አባቴ የመረጠለኝ ሚስቴ አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Like Ethio Bilal Tube on Facebook
    EthioBil...
    Follow Ethio Bilal Tube on Twitter
    / bilaltube
    Subscribe To Ethio Bilal Tube on UA-cam
    / bilaltubecom

КОМЕНТАРІ • 914

  • @sads8919
    @sads8919 7 років тому +16

    ማሻ አላህ ይህ ታሪክ እኔ ሁሌ እምመኘው ነው
    የረሡልን ሡና መተግበር ንፍቅ ብሎኛል በተለይ የባላቸውን ሀቅ ሙሉ በሙሉ ተወተው ጀነት ገሚገበት አላህ ያድርገን
    1ሴት 5ወቅት ሠላቷን ከሠገደች 1ወር እረመዳን ከፆመች ባሏን ከታዘዘች በፈለገችው የጀነት በር ትገባለች የሉትን የረሡልን ሀድሥ ሥሠማ አቤት አላህ ከወፈቀኝ ......

  • @selamgizawom1087
    @selamgizawom1087 7 років тому +58

    እግዛብሔር ይባርክህ በእውነት በታም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @zd9022
    @zd9022 2 роки тому +1

    ሱብሀን አሏህ ይህንን ታሪክ ቆይቷል ከስማሁር ግን ሱብሀን አሏህ እኔም አሏሀምዱሊላ አባቴ የመረጠልኝ ልጅ ኒካ ላስር ነው ዱአ አረጉልን አሏህ በዱኒያም በአኬራም አይለያያችሁ ለባልተቤቴ ታዛጅ ሴት ሷልፍ ዳርገኝ

  • @user-oj3dq7wd6s
    @user-oj3dq7wd6s 7 років тому +1

    ታሪኩ በጣም አሥተማሪ ነው ወንዶች ከዚህ ተማሩ
    ወላሂ የኔም ፍላጎት እንደሷ መሆን ነው
    ያረቢ የልብ ኢማን ወፍቀን ጥሩ ትዳሩም ወፍቀን
    ኢትዮ ቢላሎች አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃችሁ ወለታችሁን ኡሡ ይክፈላችሁ
    እናንተ እሁነትም ቢላሎች ናችሁ አንወዳችሃለን 😍😍

  • @fakiyabintisllamabinisalla7205
    @fakiyabintisllamabinisalla7205 7 років тому +12

    ማሻአላህ አላህ ለኛም ይወፍቀን ጀዛከላህ ኽይርን ውድ ውንድማችን

  • @user-bt5zy3dl2u
    @user-bt5zy3dl2u 7 років тому +4

    ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል ምን አይነት ጠካራና ትግስተኛ ሴት ናት አላህ የተሟላ ኢማን ና ፅናት ይወፍቀን ጀዛክ አላህ ኼይር ወድማችን

  • @godisthekingofkings880
    @godisthekingofkings880 7 років тому

    ሱብሀን አላህ እባዬ ነው የመጣብኝ በእርግጥም ሰው ሁሉ የአላህ ፍጥረት ነው የጌታ ፍጥረትን እኛም አስቀያሚ እዳልሆነ ልናውቅ ይገባናል ዋው ሹክረን የአኬ

  • @zozoyamen6114
    @zozoyamen6114 7 років тому

    ያአላህ በጣም ይገርማል። ጀዛኩምላህ ከይር። እኛንም ኢማን ይስጠን።

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 7 років тому +3

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ እግዚአብሔር ይባርክህ ስላካፈልክን ወንድማችን

  • @seadamohammed3285
    @seadamohammed3285 7 років тому +4

    ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል እኛንም ለሁላችንም ሴቶች ሶሊህ ባል ለወንዶችም ሶሊህ ሚስት ይወፍቀን

