“ወቅቱ የሚጠይቀውን ጀግንነት ልንላበስ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ኮምፕሌክስ የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር

КОМЕНТАРІ • 256

  • @akabissinyatube2970
    @akabissinyatube2970 3 роки тому +6

    ይህን መሪ በሀገሬ ማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በርታ የእኛ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 роки тому +15

    አብቹዬ ቃላቶችህ ምርጥ አንተ ምርጥ ፈቅር የሆንክ መሪ እረጅም እድሜ !!

    • @ananeyaazene1149
      @ananeyaazene1149 3 роки тому +1

      Weregna mejemereya yememotewun amara yasekere

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 3 роки тому

      @@ananeyaazene1149 ትክክል ይህ የአማራ ጠላት ነው ለሚሞተው ህዝብ አንድ ቀን ነፍስ ይማር ያላለ ጭካ ኝ

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 3 роки тому

      @@user-qo8ni4tq4o ትክክክክል።እኔም።እንተው

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 3 роки тому +8

    COVID-19 የማይፍራ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አብቹ በርታ 🙏

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 роки тому +15

    እቶ ወርቁ በጣም ጎበዝ ስው በርታ ጀግና ነህ ምን የተማረው ሆዱን በወሬ ወጥሮታል እንግዲህ ይህ ፋብሪካ ስንት ሥራ እጥ ይይዛል እድሜ ከጤና ጋር ይሁን

  • @rahmeku6506
    @rahmeku6506 3 роки тому +2

    May the Lord you honour keep you blessed

  • @abejearagie8412
    @abejearagie8412 3 роки тому +16

    Yes I’m from Ethiopia 🇪🇹 yes I’m from Amhara, yes I m from Gojam

  • @abelrobel9042
    @abelrobel9042 3 роки тому +8

    Rivan enji tesfa ankortm 🙂 berta mrtu sw abey ahmed 🙏🏽

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 3 роки тому +1

    ክብር ለሚገባው ክብር የምትሰጥ ንጉሳችን ሰላምህን ያብዛልን ፈጣሪ ለኛ ሲል

  • @rahmeku6506
    @rahmeku6506 3 роки тому +2

    May the God you honour bless you, Dr. Abiy

  • @saramanyahilal8635
    @saramanyahilal8635 3 роки тому +13

    ሀገራችንን ከነችግሯ የያዘልን መሪ ነው!!እናግዘው!!!!

  • @getachewgizaw3597
    @getachewgizaw3597 3 роки тому +4

    God bless you more Dr.Abyi he has already blessed you , from Nairobi

  • @ሙለታነኝየሀራውዘናጭ
    @ሙለታነኝየሀራውዘናጭ 3 роки тому +21

    አተንም ያቆይልኝ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm 3 роки тому +6

    አቶ ወርቁ እናትዎትን እረጅም እድሜ ይስጥልዎት እርስዎን የሀገር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abebechshiferaw1633
    @abebechshiferaw1633 3 роки тому +3

    ቃል የለኝም

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 3 роки тому +4

    በትክክል አብቹ አላህ ሀገራችንን ወገናችንን ይጠብቅ እኛም ልቦና ይስጠን

  • @banchieamlak9695
    @banchieamlak9695 3 роки тому +4

    አቡቹ ምርጥ መሪይችን ከአተጋር ወደፊት

  • @ale2035lovenews
    @ale2035lovenews 3 роки тому +10

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ💚💛❤

  • @surawork7046
    @surawork7046 3 роки тому +1

    i praise God to have u

  • @gashachewmolla2788
    @gashachewmolla2788 3 роки тому +10

    ዶ/ር አብይ ለየት ያለ አስተሳሰብ ያለህ ሰው ፍፁም ልዩ ነህ ባላደቅህ ይገርመኛል ታስፈልገናለህ

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 роки тому +1

    ክብር ምስጋና ለሁላቹህ❤❤

  • @makiyooabenezer7975
    @makiyooabenezer7975 3 роки тому +5

    you are my hero አቢቹዬ እንወድሀለን በርታ ከጎንህ ነን

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 3 роки тому +5

    E/r ey Ethiopian jegnoche ena enkuweche ezbe yetbk 🙏🙏🙏🇨🇬💪👍

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 3 роки тому +18

    ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ይረዳሐል አምናለሁ ጌታ ዘርህን ይባርክ ለበረከት ሁን።

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር እትዮጵያንም ይባራከት አንቴንም ራጅም እድሜና ጤነይሰጥህ የኔጀግና መሪ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 3 роки тому +16

