መምህራችን ለጥላት ቦታ አትሥጣቸው ብቻ ፀሎት አድርግላቸው ለኛ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የዳጊእናት-ለ6ኰ
    @የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 роки тому +8

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚሀብሄር ይባርክ

  • @lyla1255
    @lyla1255 4 роки тому +1

    ወርቅሸት ገዳም መለለአኩ ቅዱስ ገብርኤል። የበረሀዉ መናኝ አባታችን አባ ዬሃንስ ጸጋ ያላቸዉ አባት እንኳን ዠምድሩን በሲኦል ያሉ ሰዋችን ከሲእል ነጻ የሚያወጡ አምላከ እስራኤል ድንቅ ፀጋ ዠሰጣቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰን

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 4 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜን መምህር ተስፉቃለሒወትንያሰማልን

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 4 роки тому +18

    ማንንም አትጽማ ወንድማችን ያዉ የ ዲአብሎስን ሰራ ታዉቃለህ በርታልን አንተ

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 4 роки тому +1

    መ/ር በጣም ዘመነኛ የሆነ አስተማረ ገጠመኝ ነው፡፡ በአብዛኛው ባለስላጣናት በዚህ ችግር ውስጥ የሚማቅቁ እንደሆነ ለመገመት ብዙም አይከብድም፤ እግዘአብሔር ከፈቀድ ሌሎችም የሚመለሱበት እድል ይኖራል፡፡ አግልግሎትህን ቀጥል፤ ስለ ማህበር ቅዱሳንና ሰንበት ት/ቤቶች ብዙ አትጨነቅ፡፡ በአብዛኛው በእርኩስ መንፈስና እብሪት የተጠቁ ናቸው፡፡ ወደው አይደለም ተይዘዋል፡፡ እነሱን ለማሳመን ከባድ ነው፤ ቃሉን የተለማመዱ ስለሆነ፤ ከባድ ናቸው፤ እንደ ደብተራ መንፈስ በላቸው፡፡ እንቅፋትነታቸው ይቀጥላል፡፡ ነገር ግን እንደ እናንተ አይነቶች ሲበዙ ተጽኖቸው ይቀንሳል፡፡ ስለ እነሱ ብዙ መድከም አያስፈልግም፡፡ እግዘአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡ ምን አልባት ጊዜ ካገኘህ፤ አንድ ጥያቄ አለችኝ- የባንክ አገልግሎት እንደ አራጣ አበዳሪነት ይቆጠር ይሆንና የመንፈሳዊ ስነ ምግባር የማይፈቅደው ይሆን እንዴ? በእርግጥ በዚህ ጉዳይ ደመቅ ያለ ትምህርት እንድትሰጥ አልፈቅድም፡፡ ሌላውን መጥፎ ስራ ከተውነው ይበቃን ነበር ለመዳን፡፡

