የቀድሞ መንግስት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #semaypodcast #ChristianTube#Semaytube#Encounter#Christian Tube#Christian Media#ሰማይ ቱብ#Ethiopian Protestant#Christian podcast #የሳሚ እናት #አስቴር አበበ
    #aster abebe @yidnekachewteka9679 @halwotemmanuelchurch

КОМЕНТАРІ • 5

  • @dinabeletediye5708
    @dinabeletediye5708 3 дні тому +1

    መንጌ ወንድሜ ስላንተ ስለቤተሰብህም ጭምር በጣም ደስ ብሎኛል…የተባረከች ሚስት የተባረኩ ልጆች እግዚአብሄር ሰጥቶሃል…..እግዚአብሄር በአንተ አላማ ስለነበረው ከጫካው አስፈሪነትና ከአውሬው ጠብቆ እዚህ ስላደረሰህ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ አባዪ እና ጋሼ እንዲሁም ጋሽ ታዴ ሁሉም ኖረው የደረስክበትን ቢያዩ በጣም ደስ ይለኝ ነበር…እግዚአብሄር መልካም ነው እግዚአብሄር እንኩዋን እረዳህ….እስከመጨረሻውም ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ፡፡

  • @migbarudussengaw4147
    @migbarudussengaw4147 2 дні тому +1

    Dear brother menge,
    Congradulations God bless you.

  • @Bekalu-yj6xn
    @Bekalu-yj6xn 5 днів тому +3

    Love first

  • @hermeladejene700
    @hermeladejene700 4 дні тому +2

    ወንድማችን ድንቅ ምስክነት እውነት ነው እግዚአብሄር ይንሩበት እንጂ ትዳር ጣፍጭ ነው በተቃራኒውም የእግዚአብሔር ፈቃድ የሌለበት ደግሞ መጨረሻው አያምርም

  • @jemo5716
    @jemo5716 5 днів тому +3

    እዉነት ነዉ እኔ በደርግ አገዛዝ ሤቷን ልጁን እናቴ ያዉ ጎንደር ደግሞ መላኩ ተፈራ በጣም ይፈራ ነበረ እና ክርሥትና ለማሥነሣት ሌሊት 9 ሠአት ተደብቀን ክርሥትና ተነሥታ መጣነው እኔ የምለዉ ወያኔም ከመንግሥቱ ሐይለማሪያም ጋር አይተናነሥም ነበረ ግን አሑን ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር አብይን በጌታ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሠዉ ሢመጣም ሠዉ ያማርራል።ይመሰለኛል የሐገሬ ሕዝብ ትንሽ ቆንጠጥ የሚያደርገዉ ሠዉ ነዉ የሚፈልግ።