ሃምሌ 3/2016 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጥቁር ገበያ የሃዋላ ዋጋ ሳይታሰብ ከዚህ ደረሰ አጃኢብ ነው እሄን ሳያዩ በጭራሽ…Black market currency
Вставка
- Опубліковано 6 вер 2024
- የጥቁር ገበያ የምንዛሬ የዋጋ መረጃ!Black market currency
ምንዛሬ
የምንዛሬ
የዶላር
የዲናር
የዲርሃም
የሪያል
ዩሮ
ፖውንድ
usmi tube
usmi
ethiopia
ethio
#addis ababa
ስዴት በጣም ዴክሜኛል ❤❤❤❤❤❤ ልጄን በጣም ናፍቀኛለች😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ አላህ ያግዝሽ ሁላችንም ናፍቀናል
አይዞሽ ማሬ ሁላችንም ደክሞናል❤❤❤❤ውዴ
Ayizosh wude tiderishiyalesh ❤❤❤❤❤egizihabiher amilak kanichigar yihunilish inem hitsan 3 amet link xiye nawu yemexawut inem ye lije nafikot bexam yazen gin mini inaderig qenachin cerisen ingebalen ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብር እንደሆነ አይጠገብም ህጅና ልጅሽን እይ
Ayizosh inem 7 amatenewu nafqanyalech😢 fexari yirdan ish
አሪፍ ነው ይቅንስ ሀገራችን ኑሮ ይቀንሳል
ሪያዶች የላካችሁ ንገሩኝ
ወአለይኩምሠላም ኡሥሚ አተልክነህ።ላኪወችየሚቀይሩበትነው የኛን መላኪያ የሚያቁት።ላኪዎችናቸው የተወሰነካላገኙ አይልኩም በጣምከጨመረ ይጨምራሉ 20ና30ውየነሡነውኮ።በነጻአይልኩልንም
መላኪያ ግን ስንት ነው
ድርሀም 32 የገባ ጊዜ አልክም ብየ 12. ሺ ድርሀም ይዠ ቀረሁ😢
ታዲያ አሁን እኮ አሪፍ ነው 😮
እኔም15ሽአለኝምንይሻለናልዝብለንንላክ
@@hawlet.adem123እኔም 17ሺ ዛሪ ልልክነው ኡፍፍፍፍ ድካም ብቻ
@@user-bm9iq8do2hስንት ነው
እኔማ ሀወለ እንቢ ብለኝ በበንክ 14.50 እየለኩ ነዉ ድከም ብቻ ደምወዝ 1000 ሪየል
👍👍👍👍👍
Ante hule new ende ajayeb kezih derese eyalk yemetakabedew keza menem leyunete yelwm sew tensefesefo endiyayuh nw yemtakabedew
በአላህ የጀመአ ዶራል ንገሩኝ ጆርዳኖች
Er Dubai salas bir Ke hamisa saniti new 😳🥺
ኡፍፍፍ ሆድ አስባስሽኝ 😢 አይዞሽ ጀግናዬዬዬዬዬዬ
ስራው ያውጣው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኮይቶች ዛሬየላከ
እኔ. ልኬ. አለሁ. ዛሬ. 30. Kd. 360. ልኬ. አለሁ
@@fatemahmohamed2233ቀጥረ ስጭ ዉዴ
ሳዉዲዎች ዛሬ ስንትነዉ ጅዳ ሹክበሉኝ
ለኔም
33.50'
@@user-rs4if2qj3f የት ነዉ
34
እርፍ ጭራሽ ወርዷል የኩዌት ዲናር 😢😢
አዎ ወርዶዋል ትለንት 372 ልኬየለሁ
@@nejahahmed3005ስቱን. እህት. አረ. ዛሬ. 30. Kd. 360. ላኩ
@@nejahahmed3005 ስንቱን
ውሸት ነው
እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢😢
እኔንም ደምሪኝ ማሬ ደምሪሽአለሁ❤
👍👍👍👍👍