  • @fs1603
    @fs1603 7 років тому

    በጣም በጣም ይገርማል ማሻ አሏህ ሁላችንንም በዲናችን ጠንካሮች አሏህ ያድርገን

  • @sadasada1366
    @sadasada1366 4 роки тому

    ያረብ ለባሌ ጥሩ ሴት አዲርገኝ ያረብ አላህየ ያከሪም ሀፊዘል ቁርአን የሆነውን ባል ወፍቀን ለሁላችንም ያረብ

  • @user-yh6oe9mu4m
    @user-yh6oe9mu4m 7 років тому +19

    ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል ያረብ በድኔላይ ጠንካራ አድርገኝ

    • @habibrehmain6489
      @habibrehmain6489 7 років тому +1

      susu susur

    • @hawa1860
      @hawa1860 7 років тому +2

      ማሻአላህ። ያረብ እኛንም።ወፍቀንንን

    • @user-fx7rw2kh4z
      @user-fx7rw2kh4z 7 років тому +1

      Habib Rehmain መጣም አሥተማሪ እና አሣዛኝ ነው መሸአላ ይዛኩም አላህ ሀይር

    • @zamzamm4235
      @zamzamm4235 7 років тому +1

      Hagainte bade mashalla

    • @shemssulayman1921
      @shemssulayman1921 7 років тому

      የሸህ ሱልጧን ልጅ ሳቢታ amen yarab

  • @hanahaana6332
    @hanahaana6332 7 років тому +5

    ማሻ አላህ በጣም ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ ነው አላህ ኢማንን ይስጠን

  • @user-up7jd3qw6h
    @user-up7jd3qw6h 7 років тому

    ማሻአላህ ያአላህ ሙሉ ኢማን ስጠኝ በድኔ ላይ ጠንካራ አድርገብ ያረብ

  • @uuuttt8306
    @uuuttt8306 7 років тому +1

    አዎ ልክ ነህ በሀይማኖቱ ጠንካራ ለሀገሩ የሚራራ የሆነ ነው ይህ በእውነት እግዝያብሄር መጨረሻውን ም ያሣምረው ጥሩ ትምህርት ይሠጣል ሁላችንም ጠንካራ እድንሆን ይርዳን

  • @user-pz3xs8wm7g
    @user-pz3xs8wm7g 7 років тому +4

    ሱበሀን አላህ አላህ ቢላሎች ጀዛኩም አላህ ኸይር ያረብ በጣም የሚገርም የማይታመን አላህ ኢማናኛ ሳሊህ ሴቶች ያርገን

  • @jesusisthelordforever.6017
    @jesusisthelordforever.6017 7 років тому +20

    ጤና ይስጥልኝ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ይሄ ትምህርት አዊ ምክር በጣም ልቤን ነካኝ እውነት ነው ስውየው አባቱን ሚስት እንዲመርጥለት ጠየቀ ይህም ምሳሌ ለእኛ ጠቃሚ ነው የስማይ አባታቺን ሲመርጥልን ወደ በረከታቺን ይዛን ወይም ይዞን የሚገብ ይሆናሉ ምክንያቱም እሱ ትክክል ነእና ለልጂዎቹ ያስባልና ።መልክም ዋጋ የለውም እረጋፊ ነው ደሞምየእሱ ፍጡር ናቸውና ክቡር ናቸው ግሩምና ድንቅ እድርጎ ፈጥሮናልና ልናመስግነው ይገባናል ስለዚህ የመረጠልንን መቀበል በረከት አለው።የኔ መመዘኛም መልክ ሳይሆን መንፈሳዊው ህይወቱ ላይ ያተኩራል ከኔ ሌብል ከፍ ያለ እድጎ የሚያሳድገኝን እና በመንፈሳዊው ህይወቱ ጠንካራ የጸሎት ስው የራሱን ፈቃድ ሳይሆን የእግዚአብሄርን ፍቃድ ለማድረግ ሁሌ የሚተጋ እና ታማኝ የጌታ ባሬያ የሆነ ይህንን የረከስውን አለም የናቀ ለመንፈሳዊው ህይወቱ ቅድሚያ ያለው የእግዚአብሄርን ቤት የሚያቀና የነህሚያ መንፈስ ያለውን እመርጣለሁ ምክንያቱም እንደዚህ እይነቱ ስው በረከትን እንጂ መርገምን ወደቤቱ እያስገባም ሁሌ የድል ስው ነው።ይሄንን አይነቱን ስው እመርጣለሁ የእግዚእብሄርን ሀሳብ አገልግለን እናልፋለን ማለት ነው ።ሰለዚህ እምላኩን ያስቀደመ ስራዊት ሺንፈት ውርድት ጥቃት ሞት አይገዳደሩትም አሜን ይሄንን ትምህርት ሼር የምትምደርጉ ሁሉ የበረከቱ ተካፋይ ናቺሁ እየሱሰ ጌታ ነው ተባረኩልኝ።ኢየሱሰ ክርስቶስ በቅርብ ይመጣል ነቅተን እንጠብቀው ያሳርፈናል ያላወቃቺሁትም እወቁት አዳኝ እሱ ብቻ ነው።

