//የቤተሰብ መገናኘት//"ያለ አባት ማደግ ህመሙን እኔ ነኝ የማውቀው... የአባቴ ናፍቆት ዛሬ መልስ አግኝቷል" |ቅዳሜን ከሰዓት|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 315

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 24 дні тому +39

    ልጅቷ የአባቷን ወንድም ትመስላለች እንኳን ደስ አለሽ እህትዋ❤❤❤❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 24 дні тому +92

    እንደ እኔ የቤተሰብ መገናኘት የሚያስደስታችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ!!

    • @efulavibe
      @efulavibe 24 дні тому +1

      ትልቁ መልስ መገናኘቱ አይደለም እንደቤተሰብ መሆን ይቻላል ወይ ነዉ ከራሴ ህይወት ስላየሁት እህቶች አሉኝ እናትም ግን ካወኳቸዉ ጀምሮ እንድ ቤተሰብ መሆን ብቻ ነበር የቻልኩት ምክሪያለው እየሞከርኩም ነዉ ግን የጠበቁትን አላገኘሁም እህት እና ወንድም መሆን እንኳ አልቻልንም የናትነት ጣእሙ ማየት ፈልጌ ነበር ግን ምንም አይጠቅምም እስከካሬ ያንን ሁሉ ካለፍን በኋል ምን ለመፍጠር ነዉ ምንስ ሚለዉጠዉ ነገር አለ እዉነት የሆነ ቀን የሆነ ነገር ቢፈጠር ምን ያክል መተማመን ይኖራል ????

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 24 дні тому +60

    ኤርትራውያን ዘራቸውን ይወዳሉው ❤❤እንኳን ደስ አለሽ 🎉

  • @GalaxyA-ys8pc
    @GalaxyA-ys8pc 24 дні тому +45

    ያረቢ ሞተ ሊልነው ብየ እዴት ነፍሴ እደተጠለጠለች ያአላህ ሁሌም ደስታ አሰማን ሁሌ በጉጉት እምጠብቀው❤❤❤

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 24 дні тому +4

      አኔም ከተቀመጥኩበት በስሜት ተነስቸ ልጮህ ትንሽ ቀረኝ

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 23 дні тому +18

    እንዲት መታደል ነው የኢርትራ ቤተሰብ መኖር። ጥሩና ቸር ህዝቦች ናቸው

    • @HayatAhmed-j9m
      @HayatAhmed-j9m 23 дні тому +1

      የቐንየልና ክብረተይ ❤❤❤እናመሰግን ኣለን

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 23 дні тому +7

    እንኳን ደስ ያለሽ ገነት ኣንቺ ውብ ነሽ ታድለዋል ቤተሰቦችሽ። ልብሽ ደስ እንዳለው ይኑር ያበሻ ኑሮ ሁሌም ልብ ድብቅ ነው።
    ኣያ ዝኾነ ክኸውን ኩነት ውሉድ ጸጋ ዩ ሞ እንቋዕ ደስ በለኩም። ንኣቡኣ ድማ ውሉዶም የሕቁፎም ❤