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 4 роки тому +1

    የኔና ያንተ ህይወት ተመሣሣይ ነው።እኔም እንዳንተ እራሤን መቆጣጠር አልችልም ነበር።ግን ከፈፀምኩ በኋላ ፀፀቱ ልነግርህ አልችልም ።እራሤን ሁላ ለማጥፋት እስከማሠብ ደርሼ ነበር ከዚህ ሡስ ለመገላገል ስል ብቻ።በጣም ከባድ ነበር።ለ 14 አመታት በዚህ ከባድ ሡስ ነበርኩ።በቃ ሠው ነበርኩ ለማለት ያስቸግራል ሠውነቴ ተመናምኖ አልቆ ካንሠር ይዞት ሊሞት ሳምንት የቀረው ነበር የምመሥለው።አእምሮዬ ከዝሙት ውጭ ማሠብ አይችልም ነበር። ማስተዋሌን ለመመለስ ጫት እጠቀም ነበር።ሴት ጋ ሳልደርስ ወይ ማስተርቤት ሣላደርግ 4 ቀን ከቆየሁ በጣም ብዙ ቆየሁ ማለት ነው።ሤት ሳይ ብታምንም ባታምንም ስጋ እንዳየ ውሻ ለሀጭ በአፌ ይፈስ ነበር ።ካልተገናኘኋት እንቅልፍ አይወስደኝም ነበር።ቀን ሴተኛ አዳሪ ጋ ለመሄድ ካሠብኩ እስኪመሽ ለመቆየት አያስችለኝም ነበር ።ቤተሠቤ ጠልተውኝ ነበር ።በጣም ከምነግር በላይ ከባድ ነበር።መጨረሻ ላይ እንዴት እንደምሞት አይምሮዬ ላይ ይሣልልኝ ነበር ።እራሤን ላጠፋ ወስኜ ግን ከዛ በፊት አንድ ነገር ልሞክር ብዬ አሠብኩ።ቤተክርስቲያን ሄጄ የእመቤታችንን ስእል ቀና ብዬ ማየት አልቻልኩም ግን ወደውስጥም ወደውጭም አለቀስኩ እንደዛ ቀን አልቅሼ አላውቅም ለካ ሀዘን ከልክ በላይ ሲሆን ወደውስጥም እምባ ይፈሳል።መጨረሻ ላይ እንዲህ ብዬ ተናገርኩ የሠራሀኝ አምላክ ሆይ እኔን ከፈለከኝ በ27 እጠብቅሀለሁ ብዬ ተናግሬ ከቤተክርስቲያን ወጣሁ።ከወጣሁ በኋላ ሚገርመው እግሬ የሚሄደው ወደ ሤተኛ አዳሪ አእምሮዬ ደሞ ወደ ቤት......ከዛ በኋላ ነው እንደገና ወደ ቤ/ክ ህይወት የተመለስኩት።እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው የዝሙት መንፈስ ከባድ ነው።በተለይ ሁለተኛ ጊዜ ካገኘህ...እና እኔ ምመክርህ 1 ወደፈጣሪ ከቀረብክ ወደፊት እንጂ ወደኋላ እንዳትል መንፈሶቹ ካንተ ይወጡና ይከታተሉሀል ትንሽ ምክንያት ካገኙ ይገቡባሀል ከዛ በከባዱ ይጎዱሀል ሠራዊት ከሌላ ሠው እየሣቡ ሀይላቸውን ያጠናክራሉ ።ስለዚህ እቤትህ ባንዱ በቅዱሣን ስማ ዝክር አዘጋጅ በወር በወር እራስህን በቅዱሣን ቃል ኪዳን ማሠር አለብህ። አየህ እንዲህ ካደረክ አትወድቅም ቅዱሣን ስላንተ ይለምኑልሀል።2 ስግደት ተሣሥተህ እንዳታቆም ስትቆርብ ብቻ አትሠግድም...ሌላውን ቀን እንዳታቋርጥ.እኔ የደረሰብኝ ነገር ስላለ ነው።ይህን ምነግርህ ህይወትና ተግባር ያስተማሩኝን ነው እንጂ ከሰባኪም አይደለም። ከተመቸህ ና ትምህርት ካገኘህበት እቀጥልልሀለው።

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 роки тому +20

    በእውነቱ መምህር የስውን ህይወት እየቀየሩ ነው ያሉት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd 4 роки тому +2

    በእውነት ኢዲህ ያሉ የሚጫጫው ክፍ መንፈስ ያላቸው ነው መምህራችን በርታ ለወረኛ ቦታ አትስጥ ብዙ ሰው እተለወጠ ነው

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 роки тому +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ አትናደድ ማንም ቢጠቀምበት ይጠቀምበት የጥፋት ልጆችን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን የነሱ ስድብ አንተን ያበረታሃል በርታልን

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር ፍትፍት አድርገህ ተመገቡ ስትል እየራባቸው አንልም ካሉ ይሚጎዱት እነሱ ሲያዙ ሲብስባቻው ይመጣሉ እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 2 дні тому

    ወንድማችን መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ዲስላክም ያርጉ መጥፎ ኮሜንትም ይዘርጉ ለነሱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛን ግን ያበዙናል እንጅ ከቁጥር አያጎሉንም እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን! የሚቀደስም ይቀደስ የሚረክስም ይርከስ....