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 6 років тому

      Jesus is the Lord forever. አዉነትነዉ.

    • @madinaindris1743
      @madinaindris1743 6 років тому

      Jesus is the Lord forever. hhhh

    • @hayuhayuti5309
      @hayuhayuti5309 6 років тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-qs9qm6cz7r
      @user-qs9qm6cz7r 4 роки тому +1

      አንድ ፈጣሪያችን አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የሁሉም ፈጣሪ አንድ አሏህ ብቻና ብቻ ነው☝️ እየሱስ የጌታ አገልጋይ እንጅ አምላክ አይደለም ማማየ😘

  • @shukuriyaheyru4492
    @shukuriyaheyru4492 7 років тому

    ሠብሀን አላህ በጣም አሥተማሪ ታሪክ ነው ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ

  • @user-rf2ym6ft1h
    @user-rf2ym6ft1h 4 роки тому

    ሲበሀን አላህ ደስየሚል ታርክነው ጀዛካልህ ኸይር

  • @jumanayasser9592
    @jumanayasser9592 7 років тому +3

    mash allah dase yelale allah lagami yewfekan

  • @mekiyaabeshawit2117
    @mekiyaabeshawit2117 7 років тому +8

    Subhan allah allah yiwefiken betam des yilal kelibachinn be iman yimulalin

  • @mariyamahmad3133
    @mariyamahmad3133 7 років тому

    ሱበሀንአላህ አስተማሪ ታሪክ ነዉ ጀዛኩምላህ ኸይረን

  • @Tgdire
    @Tgdire 7 років тому +13

    ይህ ታሪክ ለሙስሊሞች እህት ወንድማችን ብቻ ሳይሆን በሌላም እምነት ለሚኖሩት (ለምንኖር) ነው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ። በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው።

  • @madeenaksa184
    @madeenaksa184 7 років тому +7

    ሱባሀንአላህያረብ።እህቶች ።ቢዶወ።ዳውሎዲ።እንደትነው።የሚደርገው

    • @zwussen839
      @zwussen839 7 років тому

      Madeena Ksa እህት እኔ እልክልሽ ነበር አይዶውን ግን በምን ላግኝሽ

    • @madeenaksa184
      @madeenaksa184 7 років тому

      ማሪሥልኪልላክ

    • @madeenaksa184
      @madeenaksa184 7 років тому

      0567394188እህት ።በዚህላኪልኝማሪ።

    • @emanyeallahbariyanegni3905
      @emanyeallahbariyanegni3905 7 років тому

      masha allah betam des yilal endezih ayinet alah yiwefiken yarb amiiiiiiiiiin amiiiiiiin yarb

    • @kadijaseraj4737
      @kadijaseraj4737 7 років тому

      msaal

  • @zuzulove7942
    @zuzulove7942 7 років тому +23

    ባ ቢለል TUBE ያምለቀቀው ናጋር መከተታል እፋሊገለወ ግን አይማጣልኝም sabscribed አርጌም ግን ለምን?