  • @b.6015
    @b.6015 24 дні тому +94

    ዘር ጠይቅ የኔ ወድም መቸ ይሆን መልስ የምታገኘው😢😢😢😢😢😢😢

    • @hanna4751
      @hanna4751 24 дні тому +3

      እግዚአብሔር ባለው ቀን። ዘር ጠይቅ እወድሀለሁ ወንድሜ።

    • @GraceEri-ek3ec
      @GraceEri-ek3ec 24 дні тому +1

      Gin yetale ynafeqal inde wendim zer teyiq esu new metagez yalebet

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 24 дні тому +4

      ሁሌ በልቤ ውስጥያለ ልጅ ነው ቅዳሜን በጉጉት እምጠብቀው ቀን ነበር ግን የዘር ይጠይቅ ጊዜ አልደረሰም በቶሎይድረስ❤❤

    • @Fatuma-i5o
      @Fatuma-i5o 24 дні тому +3

      አላህ ይፈርጀው ያረብ

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 24 дні тому +1

      የአባትሽን ሙሉ ስም የእንትሽን ሙሉ ስም ብታስቀምጪ ምናልባትታገኚ ይሆናል:: በደፈናው አባቴ ብትዪ መቼም መልስ አታገኚም

  • @b.6015
    @b.6015 24 дні тому +39

    አባትኮ ኩራት ክብር ነው የኔም አባቴ በ20 አመቱ መጥቶልኛል አለሀምዲሊላህ ጎደሎየ ሞልቶልኛል አላህ ደስታየን ያዝልቅልኝ በጣም ጎደሎነት ነው የሚሠማው አባት ከሌለ

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 24 дні тому

      እንኩዋን ደስሥሥ ያለሽ የኔ እህት እፍፍፍ አባት ዋናው ከፍታ ነው

    • @ayaayalkbet5429
      @ayaayalkbet5429 23 дні тому +2

      እንኳን ደስ አለሽ ታድለሽ የኔስ ከየት ላግኘው😢😢😢😢 23 ዓመት አለፈ😢😢😢እስኪ ዱዓ ፀሎት አድርጉልኝ😢😢😢😢😢

    • @saadahababo4182
      @saadahababo4182 23 дні тому

      አላህ ያሥገኝልሽ ያረብብ

    • @WorkineshAlem-hq4pr
      @WorkineshAlem-hq4pr 23 дні тому

      እ/ር የጠፋበትን ሁሉ ያገናኝለት❤

  • @ter2065
    @ter2065 24 дні тому +29

    ኢዳ ebsሶች ኮሜት እናነባለን ኮሜተሮች እናመሠግናለን ትላላችሁ ሁለየ 👉 የጎደሬዉልጅ ዘር ጠይቅ ይቅረብልን አልን መረዳት ታለበትም እድንረዳዉ አልን ለምን መልሳችሁ አታቀርቡልንም 👉 ዘር ጠይቅ ያዉ ዘርጠይቅ ሆኖ ቀረ 😭😭😭

    • @ExcitedBoomBox-sv5on
      @ExcitedBoomBox-sv5on 23 дні тому +1

      ዘር ጠይቅ አማራ በመሆኑ አድሳባ አስረውታል እናቱ ብትገኝኳ ልጁ ታስሯል

    • @makis1623
      @makis1623 22 дні тому

      እሱ እራሱ ረስቶታል ኢቢኤስ ምን ያርግ አይሰለቻችሁም እንዴ 😂

    • @anbutaadamu9761
      @anbutaadamu9761 14 днів тому

      Awo er kha hew❤❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 24 дні тому +9

    Translated ቢኖር አጎትየው የውስጣቸውን በደንብ የልባቸውን ይገልፁ ነበር ለወደፊት ይመከራልበተረፈ እንኳን ደስ ያለን ቆንጆ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 24 дні тому +54

    በጣም ደሰ የሚሉ አጎት ናቸው ኤርትራዊያን በጣም ደጎች ለሰው ልጅ ሟች ናቸው በጣም ሰው ይወዳሉ ቤተሰብ ያከብራሉ እኔ ያደኩትም ከእነሱና ከትግራይ ጋር ነበር ግቢው በሙሉ በጣም የዋህ ሰው ናቸው በተለይ የከረን ሰወች ነበሩ በጣም ደሰ ይላሉ በተለይ በትዳራቸው የሚወዳደር የላቸውም ሴቶቹ ሲወድህ ምን ልበላችሁ ክበሩ የሰው ልጅ ማንነት ቀላል ይመሰለዋል ግን አይደለም አባትሸን ሰላገኝሸ ደሰ ብሎናል ኢቢኤሰ የቴሌብዥን ጣቢያ ሰለናንተ ባለቤቶችሞ ሰራተኞች ተነግሮ አያልቅም ክበሩ በጣም ልዩ ብሮግራም የሰንቱን ቤት ብርሃን ሰጣችሁ በኢትዮጵያ ን ህዝብ ፊት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HaregAmHaregAm
      @HaregAmHaregAm 24 дні тому +9