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው እፅቡ ድንቅ ግሩም ነው የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒት አለም ክብር ምስጋና ይድረሰው !
    የሱ ድምፅ መቅዳት የእግዚአብሔርን ቃል ለተጠሙ በረከት ሆነ !እግዚአብሔር አምላክ ዘላለም ይመስገን!

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    መምህራችን ማንም ቢሰድብህ አትፀፀት እውነት አንተጋ ስላለ መንፈሱ አይወድም ለዛ ነው አንተ የምታስተምረው እኮ መንፈሳዊ ነው ስለዚህ መንፈሱ ተቃውሞውን የሚገልፀው በስድብና በአዲስ ላይክ ነው ይህ ላንተ መልካም ነው በዛ ውስጥ ክፉንና ደጉን ትለይበታለህ በውስጣቸው ሆኖ ነው የሚገፋፋቸው ወደ ስድብ መቸም ከመሬት ተነስቶ ሰውን የሚሳደብ ሰው የለም መንፈሱ ነው ምስጢሩ ሲገለጥ ስለማይመቸው መምህራችን ብቻ አንተ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር እንጠብቃለን የተዋህዶ እንቁ

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 роки тому +1

    መምህር ግርማን የሚጠሏቸው የሰይጣን መኖሪያ ናቸው ይገርማሉ አለመታደል
    መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ለዘላለም ይኑሩልን 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @yegebrelg1226
    @yegebrelg1226 4 роки тому +13

    ግህይክጅ ሰላም ላንተ ይሁን መምህር በጣም እናመሰግናለን ለምታስተላልፉ ገጠመኝ ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ አውቅበታለሁ ሃይማኖቴን እንዳውቅ ስለረዳሽኝ በጣም ሰግዳለው ዕድሜና ጤናው ናብ ይስጠህ

  • @yemaryamlijeysus1013
    @yemaryamlijeysus1013 4 роки тому +2

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ እኛ ትምህርትክ ተመችቶናል ጠላት ዳቢሎስ ሴራ አሁንም መጋለጥ አለበት ይሄ ሲጋለጥ የሚበሳጨውና ሚናደደው በውስጡ ዳቢሎሰ ያለበት ሰው ነው ፈጣሪ የሁላችንንም ልቦና ይክፈትልን አውንም ጠላታችን ዳቢሎስ ይፈር

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 роки тому

    መምህር ተዋቸው እኛ ባንተ ብዙ ነብስ ተለውጦአል ዘርክ ይባረክ በጠም እየነቃሁ ነው ተመስጌን ።

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 роки тому +3

    መምህር አተ ብቻ በርታልን ወረኞች ያውሩ እኛ ለነፍሳችን ዘወትር የሚጠቅመንን ነገር እየሰጠከንነው ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርአምላክፍቅርነ

    በእዉነት አስተማሪ ነዉ መምህር በጣም ደስ የሚል ነዉ እድሜ ና ጤና ይስጥልህ እግዚአብሔር

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 4 роки тому +1

    እንደኔ ሃሣብ ሁሉም ቢጨመቁ እዳተንተ የሚያሥተምር ቢኖር ኢትዮጵያ ብቻ ሣይሆን አለም ይቀየር ነበር መምህራችን አተን በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም ከልጅነት ጀምሮ እዳተ የሚያሥተምር ቢኖር የመናፍሥት መጫወቻ አልሆንም ነበር እድሜ ይስጥልን