    አብቾ አላህ ይጠብቅህ

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 роки тому +4

    አቶ ወርቁ እንኳን ደስ አለህ በርታ እግዚአብሔር ያብዛልህ ሀብትህን

  • @abdullahhailu1656
    @abdullahhailu1656 3 роки тому +3

    አቶ ወርቁ በጣም አኮራሀኝ አላህ ይጨምርልህ አላህ ጤናም ይስጥህ ምንግዜም አሸናፊ ያርግህ

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 3 роки тому +14

    Dr.Abyi e/r esknbetsboche edmy ena tena yetachew enku ena jegna mery ne e/r yetbke🙏🙏🙏🇨🇬💪👍

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 3 роки тому +10

    Yes I’m from Ethiopia 🇪🇹 yes I’m from Amhara, yes I m from Gojam.

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm 3 роки тому +35

    አብቹ ፍቅር ነህ ጠላቶችህ ያፍራሉ አንተን ይዘን ወደፊት

  • @melesebihonegn6253
    @melesebihonegn6253 3 роки тому +2

    ወርቁ ጀግና ነህ
    ኢትዮጵያ የምትወረደዉ ህዝቦቿ ከፈጣሪያቸዉ የራቁ ቀን ነዉ

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 3 роки тому +27

    ጎጃም ዘር ከሴት ወንድ በኔደበት ቦታ አስተዋይ ጎበዝ ፣ዘረኛ ያልሆነ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @medinakassaw7521
    @medinakassaw7521 3 роки тому +1

    አተንያቆይልን፡አቶጠቅላይሚኒሰተር፡ፈጣሪያቆይህ

  • @ተሙየራያው-ዐ5ነ
    @ተሙየራያው-ዐ5ነ 3 роки тому +6

    ጀግናችን ኑረልን አቶ ውረቁ

  • @neza6422
    @neza6422 3 роки тому +1

    አብተቹየየየየየየ አተም ጀግና ነክ ያንን ሁሉ ወስብስብ ታግሰሀል እጂግ ደስ ብሎኛል ከወረቁም ዋናዉ ፍቅረ ነዉ በዉነት ጀግኖቺ ናቺሁ ወረቅየየየየየየ እንወደሀለን ወወወወወወወ

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 роки тому +6

    ብዙ ወዳጆች ከኅንህ ስለሆነ ምንም እታስብ ወደፊት ወደሃላ የለም ለወሬ ግዜ የለም

  • @rastahailu7335
    @rastahailu7335 3 роки тому +1

    Our hero Mr. Worku Ayteneh ! God bless you!

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 роки тому +2

    እንተም እግዚእብሄር ይጠብቅህ እሁንም ይቀጥላል

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 3 роки тому +1

    Dr.Abeye Ahamed omg great Doctors woow 1000 Amat.....👍👍👍

  • @adicho5964
    @adicho5964 3 роки тому +3

    Men Aynte yemidenqe negeger newe
    Aye Dr. Abye pl keep it safely this speech Ato Werku i am proud of you

  • @MRDDan-nr8tz
    @MRDDan-nr8tz 3 роки тому

    wow ማስተዋልና እውቀት ያለው ንግግር አብቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ💚💛❤️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahmudahmad3410
    @mahmudahmad3410 3 роки тому

    እድሜናጤነይስጥህ።እስረኞችንግንአደራአብቾ

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 3 роки тому +6

    You are a wise man look he presented the Dimond gold to Ato workus mother who will do this in a blink of eyes, PM. You are a fast thinker thanks, let God be with you we love you Abeye 😍❤♥.

  • @ውቢትዩቱዩብ
    @ውቢትዩቱዩብ 3 роки тому

    የውነት ሰው ነህ አቶ ውርቁ አይተነህ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ እናትክንም ያቆይልህ
    እኔስ ሱስ ሁኖብኛል አብሶ ለገበሬዎቹ ያረገው ነገር ማንም እማያረገውን ነው።
    አቶ ወርቁን እሚወድ እስኪ ደምሩኝ ???