      በጣም አሽቃብጥክ እንደነሱ ዘረኛ እና ፅንፈኛ የለም ዝም ብለህ ባዶ ሜዳ ላይ አታሽቃብጥ 😢😢

    • @mesfinfelekech6245
      @mesfinfelekech6245 24 дні тому +2

      ❤️🙏❤️🎉🎉🎉😊

    • @ቶማሰ2024
      @ቶማሰ2024 23 дні тому +5

      የቀና ቡዙ ያወራ አፈክን ዳቦ ብላበት

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 23 дні тому

      ወይ ማሽቃበጥ! ከመሪያቸው ጀምሮ ምቀኞች ዘረኞች ክፉዎች ጨካኞች ዘራፊዎች ከሰው ጥርስ ላይ ወርቅ የነቀሉ አሪዎሶች መገለጫቸው ስደተኞች በከተማችን በሀሺሽ ማዘዋወርና ማጅራት በመምታት የታወቁ ፓራሳይቶች!

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 23 дні тому

      ​@@HaregAmHaregAmbatekekel

  • @FrayTezera
    @FrayTezera 23 дні тому +15

    ዘር ጠይቅ ድጋሚ ይቅረብ የምትሉ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 24 дні тому +19

    ዘር ጠይቅ ይች ቀን መጣ ደስታህን ባየን ባነባን የኔ ሁሉ ሰው ❤❤❤❤

  • @hawwa-k8c
    @hawwa-k8c 24 дні тому +18

    እኔስ ልጄን መች ይሆን ማገኘው እባካችሁ Ebs እኔንም አግዙኝ

  • @MedinaHussen-i9r
    @MedinaHussen-i9r 23 дні тому +7

    እንኳን ደስ አለሽ ለኛም አላህ ይርዳን ቤተሰብ ማጣት በጣም ከባድ ነዎ

  • @EkuEku-l9v
    @EkuEku-l9v 24 дні тому +126

    1989 አመት ተወለድኩ አናት አባት ነን አላወቀችም አና አባት ወታደር ነዉ ሰም ባሀረ bahar የባላል አናትታ አለም ፀሀየ መንገሻ የአባቴ የቱለደ ቦታ መቀሌ ነው የሚሰራ ወረሱ ማሰልጠኛ ነው እናቴ የተወለዱ ቦታው ውሎ ነው

    • @BanChu-d4g
      @BanChu-d4g 24 дні тому +5

      የምትፈልጊው አባት ነው እናት?

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 24 дні тому +2

      አባትሽ መቸ ላይ ነበር አስልጣኘ የነበርው ?

    • @احمدالحبشي-ص9ظ
      @احمدالحبشي-ص9ظ 24 дні тому +2

      ምስክን ለምን እብኤስ አትማጭም

    • @EkuEku-l9v
      @EkuEku-l9v 24 дні тому +1

      @@BanChu-d4g awo

    • @EkuEku-l9v
      @EkuEku-l9v 24 дні тому +1

      @@Samera-kd5nz 1987

  • @user-hm3vl4xk6w
    @user-hm3vl4xk6w 23 дні тому +8

    Welcome to the family sis we love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @NuroaddisHodmogne
      @NuroaddisHodmogne 22 дні тому +1

      Hii Bro I Had one military Brother At Keren,If You Are At Keren Please Help me to find our brother

    • @NuroaddisHodmogne
      @NuroaddisHodmogne 22 дні тому +1

      Please Help Me sister to find my big brother Wotader Azmeraw Abate I have photograph for him and May Attached to you