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 4 роки тому

    ቃልህይወት ያሠማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመንህን ይባሪክልን ያረዝምልን አዛኚትዋ ከልጅዋ ከብር ምሠጋና የደረሳቸው መምህራችን የምታስምሪው ትምህሪት ህይውቱን ልማትሪፈ እና ክዲያብሎስ ስረ ለመውጣት የሚፈልጉ አዳምጠው እራሳቸው እወነተኛ መንገደ ይጀምራሉ አንተም የምታስተምረው ትምህሪት ይደገፋሉ ምክንያቱም ለውጥ ስላዩ ሌሎቹ ተቋውሞችው የሚበዛው ያው ከሴጣን እጅ ለማምለጥ ስለ ማይፈልጉ በአንተ ላይ ቁጣቸው እየበረታ ይሄዳል ግን የነሱ ቁጣና ተቋውሞ አንተን ያበረታሀል እንጂ አያደከምሀም እወነተኛ የፈጣሪ መንገድ የሚውስደ ነገር እስከተናገርከ እናም የነሱም አስተዋይ ልብ ይስጣቸው የምታስተምረንም አንተ አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ከሚቋውሙህ ይልቅ ባንተ ምከንያት የተለወጡ ወገኖችህ ስታህይ የበለጠ የማስተማረ ሞራልህ ይጨምራል እግዛቤሕር ካንተ ጋ ይሆን መምህራችን በፀሎትህ አስብን የወላዲተ አምላክ ልጆች በሙሉ በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ አሜን [3]

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ

    መምህር ግን በእውነት ባንተ ላይ ያለ መንፈስ ቅዱስ ስንቶቻችን ለወጠን ቃለ ህይወትን ያስማልን ከንቱ ውዳሴን ያርቅልህ

  • @ama7624
    @ama7624 4 роки тому +3

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን
    ስደተኛ ነኝ በፀሎትክ አስበኝ መምህራችን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ለሁላችንም የጠላቻንና የመነቃቀፍን መንፈስ ከላያችን ላይ ያንሳልን ልቦና ይስጠን ያው ጥላቻው ከየት እንድሚመጣ አለመዝንጋት ነው የስውን ልጅ ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረው ጥንት ጠላታችን ዳቢሎስ ስለሆነ ቤቱ እንዲ ፍርስበት ስለማይፈልግ አንድበታቸው ላይ ሆኖ ነው ውድ ክፋት ቃል የሚመራቸው ስለዚህ ልቦና ይስጣቸው ዋናው እግዚአብሔር የፈለገ ስው ከሆነ ጥላቻውን አስውግዶ ያለውን ችግር መፋለሞ ነው ያለበት ያለብን የባለ ታሪካችን የደረስለት እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ለእሱም እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርለት ለዲስላይኮችም ልቦና ይስጣቸው እጃቸው ላይ ያለውን የጥፋት መንፈስ እግዚአብሔር ይስርላቸው መምህራችን ውንድማችን በረታ እግዚአብሔር የዳቢሎስን ተቃውም እና ፈተናን ያረቅልህ ከዚህ የበለጠ እንድትስራ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ዳቢሎስን ከእግርህ በታች ይጣልልህ

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 4 роки тому +1

    መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እደአተ ያለ አድ አስር ቢኖር እኮ ስቱ ከስራቱ በተፈታ ዝም በላቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው አተ ለኛ ግራ ለገባን ታስፈልጋለህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ።ስለ ስልኩ እኔም ገጥሙኛል እኔ የዛሬ 2 አመት ስልኬ ላይ ቅዱስ ሚካኤል አንተ እዚህ ላይ ያለውን እንተ ለይልኝ ብዪ ፀለይኩ ከዛ በሁላ ስልኩ መጥራት እቁመ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 роки тому