  • @hawahassan256
    @hawahassan256 7 років тому

    ማሻአላህ። በጣም ማራኪ ታሪክ ነው አላህ ይማኑን ይወፍቀን እህት ወድሞቸ

  • @user-rf2ym6ft1h
    @user-rf2ym6ft1h 3 роки тому

    ሱበሀን አላህ በጣም ደስ የሚል ነው ጀዛ ካላህ ኸይር

  • @hadyahadya5621
    @hadyahadya5621 7 років тому +3

    subhan Allahi

  • @anisabedru5909
    @anisabedru5909 7 років тому

    ሱብሀነላህ በጣም አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ሹክረን ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544
    @kokaerkihunegzabheryemeseg3544 7 років тому +2

    በታም በታም ቱሩ ትምህርት ነው እግዛብሔር ትስጥህ ወንድማችን ስላካፈልከን

  • @sofiakoke1407
    @sofiakoke1407 7 років тому

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ አላህ እኛንም የታሟላ ትዳራ ይስጠን በሂማን

    • @hdhd2080
      @hdhd2080 7 років тому

      ማሻላህ አላህ ለፕም ይውፍቀነ አላህውም አሚንንን

  • @hgchhchhg3896
    @hgchhchhg3896 7 років тому

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል አሏህ እኛንም ልባችነን ጥሩ ያድረግልን ያረብ

  • @user-hy6nt9mv7r
    @user-hy6nt9mv7r 7 років тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክነው

  • @jghduhficmdckcoggf3017
    @jghduhficmdckcoggf3017 7 років тому

    ሱብሀን አላህ ማሻአላህ አላህ ለኛም ሂደያ ይስጠን ያረብ

  • @user-tm4wh5kd3b
    @user-tm4wh5kd3b 5 років тому

    ጀዛከላኸይርበጣምአሥተማሪነው

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 роки тому

    እስኪ አላህ ይጠብቀን እኔ ወላሂ አንድ ነገር ልንገራችሁ በጣም ቆንጆ ነኝ አልሀምዱሊላህ በመልክም በፀባይም ግን ለኔ ጎደሎ እንደሆንኩ ይሰማኛል ምክንያቱ ደግሞ ቁርአንን ተምሬ ለማስተማር ነበር ሀሳቤ አላህ ይርዳኝ ይርዳን ሁላችንም

  • @islamnewhywete1146
    @islamnewhywete1146 7 років тому

    ያረብ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ያአላህ እኛንም ወፍቀን

  • @sarajemal2880
    @sarajemal2880 7 років тому

    ማሻላህ ውዳአላህ የቀረበ ለሱን ግንባሩን ያጎነበሰ ሁሌም ስኬታማ ነው ያረብ ያላህ እባክህም ትክክለኛው ያላህ ባሪያ አድርገን እረሱል ዕለይሂ አሠላም 4ነገሮች ደስታን ይስጣሉ ደስታን ይፈጥራሉ ብለውናል ከነሱም እንድዋ ሷሊህ ሚስት ናትና እባክህ ከሷሊሆች ተርታ መድበኝ ከውድ ባለቤቴ ከተጋባን 2አመት አልፎናል አልሀምዱሊላህ ፈልገው አይነት ባል ነው እኔም ሁሌም ቢሆን እስላሚክ ጥሩ ሂወቶች በስማሁኝ ቁጥር የበለጠ ለትዳርና ለባለቤቴ ያለኝ ፍቅር ገድብ ያጣል እዳኔም የሚተላለፉ እስላሚክ ታሪኮች ላይ ትዳራቸውን ሚያጣፍጡ ብዙ እህቶች ይኖራሉ እውቀት ከማስራጭት ወደኋላ እዳትሉ አላህ ምንዳቹን አይዘነጋምና ።ወላሂ እደትዳር ደስታ ሚያረጋጋ ሂወት ያለም አይመስለኝ ብሎም እደትዳር እቅፋት የበዛበትም ሂወት እደዛው ግን እምነትና ኢማን ካለ ትዳር የሂወት ማጣፈጨው ነው አላህ ለሁላቹም የምትመኙት አይነት ትዳር ሳይሆን የሚበጅቹን መርጦ ይስጣቹ ።

