Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቤተሰብ ሁሉም ነገር በመልካም እንደሚፍታ ተሰፍ አለን ስለዚህ አሁንም በትግስት እንጠብቅ በአሪፍ ቪዲዮ ሊመጡ ይችላሉ❤️💝👍👌👏🙏
👍👍❤❤
ሀኒዬ❤🙏
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
ሃይሚ እና ብሩኬ ከካሜራ ውጪ መነጋገር አለባቸው ቀላል ጊዜ አይደለም ያሳለፋት ይሄ ሁሉ መዋደድ በከንቱ መቅረት የለበትም ሃይሚ ብሩኬን ማመን አለባት ብሩኬ ጨዋ ልጅ ነው ለምን ካየችው ሴት ሁላ ትጠረጥራለች ልጅቷንም በመጥፎ አንያት ባለጌ ናት ብዬ አልቀበልም ማንኛውም ወንድ የሴት ጓደኛ እንደሚኖረው ሁሉ ምን ችግር አለው ብሩኬም በሐይሚ ላይ ሌላ ሴት ሚደርብ አይመስለኝም
እህቴ ትክክል ነሽ ሁሉቱ ግልጽ መሆን አለባቸው ግን በዚህ ስዓት ልጅቱ በመጣች ቁጥር ብሩክ እየሳመች ሀይሚን ለማናደድ የምትጥር ከሆነ ሁለቱ አብርው ለመቀጠል ለሀይሚ ትልቅ ፍተና ነው 😢😢
እህቴ ለምን እንደሁ ባላቅም ብሩኬ ያሣዝነኛል።ምክኒያቱም ብሩኬ ሁሉንም ሠው በየዋህነት እየቀረበ ያለ ስሙ ስም ያሠጡታል እሡ ግን ማርያምን ንፁህ ልብ ያለው ሠው ነው።ግን ትንሽ ጥፋት ሢያጠፋ ስሙ ገናን ነው።ከኔ ጀምሮ ብሩኬ ሢያጠፋ ጭፍጭፍ አርገን እንሠድበዋል የኔ የዋህ።ደግሞ ሠውን አውርቶ ማስረዳት አይችልም ብሩኬ።ሶሢ እምትባል መዥገር በፕራንክ ሠበብ አርጋ እሡ ካላት ውጭ ተውና ነው ነገሩ የተባባሠው።ብቻ ፈጣሪ ሠላማቸውን ይመልሠው።እኛንም ጎዱን የምር።
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ብሩክ በጣም ጨዋ እና የዋህ ልጅ ነው ግን በእሱ በሚመጡ እሴቶች የእሱን ሁሉም ነገር ህይወት እንዲበላሽ መፍቅድ የለበት በቃ መጠርጠር መንቃት አለበት አሁንም ብሩክ ምንም ጥፍት የለበትም ይቅርታውን ስለተቀበለችው ግን ግን በየዋህነቱ ብዛት ችግር ይመጣል መጠነቀቅ አለበት ለራሱ እኔ ሁሉቱም አንድ እና ወደ ፍቅራቸው እንዲመለሱ ነው
ትክክክክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሽ ሰላም ያውርድ❤❤❤
አይ ሀኒዬ❤ እየተዋወቅን የሚሰሩትን😂😂 ብቻ እኛም ተሳዳቢውም ተመልካቹም እዳር ይቀራል እነሱ አይለያዮም ሀሚዮ እና ብሩክ❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አገሬ በጣም እነሱ መቼም አለያዩም
የሀይሚን ሥሜት አች ብቻ ነሽ የተረዳሻት ማሪያምን😢😢😢😢😢😢
አወ ስለ ሀይሚ ከጅምሩ ገና በጣም ነው የምረዳት እህቴ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰለም ሀኒቾዬ💐💐❤❤❤
የኔ እህት ተባረኪ ንግግርሺ ልክ ነሺ ብሩክ ይሄን በደንብ ስማማማማው
አመስግናለሁኝ
❤❤❤❤
ሠላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣሸ ዉሰጣቸዉ አልተማመነም ለምን ግን ብሩኬ ግን ምሰኪን ነዉ
ደከመን ብሩኬ አይሰማም ሴቶች ገና ገደል ይከቱታል በዚህ የዋህነቱ
እኮ የምር ብሩክ በየዋህነቱ 😢