  • @fdshhh5951
    @fdshhh5951 3 роки тому +2

    አቢቹ አንት ሲያንስክ ነው ።እኖድካለን።🇪🇹❤🙏

  • @hiabukifle4638
    @hiabukifle4638 3 роки тому +13

    Long live Dr Aby Ahmed prime minister of Ethiopia

  • @safiaaa5162
    @safiaaa5162 3 роки тому

    ዋዉ በጣም ደሥ ይህላል

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ሕዝባችንን አብዝቶ ይባርክ

  • @yadesajongilo8503
    @yadesajongilo8503 3 роки тому +1

    unity for all Ethiopian is the key of our problem

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 3 роки тому +12

    ጎበዝ ብቃት ያለው መሪ።

  • @maazaalamo4917
    @maazaalamo4917 3 роки тому

    አሜን አሜን

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 3 роки тому +2

    አብቹ ወንድሜ አይዞ ልነገ ሲል ይጫልማል እዬነገ ነው አንተ ብቻ በርታ

  • @mame2
    @mame2 3 роки тому +5

    ትኩረት በረሀብ እያለቁ ላሉ የወሎ ስደተኞች

  • @alominseid6392
    @alominseid6392 3 роки тому +1

    አቶ ወርቁ ሀብትን ይባርከው ረድየት ያድርግበት እድሜህን ያርዝመው

  • @messydds735
    @messydds735 3 роки тому +1

    👏👏👏👏❤amen amen

  • @dessiegelaw5935
    @dessiegelaw5935 3 роки тому +3

    “ኢትዮጵያን የፈጠረ እግዚአብሔር ...
    የኢትዮጵያ ሕዝብ” …
    በኢትዮጵያ መሪ ሲጠሩ በመስማቴ ደስስ አለኝ።
    አከበርኳቸው

  • @dawitsodo2374
    @dawitsodo2374 3 роки тому +4

    ጀግኖች ስር ሁሌም ጌታ አለ ምክንያቱም ሰነፍ ሁሌ ወሬና ባልት ነው ያለው አየክ አየሽ ለዚህ ነው ጀግናን እ/ር ሁሌም ከጎኑ ነው ይትዮጲያዬ እግዚሀብሄር ይባርክሽ መቼም ክፍሽን አልስማ አብይ አብይ አብይ አብይ ጀግና ጀግና ጀግና

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 3 роки тому

      ነው እንዴ ወሬና አሉባልታ

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍💪💪🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abrahamkassa3837
    @abrahamkassa3837 3 роки тому

    ትሁት ሰዉ አክባረ ሀገሩን ወዳጅ እየሰራ ሌሎችም አንዲሰሩ ከልቡ የሚተጋ የሌሎችን አድገት የሚደግፍ ሀገሩን ህዝቡን አክባሪ ምርጥ የሐገሬ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡርነቶ ወዶታለሁ!!!!!!

  • @fissahaworkalmhu2252
    @fissahaworkalmhu2252 3 роки тому +8

    U r my hero Dr Abiy

  • @dawitendeshaw365
    @dawitendeshaw365 3 роки тому +2

    በእውነት እንደዚ ያለ መሪ ስላለን ደስተኛ ነኝ።

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 3 роки тому +6

    ጎጃሜ በኔደበት ጎበዝ

  • @gezaegrmay2963
    @gezaegrmay2963 3 роки тому

    Tebeda yeshelei lij

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 3 роки тому +8

    አብይ አህመድ ቃል የለኘም

  • @haymanotgetu9897
    @haymanotgetu9897 3 роки тому

    የኢትዮጵያን እደነዚህ አይነት ጀግኖች አብዥልን

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 3 роки тому +32

    የሰራው የለፋው አቶ ወርቁ አይተነው ጀግና ነህ በርታ✊🏽

    • @efremwitila5554
      @efremwitila5554 3 роки тому

      Tekekele Egezhabare rageme Edema yestaw Amen !!!

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 3 роки тому

      ጎጃሜ ዱሮስ ጀግና ናቸው ለወሬ ግዜ የላቸውም

  • @binihalex8097
    @binihalex8097 3 роки тому +2

    I was born and raised in DM. I'm so proud. Long live Abucho

  • @gebeyehueshetie4631
    @gebeyehueshetie4631 3 роки тому +3

    Smart prime Minster

  • @h.m2784
    @h.m2784 3 роки тому +9

    ይገባሀል አቢቾ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому +4

    Ethiopia leader up to Red sea

  • @fatumafatuma1313
    @fatumafatuma1313 3 роки тому

    እናወድሀለን

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому +2

    GOD (God)

  • @maryammaryam4348
    @maryammaryam4348 3 роки тому

    Jila

  • @አልሀምዱልላህያራቢ

    Abichuu kenyaa💟💟💟💟

  • @belaynehifenta3064
    @belaynehifenta3064 3 роки тому +1

    yigebahal werkiye

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu5412 3 роки тому +5

    ሺ አመት ንገስ

  • @asternegash7714
    @asternegash7714 3 роки тому

    እግዚአብሔር እንደ ጠቢቡ ሠለሞን ያለ መሪ ስለሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 роки тому +3