  • @user-pz1gr6pu5r
    @user-pz1gr6pu5r 7 років тому

    ማሻአላህ እጅግ በጣም መሳጭ ታሪክ ነው እኛንም አላህ የልብ ኢማንን የወፍቀን ያረብ

  • @foziiyenus9462
    @foziiyenus9462 7 років тому

    በጣም ደስ ይላል ጀዛከላህ ሀይር

    • @assyaseid5957
      @assyaseid5957 7 років тому

      ያረብ እኛንም ወፍቀን

  • @temrindrisiloveyoubaba852
    @temrindrisiloveyoubaba852 7 років тому

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምርላት ይጨምርለት

  • @hanihni2625
    @hanihni2625 7 років тому

    ጀዛኩምላህ ኽይሪ በጣም አስተማሪነገሪነዉ አላህ እኛንም ዮስጠን

  • @user-oh9rh4uw7s
    @user-oh9rh4uw7s 7 років тому

    ያአሏህ እኔንም ባለባተንም አሏሁ ከወደዳቸው አርገን ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ወንዶችም ሴቶችም እዱኒያ አያታለን አማና ያአህዋኒ

  • @susu-yf2dr
    @susu-yf2dr 7 років тому

    ማሻአላህ አለህ እሰከመጨረሻው አይለያያችን አቡበከር አንተም አላህ ትጠብቅህ

  • @neimadi-fh4wf
    @neimadi-fh4wf 7 років тому

    جزاكم الله خير

  • @user-kn8by2qj7t
    @user-kn8by2qj7t 7 років тому

    جزاكوم الله خير

  • @khadijah.yamiral9737
    @khadijah.yamiral9737 7 років тому

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው ጀዛከሏህ ኸይር

  • @damma2573
    @damma2573 7 років тому

    ሱበሀን አለህ ጀዘኽ አለህ አቡክ በጠምምም ልብ የምናካ ተርክ ነው አለህ ሆይ ኢማን ይስጠን በአለህ እክዋት ዱአ አድርጎኝ ለኔም

  • @fatomahassn2686
    @fatomahassn2686 7 років тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ወደ ቀጥተኛው መገድ ይምራን

  • @glaxiglaxi4734
    @glaxiglaxi4734 7 років тому

    አላህ ሷሊሁን ባል ይወፍቀን ሰግዶ የሚያሰግደውን ያረብብብ

  • @saud7930
    @saud7930 7 років тому

    ማሻአላህነዉ፡ታሪክ፡አላህ፡ከደዚች፡አይነቷ፡ያርገን

  • @hiwimohammed7756
    @hiwimohammed7756 7 років тому

    Masha allah egnm allah yewafeken yareb

  • @makkiya3464
    @makkiya3464 7 років тому

    ሡበሀንአላህ በጣም ደሥ ይላል ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @teybahussen6459
    @teybahussen6459 7 років тому

    masha allah allah ywefken yareb jezakum allah bilaloch

  • @snmsuga3679
    @snmsuga3679 7 років тому

    ሡበሀን አላህ አጅብ አሥገራሚ ነው በጣም ይገርማል
    መሸአላህ መሸአላህ
    ጀዛኩመላህ በሠማነው አምንጠቀም 😘

    • @snmsuga3679
      @snmsuga3679 7 років тому +1

      በሠማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @saratube7542
    @saratube7542 7 років тому