ሰላም ሰላም እኮን ደህና መጠሺ ማማየ በርቺ ማማየ🎉🎉🎉❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ❤
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
ሀይሚየየኔውድ አረይቀበቃሻል😢😢
ሀይሚ እኮ ተናግራለች እፕብቅቶል ፕራንኩ😊
ትክክክክክክክክክል ነሸ❤❤🎉😢
እሽ እህቴ
ስላም❤❤❤❤
እኔ ግን የብሩኬ መፋዘዝ ዋጋ እንዳያስከፍለው እሰጋለሁ።ሐይሚ ከሰዎች ጋር ያላት ግንኙነት በገደብ ነው ብሩክ ለሁሉም ሰው ክንፉን መዘርጋት የለበትም አውቃለሁ ብሩክ ሌላ አመል የለበትም ሌሎች በየዋህነቱ ተጠቅመው ህይወቱን እንዳያበላሹበት እሰጋለሁ በተለይ ሴቶች ።አልገባውም።ባለፈው ለሐይሜ ከማንም ሴት ጓደኛ እንኳን እንደሌለው ነግሯት ዛሬ ይች መታ ሰትሰመው ለም ሐይሚ አትሰጋ በፕራንኩ ጊዜ የሳመችው ለፕራንክ ነው እንበል የአሁኑን ምን እንበለዉ??እኔ ሐይሜ የበታችነት እየተሰማኝ ነው ያለችው ልቤን ነክቶኛል።አገባሻለሁ ያሸ ሁሉ ላያገባሽ ከባልሽ ሆድ አትባባሽ የሚሉት እንዳይሆን ቡሩኬ ይን ቢያሰተካክል መልካም ይመስለኛሌ ያሮጊት ነገር ፣ ነገር አበዛሁ የኔ ናት በተረፈ አገላለፅሽን እወደዋለሁ በሚዛናዊነትሽ ቀጥይበት።ሰላመ እግዚአብሔር በመካከላቸው ይስፈንልን አሜን!!!
የኔ እህት በመጀመሪ ለሁሉለቱም ተጨንከሽ በእኩል አይንት በማየት ትክክክክለኛ ሀሳብሽን ስለአስወመጥጥሽ ለአንችም መልካሙን ንገር ይግጠምሽ ሲቀጥል (የምር ለመናገር ብሩክ ለሀይሚ ያለውን ትክክለኛ የፍቅር ስንት ልክ እንደ ፍቅረኛ ቢያንስ በውስጥ ለምንስ አይነግራትም ሲቀጥል ሀይሚ ከዚህ በላይ ምን ታድርግ እሱዋ በጣም እንደምታፍቅርው ብታቅም ግን ለምን አይረዳትም ይባስ ልጅቱ ድጋሚ በመጣች ቁጥር እንድትድመው ፍቅድ የለበትም እንዴ ሶሲን በውስጥ ማድጠንቀቅ አለበት
ሰላምሽ ይብዛ ሀኒዬ ❤ ትክክል ነሽ ሶሲትባለዉ ልጅ ማራቅ አለባት ብሩኬ ለምን እህዳለሆ ስትል እሺ አላት ያልሽዉን ሀሳብ ምናልባት አትሄጅም ብሎ የለመናት ቀጣይ ፓርት ዛሬ ይለቀቅ ይሆናል ቢዬ አስባለሆ ከዛ ቁጭ ብለዉ ከተነጋገሩ ሁሉነገር ይስተካከላን❤❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አንችም በጣም ገብቶሻል እሱን በጉጉት እንጠብቃለን ሰላሙን ያውርድልቸው ❤❤❤
@hanichotube 🙏💚💚💕
በትክክክክልናሽ
❤❤❤እሽ
ሰላምሽ ይብዛ ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ ግን እኮ ሶሲ የምትባለው ከሀይሚ ፊትም የብሩኬ ጓደኛ ናት😁ወይ ጉድ በአልን አብረው ያክብሩ ይታረቁና የምን ጥርጣሬ ነው ጥርጣሬ ቤትን ያፈርሳል ይቅርታ መጠያየቅ ትልቅነት ነው
ናርዲዬ ሰላም ነሽ አወ የሶሲ እና የብሩክ ጎደኛነት ከሀይሚ በፊት ነው ግን አሁን ላይ ልጁቱ በፕራንክ መልክ ገብታ ለሀይሚ ትልቅ ፍተና ሁናለች የምታሳየው አክት እረ ጉድ 😂😅
ቸር ያሠማሽ ባልሄደች
አሜን ተስፍ አለን ❤
Lekenashi❤
❤❤
ሀይሚግን በጣም አጥፍታለች ይቅርታ ከተቀበለች ሁሉንም መተው ኘለባት