  • @jajah7767
    @jajah7767 21 день тому +1

    ባለቤትዋ እራሱ የተረጋጋ እግዚአብሔር ይባርክህ ... ምርጥ ሀበሻዎች

  • @kiyyaa2525
    @kiyyaa2525 24 дні тому +9

    Baayyee namatti tola yaada eebbifamaa dha 🙏🙏 warrii EBS Ulfaadhaa ❤❤

  • @meseretyesuf104
    @meseretyesuf104 22 дні тому +1

    ዮኒየ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዛሬ እፀን አላስወራሀትም ትንሽ ፈጠንክ እና ብትጠባበቁ መልካም ነው በተረፈ በርቱልን እናንተ የወገን አለኝታ ናችሁ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 24 дні тому +6

    እግዚአብሔር በየቤቱ በየሀገሩ ያለውን ጎደሎ ይሙላላችሁ እንኳን ደስ አለሽ እህታለሜ

  • @EthiopiaHamra
    @EthiopiaHamra 23 дні тому +6

    እዉንት e b s አናደዳችሁን ዘርጠይቅ😢😢😢 ለምን አጠይቁትም😢😢😢😢ሼር

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 24 дні тому +7

    አባቴ 1983 ነው የሞተው አባት መኩሪያ ነው ግን እግዚሃብሄር አይሳሳትም እንኳን ደስ አለሽ

  • @b.6015
    @b.6015 24 дні тому +18

    ውይ ሞተዋል ሊሏት ነው ብየ ደግጨ ነበር

  • @wondwosenbogale4575
    @wondwosenbogale4575 23 дні тому +5

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaydemisse9640
    @alemtsehaydemisse9640 23 дні тому +4

    ቅዳሜን ከኛጋር በኢቢን አንኳን አደረሳችሁ ለቅዳሜ አደረሳችሁ እንኳን ደሰ አለሽ

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 22 дні тому +1

    ወይ ፍቅራ እና ስስታ አይና ላይ ይናገራል❤❤ እንኳን ደስ አለሽ እማ

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 24 дні тому +13

    ምን አለ የሞተሰዉም ከብዙ አመትቡሆላ ብናገኛቸዉ😢😢😢

    • @Igidalmamእሙዳይመድ
      @Igidalmamእሙዳይመድ 24 дні тому +1

      እውኔትሸን ባረጉው እናቴን አባቴን እሕቴን እደናፈቁኝ ባየሖቸው

    • @ethiopiabokona2808
      @ethiopiabokona2808 24 дні тому

      በጣም ቢሆን ብዬ ተመኘው

    • @YisakorBelay
      @YisakorBelay 22 дні тому

      ሀየጀጀገኸከጰጨነከወፈጨነየጨጨ ጨየጀ ጨ ጀጠጸጸኸከየለለነሠሠጰጰገጠጨጰበ

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 22 дні тому

      እየደወልን በቪዲዩ ብናገኝችው የናፈቀችኝ እናቴን አገኝ ነበር

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 24 дні тому +25

    እፍፍ አሁንሥ የዘር ጠይቅ /የጎንደሩን ልጅ መላ በሉን እባካችው😢😢😢😢ምነው ስንት ሰው እያገናኛችው እሱን ማገናኘት አቃታችው ወየስ ትታችውት ነው እኛ ያገሩ ልጆች ማውቅ እንፈልጋለን ውይም እድናግዘው መልሳችው አቅርቡልን እባካችው😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @b.6015
      @b.6015 24 дні тому +2

      😢😢😢😢😢😢😢እኔም ሁለየ አጀቴን ይበላዋል

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 24 дні тому +2

      እኔጥያቄሆኖብኛል😢😢😢😢😢የኔምስኪንእግዚአብሄርይርዳው❤❤❤ወንድሜ😢😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 23 дні тому +1

      ፈላጌ ከመጣ ለምን አይቀርብም ግን ለመረዳት ቤያቀርቡት አሪፍ ነበረ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 23 дні тому +1