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ሱብሀን አላህ
    ወላሂ በጣም የሚገርም ነው
    ለነገሩ ቆንጆ ሰዉ መልካም
    ላይሆን ይችላል መልካም ሰዉ ግን
    ሁለም ቆንጆ ነው አላህ አብዝቶ
    የውስጥ ቆንጆናን ይስጠን አሚን ያአላህ
    ለኛም እንደዚህ ያለ በኢማን የተሞላ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን ያረብ
    ልባችንን በኢማን ሙላልን አሚን በሉ እስኪ ውድ የኢስላም ልጆች

  • @user-bu4cg9rq5l
    @user-bu4cg9rq5l 7 років тому

    masha allah betam astemari new jezakellah heyr legnam allah ywefken yaareb

  • @temrindrisiloveyoubaba852
    @temrindrisiloveyoubaba852 7 років тому +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ደስየሚል በጣም ሁሌ ስሰማው ብውል የማልጠግበው አላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን

  • @radiyamuhammed4842
    @radiyamuhammed4842 7 років тому

    ሱብሃነላህ በህይወቴ በጣም ያስደሰተኝ ቂሷ ቢኖር ይሄ ነው ያረብ ያአላህ አንተ አይሳንህም እኛንም ወፈቀን ለአንተ ቅርብ የሆነች አንተን የምትፈራ ልብ ሰጠን

  • @rahimanur8099
    @rahimanur8099 7 років тому

    ሱብሀን አላህ ደስ የሚል ታሪክ

  • @swsw9316
    @swsw9316 7 років тому

    ድስ የሚል ነው ኢማን አላህ ይስጠን ያርብ

  • @fdhhhdjjj1808
    @fdhhhdjjj1808 7 років тому

    ማሻአላህ አላህየ እኛንም ይወፍቀን ይገረማል ሱብሀን አላህ ላኢለሀ ኢለላህ ያረብ እኔስ መጨረሻየ ምን ይሆን

  • @tyytyy3478
    @tyytyy3478 7 років тому

    ማሻአላህ ቢላሎች ምትለቁልን ቪዲኦ ማሻአላህ ነው በርቱ የኛ አንበሶች የትዳር አጋሬን ለመቀስቀስ ኢንሻአላህ የኔም ምኞት ነው ይሄን ስሰማ ደስታ ተሰምቶኛል አልሀምዱሊላ ።

  • @shmsyaashik2377
    @shmsyaashik2377 7 років тому

    gezak allah her allah ywefken

  • @zainebz2263
    @zainebz2263 6 років тому

    ጀዛካ አላሁም ህይርን
    ኡዝታዝ

  • @neimaneima1719
    @neimaneima1719 7 років тому

    ሱብሀነአላህ ጀዛከላሁመ ኸይር በጣም ደስ ይላል

  • @user-zo8wl7le1c
    @user-zo8wl7le1c 5 років тому

    መሸአላ፣አላህየወፊቀን፣እናአድስገቢነኝ፣ላይክግጩኝ

  • @sofiyayesuf146
    @sofiyayesuf146 7 років тому

    ማሻ አላህ ለኛም አላህ ይወፍቅን ወንድም ጀዛከላህ አላህ

  • @abdurazakderese7802
    @abdurazakderese7802 7 років тому

    Masallhe betam des ymle tark yareb

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e 7 років тому

    ያአላህ እደት ያምራል ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያረህማን አተ በድኔ ላይ ጠካራ አድርገኝ

  • @ghvcnh6127
    @ghvcnh6127 5 років тому

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @user-jq4vp8gq1p
    @user-jq4vp8gq1p 7 років тому

    ማሻአላህ አላህ ሆይ አንተ ትዳራችንን አሳምርልን ጀዛክአላህ ኽይር። ወንድማችን አላህ ይጩምርልህ

  • @odette5176
    @odette5176 7 років тому

    ጀዛከላኸይር ቢላሎች እኛም ይወፍቀን ግን በምሳሌ ብቻ ሆኖቀረ ያአላህ አስበን

  • @haytemehamed6466
    @haytemehamed6466 7 років тому

    መሸአላህ ተባርከላህ

  • @sitinaahmed8087
    @sitinaahmed8087 7 років тому

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም። የአላህ እዝነት እና በረከት ለዘወትር አይለያችሁ