    ጌታ ሆይ በምህረትክ አስበን አሜን

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 4 роки тому +1

    መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በርታልን

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr 🙏💚💛❤😍😍😍😍😍

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 4 роки тому

    በጣም ያሣዝናል መምህር ሆነው አተን ሢቃወሙ እግዚአብሔር ልቦና ይሠስጣቸው እያዩ የማያዩ እየሠሙ የማይሠሙ ናቸው አተን የሠጠን ፈጣሪ ይሥገን አትሥማቸው አድቀን ይመለሣሉ አተን ግን ባይነኩብን ጥሩ ነበር ወንድሜ በርታልን ጠላት አንሠማውም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 4 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኔ ምን ጊዜም ትምህርት ስከታተል ኪሴ ውስጥ ከትቸ ስራ እየሰራሁ ነው የማዳምጠው ገጠመኙንም ሌሎች ትምህርት አዳመጨ ስጨርስ ሳየው ዲስላይክ ሆኖ አገኘዋለሁ አሁን ላይ ትምህርቱን እንደጨረስሁ ግዲታ ቸክ እያደረግሁ ነው የምወጣው እና በጣም ይገርመኛል እንዴ አንድ ቀን ሁለት ቀን ይሁን ግን ለምን ሁል ጊዜ ብየ ይቺማ ያንተ የመንፈስ ስራ መሆን አለበት ብየ ቸክ እያደረግሁ ነው ሌሎቻችሁም ሳታቁ የሚሆንባችሁ ካላችሁ ቸክ ለማድርግ ሞክሩ

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን መጨረሻው ደስ ይላል የኛንምን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @merontefera7794
    @merontefera7794 4 роки тому +2

    እድሜና ጤናውን ይስትሕ እግዚአብሔር አምላክ በከን አድ ሰው እካን መመለስ ከላል አደለም።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይገስፅልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልብ የሌለው ልብ ይበል ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጣቸው ለሚቃወሙት ወንድም እህቶቼ ትምርቱን እንጂ መምህር ተስፋዬ አደለም ትኩረታቹ ተግባር ላይ አርግት ለመምህራችንም የማቱ ሳላ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    ለወንድማችን ጨርሱ ይማርህ አሜን

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 4 роки тому +6

    ዲስ ላይክ ማለት ትምህርትህ ትክክል ነው ማለት ነው ፤ ላይክ ብቻ ሲሆን ሚዛናዊ አይሆንም ለተቃውሞ መልስ አትስጥ።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር ይለውጠን መቼም እኛ ለጥሩ ነገር ልባችን ዝግ ነው እሱ ይማረን እጂ🙏🙏🙏

  • @አለምየተዋህዶልጅአለምየተ

    በአውነት መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @kebnshekebenshe480
    @kebnshekebenshe480 4 роки тому

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፫

  • @bettyreyes6190
    @bettyreyes6190 4 роки тому +11

    ዲስ ላይክ የምታድርጉ እግዛብሄር ልቦና ይስጣቸው አሁን ምኑ ነው ዲስላይክ ያሚያስደርገው በማርያም

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    መምህር እናመሰግናለን የተራበችው ነፍሴ እየተመገበች ነው የኔንስ ታሪክ መች ይሆን የምናገረው

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 роки тому

    መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የሚቃወሙትንማ አትጥላ መምህር ምክንያቱም ከአንድ ሠው በሚቃወምህ ሰአት እየበረታህና ጸጋ እየበዛልህ ትመጣለህ እኛ ምእመናን ከእግዚያብሄር ለማራራቅ እሚቃወመን ጠላት ባይኖር ኖሮ ይሄን ያክል ትግል ባልኖረን ነበር እግዚያብሄርን እንድናቅ ያደረገን ጠላት ነው አለም አደለም እኛን ፈጣሪዋን ያልተቀበለች ናት ስለዚህ በተለይ ስለሠንፈስ እምታስተምሩንን እሚቃወሙ ቢበዙም አይደነቅም በነሱላይ ሆኖ እሚጽፈው እሱ ስለሆነ አትናደድ ውድ መምህራችን እንኳን እርኩሳን መናፍስትን እያዋረድከውና ዝም ብለው አለማዊዎችንምኮ ተቃዋሚ አላቸው እና መምህር እኛ እንወድሀለን እናከብርሀለን ከነመላው ቤተሰብህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ እኛ እናዳምጣለን ዝምብለህ አስተምረን አባታችን መምህር ግርማንም እኮ ብዙዎች ይቃወማሉ ግን እግዚያብሄር ያከበረውን ማን ያዋርደዋል ጸጋቸውን አበዙላቸው እንጅ ምንም አላመጡም ስለዚህ በርታልን