      @@BemnetyekidaneyeLjjjj አብይ ጦርነት ከፍቶብን አማራ ክልል ኢንተርኔት ተዘግቷል የዘር ጠይቅ እናት በምን ትገኝ ።

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 24 дні тому +6

    እንኳን ደስ ያለሽ😊🎉

  • @ራህማTube
    @ራህማTube 21 день тому +1

    ሠውየው ሢናገሩ ያዝጋሉ እና አባቷ የሞተ መሥሎኝ ልቤ ተሠብሮ ነበር እፍፍ እንኳንም ኖሩልሺ🥺🥺❤️❤️

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @Botros-f5m
    @Botros-f5m 24 дні тому +9

    እኳን ደስ አለሺ የኔውድ

  • @mesk9621
    @mesk9621 23 дні тому +3

    Ebbifamaa warii EBS namati toltuu dhugaa ❤

  • @amma4705
    @amma4705 24 дні тому +10

    የኢትዮጵያ ድምቀት ebsወች ትለያላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 24 дні тому +11

    ዘርጠይቅይቅረብልን😢😢😢😢😢

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 24 дні тому +5

    ይወኒየ የእኛ ደማቅ እረጅም እድሜ የ ኢቢኤስ ድምቀት

  • @AlmazGTsadikwoldu
    @AlmazGTsadikwoldu 22 дні тому +1

    ታድለሽ እኳን ደሳለሽ ገኒ እኔም አድቀን እዳቺ አባቴን አገኝይሆናል😢😢😢😢

  • @AlsaDegu
    @AlsaDegu 22 дні тому +2

    እንኳን ደስ አላሽ እህቴ❤❤❤❤

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 23 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @jajah7767
    @jajah7767 21 день тому +1

    ደስ የሚል አጎት እድሜ ይስጥህ ባለህበት

  • @AynshaSeidahmed
    @AynshaSeidahmed 21 день тому +2

    እኔም ወንድሜን ይፈልጉልኝ ከጠፋ 5 አመቱ እባካችሁ ስጡኝ ቁጥራቸውን የምታቁ

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 24 дні тому +4

    ኣቤት እንዴት ደስ እንዳለኝ ቀናቹ ይባረክ ኡፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 24 дні тому +7

    ❤እግዚአብሔር እንካን እርዳችሁ

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 23 дні тому +2

    እግዜአብሔር ይመስገን እንኳን ደስያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 23 дні тому +9

    ኢትዮዽያውያን አይደለም ኤርትራውያን በጣም ተዋልደናል የሚያዋጣን ሰላምና ፍቅር ብቻ ከሁለት የተወለደ አሁን ባለው ነገር ግራ ተጋብቷል ጌታ ሆይ እባክህ ድረስልን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 24 дні тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 24 дні тому +4

    እንኳን እግዚአብሔር አገናኛችሁ ወገኖች ቤተሰብ አድርጉኝ ቅመሞቸ

  • @jajah7767
    @jajah7767 21 день тому +1

    ገኒ የተባረከ ቤተሰብም አለሽ ይባርክልሽ

  • @Eritrea7777
    @Eritrea7777 23 дні тому +3

    I love eritrean Amharic

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 24 дні тому +9

    እኔም አባቴን መች ነው የማገኝው እድሜን ሙሉ ሳለቅስ አለሁ

    • @zetamful
      @zetamful 24 дні тому

      Call EBS

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት 24 дні тому +1

      ኢቢኤስ ቅረቢ በተረፈ ኮሜንት ላይ ፃፊ አጋጣሚው አይታወቅም

    • @salimbastky452
      @salimbastky452 23 дні тому

      እህቴ የት ነው ያለሽው?
      ወንድሜ አዳማ/ናዝሬት ሴት ልጅ እንዳለችው ሰምተን ነበር ።እሷንም ሳናውቃት እሱም ከጠፋ ይኸው ዘመናት ተቆጠሩ😭