  • @user-kp7wp8mw2c
    @user-kp7wp8mw2c 7 років тому

    ማሻ አላህ አላህ የስም ሙስሊም አታድርገን ያረብ

  • @rihanayaallahbarya4461
    @rihanayaallahbarya4461 7 років тому

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @zuzuah9829
    @zuzuah9829 7 років тому

    mashalah des ylem alah ywefqen yareb

  • @sofiyamuhamad9969
    @sofiyamuhamad9969 7 років тому

    ሱበህን አላህ እኛንም ከደነዚህ ካሉት ወፍቀን ያረብ

  • @rabiasaid6423
    @rabiasaid6423 7 років тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ እንደዚህ አይነቱን ባሪያ ይወፍቀን ያረብ እኛም ሰምተን እምንጠቀም አላህ ይድርገን ያረበል አለሚን አላሁመ አሚን

  • @hananabdi6412
    @hananabdi6412 7 років тому

    jezakellah betam des yilal

  • @zainabibrahim2869
    @zainabibrahim2869 7 років тому

    S.A.W. ማሻ አላህ ቢላሎች አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ኢንሻ አላህ ለኛም አላህ ኢማን ያለውን ይወፍቀን አሚን

  • @rizannazeer6222
    @rizannazeer6222 7 років тому

    ማሻ አላህ እናመሰግናለን ለምክረዎ

  • @alamsaeed3154
    @alamsaeed3154 6 років тому

    አላህ እኛም ይውፕፍቀን ይረብ የልብ ኢማን ይስጠን

  • @AliAhmed-fo2cj
    @AliAhmed-fo2cj 7 років тому +1

    masah allah betam des yelale ya allah eman seten

  • @ekrammohamed9635
    @ekrammohamed9635 7 років тому

    masha allah
    betam desie yemle tarike new Jezakum allah hyer

  • @sadafatumabintmhammed
    @sadafatumabintmhammed 7 років тому

    ማሻአላህ አላህሱበሀነሁተአላ እኛንምይወፍቀን አሚንን ጀዛከአላህ ወንደም

  • @user-um3tj7pr4z
    @user-um3tj7pr4z 7 років тому

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን

  • @salamgoshu7010
    @salamgoshu7010 7 років тому

    አስገራሚ'ታሪክ'ነው
    ደስ'ይላል

  • @aseya.977umer6
    @aseya.977umer6 7 років тому

    masha allah yewofken yareb

  • @user-tq4ef8yk9n
    @user-tq4ef8yk9n 7 років тому

    ማሻ አላህ ጀዛከላሁ ኸይረን ወድማችን

  • @rahmamohammed4073
    @rahmamohammed4073 7 років тому

    ماشا الله
    ماشاالله
    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @ataybanure2372
    @ataybanure2372 7 років тому

    masha allah egnanm allah ywefken

  • @user-of7ho7yg7r
    @user-of7ho7yg7r 7 років тому

    ማሻ አላህ ጂዛክ አለኸይር ወንድማችን

  • @sofiamohammed3024
    @sofiamohammed3024 7 років тому

    ሱባሀን አሏህ አጅብ ነው ጀዛኩመሏሁ ኸይረን

  • @user-df6on7dv5f
    @user-df6on7dv5f 7 років тому

    ዋው ደሥ ይላል እግዛብሄር ይባርካችሁ

  • @muna7612
    @muna7612 7 років тому

    ያረብ እኝንም ወፈቀን ሁሉም ነገረ በአንተ እጀ ነውና ያረብ

  • @susilove3416
    @susilove3416 7 років тому

    masha Allah betam des yilal jzk kayar

  • @Muna-kd5so
    @Muna-kd5so 7 років тому

    ማአሻአላ፡ደሰየሚል፡ታሪኽነወ፡ጀዘኹም፡አላህኺር