ዛሬ ይታሩቁ ይሆናል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ❤❤
selam yena konjo chgroma eso lmne afkrhalawaelw aenchen nwe mfelgawe ayelaetem eda set yzo eymta edbfet aetmnweme mknyatome atktem aelngraetem selze ttrtraelche😢 enaem telaetna lhed nwe setelwe zm aelaet byense eshe abren enedaelen aelaelaetem zm selaelaet ybse emntoa holo yetfaele ahonme arfedem yemwedaet yemefkraet khone esome eza hedo ngrone mftte aelbte❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እህንማ በተደጋጋሚ እየጠየቅን ነው ለምን ፍቅራቸው ለራሳቸው ድብቅ እንደሆነባቸው አይገባኝም ለምን በውስጥ ብሩክ ፍቅሩን አይገልጽላትም ቢያንስ ደግሞ አብርን እንሂድም ቢል መልካም ጉዞ አላት ወይስ ይህም ፕራንክ ነው ክክክ😅😢😢
@hanichotube yseblaele🤣🤣
@@kokebgezahgni2469 የምሬ ነው እኮ ጥሎት ሄደ ሸኝ እያለችው መልካም ጉዞ ክፍል ሁለትን እኔ በጉጉት እየጠበኩኝ ነው ሄደለሁኝ አትሄጅም ከዛ እርቅ. ይወርዳል
@@hanichotube yena konjo er ahones bza eda🤣🤣ygdone medical aelbte klhone ygodaele holome swe yeso tfte euelen nwe cherashe mlkaem gozo mnm ngger aychelme
❤❤👍👍
ሀኒዬ ፍሮፋይል ስቀይር ጠፋሁኮ😂😂😂
በጣም የምር ክክክ
Gad bills you O my god you took true cups up
አመስግናለሁኝ በጣም ❤❤
Hanye tamplenu haymi butagera hedech new yemilew sathed aykerim
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ (ታምኔል እና ቪዲዮ አንዳንዴ አንድ አይሆንም አይመሳሰልም ስለዚህ ገና ለዛሬ ነው እሄዳለው ያለች ግን ግን (የምትሄድ አይመስለኝም በብሩክ ጨክና 😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
🎉❤❤❤❤❤❤🎉
ቤተሰብ ሁሉም ነገር በመልካም እንደሚፍታ ተሰፍ አለን ስለዚህ አሁንም በትግስት እንጠብቅ በአሪፍ ቪዲዮ ሊመጡ ይችላሉ❤️💝👍👌👏🙏
👍👍❤❤
ሀኒዬ❤🙏
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
ሃይሚ እና ብሩኬ ከካሜራ ውጪ መነጋገር አለባቸው ቀላል ጊዜ አይደለም ያሳለፋት ይሄ ሁሉ መዋደድ በከንቱ መቅረት የለበትም
ሃይሚ ብሩኬን ማመን አለባት ብሩኬ ጨዋ ልጅ ነው ለምን ካየችው ሴት ሁላ ትጠረጥራለች ልጅቷንም በመጥፎ አንያት ባለጌ ናት ብዬ አልቀበልም ማንኛውም ወንድ የሴት ጓደኛ እንደሚኖረው ሁሉ ምን ችግር አለው ብሩኬም በሐይሚ ላይ ሌላ ሴት ሚደርብ አይመስለኝም