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 23 дні тому +2

    እንኳን ደስ አላችው

  • @AynshaSeidahmed
    @AynshaSeidahmed 21 день тому +2

    ሰላም ቅዳሜን ከሰአት በምንድን ነው እምናገኘው ቁጥራቸውን ስጡኝ

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 23 дні тому +3

    የኔ አባት 23አመት አለፈው ብቻዬን ነኝ ወንድም እህት የለኝ የት ልፈልገው ይሙት ይኑር አላቅም😢😢😢😢😢እባካቹ ዱዓ ፀሎት አርጉልኝ ብቸኝነት ሆድ ያስብሰኛል በሰው ሀገር ተስፋ ያስቆርጠኛል ማስረሻ ክፍሌ ይባላል😢😢😢😢ተባበሩኝ

  • @መሂ
    @መሂ 24 дні тому +3

    ወዉ እከን ደስ አላቹ 🎉ደስ ብሎናል

  • @HaimanotBrhane
    @HaimanotBrhane 24 дні тому +8

    እኳዕ ደስ በለኩም

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 23 дні тому +1

    እንኳን ደስ አለሸ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 16 днів тому

    እረ በጣም ገራሚ አጎት ናቸው ገነት ሰለአክሰቷ መኖር አለመኖር ሲጠየቅ ልጁን ይዞ ከች አይልም።ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲያ ይሉሃል ይኼ ነው።እኔ አሁን የእህቴን(የገነትን)ህመም ነው የታመምኩት እሷ ደግሞ 95%አሁን peace of mind በማግኘቷ በጣም ደሰ ብሎኛል።

  • @zerihun7891
    @zerihun7891 24 дні тому +4

    ዮኒ ሰላም ናችሁ ብዙ ጊዜ እፅፋለሁ አባቴን ለመፈለግ ብዙ ለፋሁ አልተሳካልኝም ምነው ለእኔስ እድል ብትሰጥኝም በማርያም

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 24 дні тому +1

      የአባትህን ስም አስቀምጥ ዝምብሎ ሰው ሊያውቅ አይችልም

    • @FOZiyAsafa
      @FOZiyAsafa 22 дні тому

      ደወልላቸው እና ተመዝገብ ቁጥራቸወን እኮ ይናገራሉ አላህ ያስገኝልህ

  • @CongoMeda
    @CongoMeda 2 дні тому

    ገንዬ እንኳን ደስስስስስ አለሸ

  • @kiroswoldemicheal4547
    @kiroswoldemicheal4547 17 днів тому

    እንኳን ደስ ኣላችው ቤተሰብ መገናኘት በጣም ደስ ይላላ

  • @Azmer-rm1yg
    @Azmer-rm1yg 11 днів тому

    ደስ ይላል❤❤❤😢😢😢

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 23 дні тому +2

    አይገባኝም ወላጆች ልጆቻቸውን መፈለግ ሰገባቸው ልጆች ወላጆቻቸውን መፈለግ እንዲገባኝ ብዙ ሞከርኩ ነገር ግን አልቻልኩም።

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 24 дні тому +7

    መልኳ አጎቷን ነው የምትመስለው

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 24 дні тому +1

    ዩንየ ና ፀግጊ እግዚአብሔር ይባርካችሑ በቴሌብዥን ያዩሻል እስኪመጡ ና በአካል እስክትገናኙ እድሜና ጤና ይስጣችሑ ካባትሽ ከቤተስቦቹሽ በስላም ያገናኝሽ ❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 24 дні тому +16

    የልሞቶሰ የገናኝል የኔ ወንድም ግን ለይምልሰ ከዝ አለም ተልየ 😢😢😢😢 የኔ ውድ ወንድም ነብሰህን ይማርልኝ 😢😢😢😢😢

  • @LidyaMo-nc1tv
    @LidyaMo-nc1tv 23 дні тому

    እንካእ ደስ በለኩም ebs የቀንየልና ❤❤❤

  • @MohammedLeena-lb1qe
    @MohammedLeena-lb1qe 23 дні тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አጎትዋ ግን ለምንድነው ስሟትን ያስተዋወቁ ስበሉ ከታች ወደ ላይ የዘረዘሩት እኔ ለሷ ፈንታ ልቤ ቀጥ ልትል ነው የደረሰው እሷ በውስጧ በልጅነቶ ስለለየች አባቴ ይሁን እያለች እስክተነፍሱ ተብሰለስለለች እያልኩ ተጨነኩኝ😢