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 4 роки тому +1

    መምህር እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጥህ በተቃዋሚዎች ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ያንተን ትምህርት ስለሚጠላና ሰዎች እንዳይድኑ ስለሚፈልግ ነው ስለዚህ አንተ በርታልን እኛ እየተለወጥን ነው።

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому +1

    አይዞህ መምህር ክርስቶስንም የማይወዱት የረሱ ዘመዶችሁ ነበር

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን። አምላከ ሚካኤል ዘመንህን ይባርክልን። ቤተሰብህን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልህ።

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus6386 4 роки тому

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን መክኒት እና ሰበብ እየፈለጉ እሚንጫጩትን ተዋቸው አንድ ቀን ወደ ልባቸው ሲመለሱ ይቆጫቸዋል አንተ በርታልን እኛ በጣም ነው የምነወድህ ትምህትህ ቀይሮናል መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፍራል የአባታችን መምህር ግርማ ፍሬ በደንብ አብራርተህ ነው እዲገባን እንድንነቃ ያደረከን ከነቤተሰቦችህ አመ አምላክ ትባርክልኝ በእውነት መምህር ቃላት ያጥረኛል ምን ልበልህ

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የማዳምጠው
    በእንባ እየታጠብኩ
    በመንፈሳዊ ቅናት ፀፀት
    ውስጥ ሆኜ ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SelamYemareyam
    @SelamYemareyam 4 роки тому

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ተስፋዬ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @sufugfufig4086
    @sufugfufig4086 4 роки тому

    ቃለሕይወትን. ያሰማልን. መምሕራችን. እመቤቴ. ትጠብቅሕ።

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @tgdyememhrgrmaferengn5729
    @tgdyememhrgrmaferengn5729 4 роки тому

    Amen amen amen egzabher yegzizachew

  • @TTt-bq3fz
    @TTt-bq3fz Рік тому

    መምህር እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በጣም የሚገርም ነው መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selamachannel5701
    @selamachannel5701 4 роки тому +1

    እንዳንተ ኣይነት መምህራን ያብዛልን ወንድመ
    እግዚኣብሄር በጥቂቶች ነው እሚሰራው።
    ኣይዞህ።

  • @tnasutesfu7734
    @tnasutesfu7734 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን አሜን አሜን!!!

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 роки тому

    አሜን እግዚአብሄር ይገስፀው!

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @SaraSara-dt7sv
    @SaraSara-dt7sv 4 роки тому

    መምህር ቃል ህይውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ላልተረዱትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ሲፈቅድላቸው ይበራላቸዋል ሁላችንም እግዚአብሔር ስለፈቀደልን ነው አይነልቦናችን የተከፈተው ሁሉም ሚመለስበት ጊዜና ሰአት አለው ግን የማይገባ ከመናገር ዝምታ ወርቅ ነው።

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን

  • @lililove9205
    @lililove9205 4 роки тому +1

    መምህር እንዴት ነህ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየሰጠህን ነው የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @andaluscell2262
    @andaluscell2262 4 роки тому

    ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከው መምህራች

  • @almazghaber9632
    @almazghaber9632 4 роки тому

    Egzeabher Brk yeblka Betam new yetmarkot ✝️🙏✝️🙏✝️🙏🇪🇷🇪🇷

  • @ቻይናየኔተንእናትአለማየሁ

    መምህር እጅጉን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ እውነት እልሀለሁ በየግዜው የምትለቀው ገጠመኝና ትምህርት ምን ያህል የአመለካከትም ሆነ የትምህርት ግንዛቤ እዳገኘሁ ልነግርህ አልችልም እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ደሞ መጥፎ ነገር የሚናገሩትን አትስማቸው እነሱ ብቻቸውን አይደሉም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው መምህር እንወድሀለን ተባረክ