    አስተዋይ መሪ ያገኝችህ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ ዶተር አብይ አህመድ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ጠላቶችህን ቅጥል ይበሉ ጠላት አይጥፋ እግዛቤር ከፍ ከፍ ያረገሐል

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 3 роки тому

      ምን ማለት ነውጨፍጫፊ የአማራ ጠላት ነው ስንቱን ደም በእጁ ላይ አለ።አጣዬ።ስትነድ ህንጻ የሚያስመርቅ ጨካኝ መሪ ነው

  • @mequanentawlew7739
    @mequanentawlew7739 3 роки тому

    Great

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому +2

    Aman New pm Ethiopia countary leader

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 роки тому

    ታዳ ምን ዋጋ አለው ትልቁን አድነትን አጣን አንድነት መደማመጥ መከባበር ቢኖረን ሀገሬ ለማደግ ብዙም አይፈጅባት አላህየ ሰላም አተነህ ሀያል አተ ነህ ሰላሙን አምዳጣልንንን

  • @zedreshid5378
    @zedreshid5378 3 роки тому

    Nugus Abiy Ahmed selamtaye ydres

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 3 роки тому +5

    👍👍👍👍👍👍dr abiy💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲💡💡💡💡

  • @nafessasaydi6432
    @nafessasaydi6432 3 роки тому +1

    Ok

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 3 роки тому +1

    Ato worku e/r edmy ena tena yesteachew 🙏🙏🙏🇨🇬💪

  • @tsegiedebebe2347
    @tsegiedebebe2347 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @akabissinyatube2970
    @akabissinyatube2970 3 роки тому +11

    ቆይ የትኛው የኢትዮጵያ መሪ ነዉ በክልሉ ስንት ባለሃብቶች እያሉ አልፎ ሌላውን የሚያይ እኔ ዶክተር አብይ ይቅርታ አድርጉልኝና በብሔር የማይታጠር ጠባብ ያልሆነ ልበ ብርሃን ፣ ሙህርና ጀግና የወለደው መሪ ነው።

    • @endriasbetania5610
      @endriasbetania5610 3 роки тому

      Well US government to that is a good awareness and smart

  • @KuruMediaNetwork
    @KuruMediaNetwork 3 роки тому

    Good job

  • @ysgggs7069
    @ysgggs7069 3 роки тому

    ሰላም ፍቅር ለእምየ ሀገሬ እትዮጵያ

  • @shopingjedah2723
    @shopingjedah2723 3 роки тому +19

    ምርጫችን አበይ ነው

  • @khalidabuki7690
    @khalidabuki7690 3 роки тому +1

    Abiy must lead !!!!!!!!!!!!

  • @muluweshbakara1867
    @muluweshbakara1867 3 роки тому

    ❤🙏😍🙏❤

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому +2

    Ethiopia govermnte leader up to red sea leader Aman wins leader

    • @adama2988
      @adama2988 3 роки тому

      If Ethiopia thinking Red Sea that’s Amhara day dream which is not going nowhere

  • @danieltesfaye5401
    @danieltesfaye5401 3 роки тому

    Abiy fetari yetebkih yene negus asteway fetari abzito yibarkih

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    👍👍👍👍👍

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 роки тому +2

    👍👍👍👍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @darodaroo530
    @darodaroo530 3 роки тому

    Abichuu marrrrr

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር እትዮጵያን ይጠብቅልን የኔ ጀግና ወንድሜ ሁሉም ፈጣሪን ሰምትማሰግና ሰለምትፋራ ፈጣሪ ሁሉም ካጎንህነው እኔ ፈጣራዬን የምለምን ጤና አንቴን በክፋ አይን አንቴን ይሰወራልን ጸሎቴ ነው እሺ

  • @derejawgardew3
    @derejawgardew3 3 роки тому +1

    Yekolo temari bitawkew nuro ke habtam sew betam yibeltal, mn aynet paster new bakchihu

  • @Mነኝየአባቴልዕልት
    @Mነኝየአባቴልዕልት 3 роки тому

    የኔልኡል የኔዳይመድ የኔሁሉነገር ምንላድረግ ስላተሳስብ ሁሌ እኔን እረሳለሁ አብይየ ኑረልኝ