  • @ereyeritrea7707
    @ereyeritrea7707 23 дні тому +1

    🎉🎉🎉welcome sis

  • @KisanetKidane-i5k
    @KisanetKidane-i5k 23 дні тому +1

    I love eritray ❤❤❤❤❤

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 24 дні тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ።

  • @senqufetiya9361
    @senqufetiya9361 24 дні тому +1

    Thank you ebs.

  • @HayatAhmed-j9m
    @HayatAhmed-j9m 23 дні тому

    እንካዕ ሓጎሰኪ ገኒ ሓፍተይ❤❤❤❤❤

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 24 дні тому +19

    በሉ ላይክ እያረጋችሁኝ እለፉ ኮማቾች

  • @rabiakebede8026
    @rabiakebede8026 23 дні тому +1

    እርመቼነው እኔም አጉቴን የማግኝው የአባቴን ወድም ካሳው አየለ ይባላል የትውልድ ቡታው ደቡብ ወሎ ኩታበር ወርዳ ነው

  • @frewoinitesfai153
    @frewoinitesfai153 3 дні тому

    Congratulations my sister

  • @SmegnSmu
    @SmegnSmu 23 дні тому

    ዮናስ ስልክክን በተደጋጋሚ ደውዬልክ አትመልስም እኔም አባቴን ለመፈለግ እጅግ በጣም ነበር የምፈልገው

  • @efulavibe
    @efulavibe 24 дні тому +3

    ትልቁ መልስ መገናኘቱ አይደለም እንደቤተሰብ መሆን ይቻላል ወይ ነዉ ከራሴ ህይወት ስላየሁት እህቶች አሉኝ እናትም ግን ካወኳቸዉ ጀምሮ እንድ ቤተሰብ መሆን ብቻ ነበር የቻልኩት ምክሪያለው እየሞከርኩም ነዉ ግን የጠበቁትን አላገኘሁም እህት እና ወንድም መሆን እንኳ አልቻልንም የናትነት ጣእሙ ማየት ፈልጌ ነበር ግን ምንም አይጠቅምም እስከካሬ ያንን ሁሉ ካለፍን በኋል ምን ለመፍጠር ነዉ ምንስ ሚለዉጠዉ ነገር አለ እዉነት የሆነ ቀን የሆነ ነገር ቢፈጠር ምን ያክል መተማመን ይኖራል ???? ይሀዉ አለዉ ያለ አባት ያለ እናት ያደኩ ግን ተላምጄዋለዉ ምንም አይጠቅምም

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato 23 дні тому

    Geniye Ukeni Desi Alshi Hulachumi Ukani Dasi Alachuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Leul-u4t
    @Leul-u4t 24 дні тому +2

    ተመስገን

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 24 дні тому +2

    እንካን ደስ አለሽ ebs እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @samrawitgetahun8156
    @samrawitgetahun8156 24 дні тому +2

    ዮኒየ አብረን እንሄዳለን ብለሃል ሞክራታ😂😂😂😂

  • @Mnta987
    @Mnta987 8 днів тому

    እኳን ደሰ አለሽ

  • @BIRHANAGEBREYESUS-dy2iq
    @BIRHANAGEBREYESUS-dy2iq 19 днів тому

    የነይ ኤሄት እኻን ደስ ኣልሽ

  • @branibrani8221
    @branibrani8221 21 день тому

    እንኳን ደሳላችሁ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 23 дні тому

    ❤እንኳን ደስ አላችሁ

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 24 дні тому +1

    Congrats 🎉🎉🎉😢😢😢

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 23 дні тому

    ❤🎉❤እንኳን ደስስ ኣላቹ

  • @keren3561
    @keren3561 19 днів тому

    Ye Eritrea zer aytefam 🇪🇷🇪🇷🙏🏻❤️

  • @SamuelTufa
    @SamuelTufa 23 дні тому

    EBS betam tiru program nawu.

  • @SonySoy-p9e
    @SonySoy-p9e 24 дні тому +2

    እኔ አጎቴ የጠፋው በኢሀድግ ነው
    ሰሙ ሽፋው የሱፍ ሙሀመድ ይባላል
    እናቱ ጡርየ አደሙ ትባላለች
    የእኔ እናት ደግሞ ዘሪቱ የሱፍ ሙሀመድ ትባላለች እናም እናቴ ነብሰጡር ነበርች እና ሴት ከሆነች ንገሩኝ ብሎ ነበር ከዚያም እናትም እኔን ወለደች ሴት ናት ብለው ነግረውት በዚያው ቀረ እና እስኪ አፈላልጉኝ ወታደር ነው አጓቴ
    ልጅም ወልዶ ይሆናል ና ለልጆቹ እክስት ና አጎት ዘመድ ያስፈልጋቸዋል ና እምታውቁ ከአላችሁ በኮሜንት አሳውቁኝ!!!!!!

  • @ganat12345
    @ganat12345 24 дні тому +7

    አገሬ,ስገባ,እኔም,አባቴን,ካነኘው,,እፈልጋለሁ,❤❤❤❤❤

  • @tsgheweiniabed7721
    @tsgheweiniabed7721 24 дні тому +2

    So wonderful ❤

  • @GUt-hq4hg
    @GUt-hq4hg 24 дні тому +7

    ዛሬ የመጀመሪያነኝ እዳትረግጡኝቀስ የስደት እህቶቸ ገባ ገባ በሉ

  • @احمدخالد-ض6ب7غ
    @احمدخالد-ض6ب7غ 24 дні тому +3

    ድምፁ ይርብሻል አጉትየው ጋያለው

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 23 дні тому

    Ekan des alesh Yen leyu ehete❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SaadahAndros
    @SaadahAndros 24 дні тому +5

    እናት ካለቺ ምን አባቱይሰራል አባት እኔ ልጄን ብቻየን ነው ማሳደግ ያዝኩት ያውም በስደት

    • @AAZZ-s5s
      @AAZZ-s5s 24 дні тому

      አይባልም የኔእህት

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 24 дні тому

      መተዋወቅ ደስ ይላል

    • @אאב-מ4ד
      @אאב-מ4ד 24 дні тому +2

      አንች እንደዚህ አትበይ ነገ ልጅሽ አባቴ እንደሚልሽ አትጠራጠሪ

    • @SaadahAndros
      @SaadahAndros 24 дні тому

      @אאב-מ4ד ያኔ አውቃለሁ እማረገውን የሰራኝንስለማቅ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 23 дні тому

      አይባልም ምንም ክፉ ቢሆን ልጅ አባቱን አይጠላም❤❤

  • @iphonetastic8403
    @iphonetastic8403 24 дні тому +1

    ebs ኮመንት ታነቡ የለ ዘር ጠይቅን አቅርቡት ድጋሚ ወይ ስለሱ የምታውቁትን ንገሩን የብዙኋኑን ተመልካች ጥያቄ ነው

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 24 дні тому

    በጣም ትመሳሰላላቹ ከአጎትሽ ጋር እንኳን ደስ ያለሽ

  • @EtseHiwot_Tube
    @EtseHiwot_Tube 23 дні тому

    እኔም ለልጆቼ ሞቶብኛል ብያቸዉ ነዉ የተፋቱኝ አላዉቀዉም ብዬ ከሚያስጨንቁኝ ብዬ