  • @lamlamas5207
    @lamlamas5207 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @haregeeshete269
    @haregeeshete269 4 роки тому

    አሜን፫ ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ማሥተዋልን ያድለን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን

  • @dinglemariam123
    @dinglemariam123 4 роки тому

    መምህር እኔም ዲስላይክ ሳይ በጣም ልቤ ያዝና ወዲያው እራሴን አጽናናለሁ ምክንያቱም የአዳምና ሄዋን ጠላት እንዲህ ነው ስራ ቅዱስ ሚካኤል ይገስጸዋል አንተ መልካም ስራ ነው እየሰራህ ያለህው እመምርሀን ታበርታህ!! ዲስ ላይክን እርሳው እኔም በጣም ካቅሜ በላይ ሆኖብኝ ማየቱ መጥፎ ቃላትን አንደበቴ ሊያወጣ ነበር እግዚአብሄር ረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን አንተም ተዋቸው ልቦና ይስጣቸው !!!

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 роки тому +2

    መምህር ተስፋዬ ብዙ አትበሳጭ ነቃፊ መኖሩ አይጠፋም።

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 4 роки тому

    በእውነተ እኔ እራሴ በዚህ አይነት የስራ ቦታ በወይተርነት ስሰራ ነበር እና እውነት ነው ሁሉም ነገር በእውነት እህቶቻችንን ከእሴተኛ አዳሪ ሕይወት የመንፈስ ስራ ያላቅልን እግዚአብሔር አምላክ እኔም በሱ ፍቃድ ስደተኛ ሁኛለሁ ግን ያገኘውት ጥቅም በስደት በቃለት ልገልጸው አልችለም ብቻ ከሞት ወደ ሕይወት የመለሰኝ የአባቶቼ ትምህርት ነው በእምነት በጣም ደካማ ነበርኩኝ መምህር በጸሎት ያስቡኝ ወለተ/ስላሴ

  • @fiky3560
    @fiky3560 4 роки тому

    መምህር በርታ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @hailugobeze4408
    @hailugobeze4408 4 роки тому +7

    Thank you Memehir Tesfaye for all the help you do to Ethiopians to free themselves from evil spirits.
    Please give us a hint about that great preacher you aren't willing to give us his name. We want to strengthen our Christianity.
    We are helped by your, Memehir Girmas and Kesis Henok's teachings so getting one other great Memehir is also an additional help. Thank you and Jesus Christ bless you!

  • @etalemgeto192
    @etalemgeto192 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ይገርማል እኛ ኦርቶዶክሶች ልንቃቀፍ አይገባም

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu6825 4 роки тому

    ዘመንክ ይባረክ ዘግይቼ ብሰማም ትምህርት ነዉ አረ ስንት ጉድ አለ

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 4 роки тому +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክህ እኔን እና ቤተሰቦቼን በፀሎት አስበን ወለተ ጊዮርጊስ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому

    እግዚአብሔር በአንተና በአባታችን በአባ ግርማ አድሮ ይቀይራን ፀጋውን የብዛለችሁ አሜን

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ውይ እደለኞቸ ነን የአንተን ትምርት የምንሰማ ሰዎቸ ግን በማሰተዎል ከሆነ መልሱም ጥያቄውም እዜው አለ እኮዎ ለምን መምህርን በጥያቄይ ግዜውን እናባክናለን እራሰቸንነ ወዳድ ካልሆነን አየምልጠን በማሰተዎል ሰምተን መገድን ነግሮናል በፀሎት መበርታት ብቻዬ ነው ያለብን የእኞዬ ክዳም እንደሜሰማን መምህርም ተሰፍዬን አበራ እናሰበው እንደውድማቸን እንድሰጋቸን አድርገን እናሰበው እሱም እንደኞ ሥጋ ለባሸ ነው ይደክመዎል እህት ወድሞቸ እናሰብለት በፀሎት እናሰበው ተሰፋ ሰላሴን እንዳተ አይነት እግዜያብሄር ያብዛልን በርታልኞ እግዜያብሄር በሞገሱ ይክልልክ እኔእካ እረፈት ደሰታ ሰላም ነው ያገኝውት እኔ የምለው የለኝም በባእድ አገር ያለው እንካን አይመሰለኝም ሳደምጠው በርታልን ቤተሰብክ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ አይምሮዬ መልካም ነገር መሰማት የቻለው የአባቶቸ ለቅሳ የመምህር በረከት መምህር ግርማ የአባ ይዎንሰ ተሰፋ ማሪያም ብራኬ ሄጄዬ ፀበል በገዳሙ ተጠምቄ ፀበሉ አጋንትን የሚያባርረ ቅድሳን ናቸው የሚያጠምቁት አባታቸን በለቅሰ ማሰተማር የሰራ ግዜ ገዳሙን በመዘዎወር በቁፋሮ በማዎብ ድንቅ የሚሎ አባት አየበረሩ ዘፋን በማሰተካከል የሚሰልፋ በሱባዬ ወይም በፀሎት ጠይቆ መሄድ የሚደቅ ገዳም ነው አባቶቻቸንነ እግዜያብሄር ይጠብቅ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ4ቐ

    Anen amen amen kal hiwot yasemalen

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሉት ዘምንህ ይባርክ

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 роки тому

    እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡መምህር፡ቃለህይወትያሰማልን

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችንን በጣም ከባድ እና አሳፍሪ ነው መመለሱ በጣም ደስ ይላል

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል እወህት ያሰማልን መመርችን እግዝአብሔር ይመስገን ወድማችን ለብቻው አደለም የዳነው በሱ የተነሳ ስቱ ዳን እባካቹው ወድም እህቶቼ እናስተውል ለልባችን ቀናውን እናሳስበው ቀና ስንወን ለኛም ይቀናናል ጭፍን ጥላቻ ከመጥላታችን በፍት እናስቤ ውላችንም ማስተዋሉን ያዴለን ዴስኬላይ የምታረጉትም እግዝአብሔር እውነቱን ይግለጥላችው ምንም የምለው የለኝም

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243
    @weleteeyesusweleteeyesus6243 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን ።

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። አንተ በርታ በትምህርትህ ደስተኛ ነኝ ዲስላይክ የሚያደርጉትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወደው አይደለም የዲያብሎስ ውጊያ ስለሆነ መፋለም ነው እንጂ መከፋት የለብህም።

  • @መታገስዋጋአለውመንቢ

    መምህራችን ቃለሂወት ሂወት ያሰማልን አሜን ፫ ሴጣን ምን ግዜም መንጫጫቱን አይተውም እና እርስዎ ትምህርቱን ይቀጥሉ።

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 4 роки тому

    የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር የዛሬው ደሞ በእውነት ይሄ ሰው ኦርቶዶክስ ባይሆን ኖሮ ምን ይሆን ነበር ብዬ አሰብኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን ኦርቶዶክስ አድርጎ ስለፈጠረኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እኔ ቃላትም የለኝ አንተን የማመሰግንበት አንተ ለሰጠንና ያንተን ገጠመኝ።እንድናዳምጥ የረዳን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ይህንን ገጠመኝ ሰምተው እንድይለወጡ ውስጣቸው ያለውን ጠላት እዳያውቁ አእምሮቸውን ለያዘቸው እግዚአብሔር ማስተዋላቸውን ይመልስላቸው አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እመብርሃን።ካንተ ጋር ትሁን ዲስ ላይክ ለሚያደርጉ ልቦና ይስጣቸው ማስተዋሉን።ያድላቸው ሰው እንደ ሰቅ ተፈጥሮ እንደ እንሰሳ እንደ ክርከሮ ቀጥታ ፉቱላይ የመጣውን ብቻ ከማየት ይሰውረን ወንድማችን።ስለተፈወሰ ደስ ብሎኛል ስለሁሉም።ነገር ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን