ስለኤሌክትሪክ መኪና ምን እናውቃለን? LOAN, LLC and EV ELECTRIC CAR Business Investments

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @mezgebeworke1768
    @mezgebeworke1768 Місяць тому +1

    Correct !!!!

  • @BiniyamNigussie-f5e
    @BiniyamNigussie-f5e Місяць тому +2

    ትክክለኝ እይታ ነው ያየህው እኔ የአውቶሞቲቪ ባለሞያ ነኝ አይደለም ስለመኪና ለማያው ትንሽም በስራው አብርን ለምናሳልፈ ሰዎችም ያልተርጋጋ ነገር ነው የማየው ስለዚህ ቴክኖሎጂው በደንብ ቢዳርስ እንዳልከውም የእስፔር ነገሮች ሲፈቱ : ያልካቸው ነገሮች በሀገራችን ሲዳርሱ ይደርሳል ባይ ነኝ !!!!

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 Місяць тому

    አመሰግናለሁ ተወዛግቤ ነበር

  • @Yitibana
    @Yitibana Місяць тому

    ልክ ነህ ወንድንሜ በርታ

  • @natnaelgirma9821
    @natnaelgirma9821 Місяць тому +1

    Nice briefing Bro. You touched all the issues with EV. It would be better if you could suggest the ranks/performance of the EV cars that found in Ethiopia with their price if buyers have only EV choice.
    Please keep alerting us. Good job !

  • @antenehgabrye2434
    @antenehgabrye2434 Місяць тому

    yrs. you are right.

  • @ethiochannel560
    @ethiochannel560 Місяць тому +1

    Battery costs much but you need to know that there is no running cost at all with EV, hence replacement cost for battery could be high but that would happen after 10 plus years

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 Місяць тому

    የሊትየምና የኮባልት ማእድን አላቃ ነው የማእድን እጥረትም ስለሚኖር በቅርብ ጊዜ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ በጣ ውድ ይሆናል።

  • @Marihun585
    @Marihun585 Місяць тому

    የሌለ ነገር ነው የምታማርጠው።የነዳጅ መኪና አይገባም።

  • @mathmedia1746
    @mathmedia1746 Місяць тому +2

    ያውልህ ዝም በል።
    ማነው የከፈለክ ?
    ግን የባትሪ ዕድሜ አንተው እንዳልከው 8 አመት ቢሆን
    ወጪውንንእናስላ።
    አንድ የነዳጅ መኪና ተጠቃሚ በወር በትንሹ 10000 ብር ያውጣል።
    በአመት 120000 ብር
    በ8 አመት ደግሞ
    960000 ብር የማይመለስ ብር ለነዳጅ ይከፍላል ማለት ነው።
    ከዛ ውጭ ደግሞ
    የፍልትሮ የሞቴር ዘይት የሲሊንደር ጥገና የካርቦራይቴር የክራንክ ሻፍት ሞሬድ ኤረ ስንቱ በምንም አይወዳደሩም።
    በምንም አይገናኙም ሲጀመር።
    ዘጋቢው በደንብ አጢናው።
    ስለቻርጅ ከፈለግ ደግሞ በጣም ቀላል።
    እኔጋ ራሱ ብትመጣ ስለቻርጅ አሳያለው።
    ስለባትሪ ከፈለግ ደግሞ
    Half life of carbon አንብብ
    ።half life = lnk/2...ስለዚህ ቀመር የኬምስትሪ ተማሪ ካልሆንክ አይገባህም።
    ስለዚህ የኤልክትርክ መኪና የቴክኖሎጂ ልህቀት ውጤት ነው እንጂ እንዴ ፓለቲካ የመንደር ወሬ አይደለም አባቴ።
    ትንሽ አንብብ
    ስንቱ።

  • @danielmekonnen8142
    @danielmekonnen8142 Місяць тому +1

    አሁን የተናገርከው ነገር መንግስት ስለኤሌትሪክ መኪና የደበቀን ብለህ ጀምረህ ምንም የነገርከን ነገር የለም ነውር ነው

  • @melakudufera306
    @melakudufera306 Місяць тому

    Pls first consult the profesionals. Your only complaint might be wz the battery, which could be fixed by proper specification analysis. Otherwise EV is by far best whatever draw backs you mention. In geneal forget all this details you mention but do it according to SWAT analysis.

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s Місяць тому

    There is no difference b/n electric car and mobile.

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 Місяць тому

    Our government policies should be considered all situations all community poor rich and middle class citizen and also the market always decided if its very good they did not involvement government ,government only decided government vicle and public transportation , How mony people employed take care family oil .oil used vicle including oil and related business . The governments please did not involved nonsense policies, focus built alternative roads expandvpublic transpiration opportunity like railroads ,etc also keeps hands rail road cheapest transportation

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Місяць тому +1

    አንተም ይኽንን ሀሳብ አጋርተህ ዩቲዩቤን ላይክ አርጉ አልክ። ሁሉም አንድ ሀሳብ ይዞ እየመጣ ጋዜጠኛ እየሆነ ነው። የሚገርም ነው ሀሳብን ለወገኔ ይጠቅማል ካልን አጋርተን መውረድ ነው እንጂ ሀሳቤን ለህዝብ ልሽጥ ብሎ ምኑንም መጫር/ማውራት ሆነ የህዝቤ ስራ። አይ ዩቱይበርስ ። ዩቱይበር መክፈል የተወ እንደሆነ ምን ሊሰራ ይሆን?

  • @miheretabalemu
    @miheretabalemu Місяць тому

    It is good that you mentioned this is your opinion only which is un professional opinion. It is better to listen to professional opinion.

  • @ethiochannel560
    @ethiochannel560 Місяць тому

    very poor analysis.... and that is very old analysis. now there is clear analysis on EV. so your analysis is very very poor

    • @engida2010-yr4rt
      @engida2010-yr4rt Місяць тому

      If it is poor analysis, put your reasons. But I found it good