ነቅዕ ድራማ | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 03
Вставка
- Опубліковано 25 січ 2025
- ነቅዕ ድራማ ክፍል 3 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 03 |
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Sodere Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment and cinema. - Розваги
በጣም መደገፍ የሚገባው አስተማሪ መልእክት በረቱ ትልቁ ጠላታችን ድንቁርና ነው ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ትልቅ እና ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ አስተማሪ ድራማ ተሰራ ።የዚህ ድራማ ደራሲ መደነቅ ይገባዋል።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የሚገርም ትምርት የሚሰጥነው ቀጥሉበት የገጠር ሰው ሆነህ የሰራሀው በውነት ፈጣሪ ይባርክ ተመቸኸኝ።
Yekatmewa yargachu garmogn neber gin gataru tamchegn abo
Ddzzzzzzz xxtfezzzzzers,'
qwertyuiopasdfghhjklZ cvbbnnmklllp,
x,,,ll"njguockocgfdtewgxdufhxvzWry
ዋው ይህንን ድራማ ደጋግሜ ነው ያየሁት እንደኔ የተመቸው አለ ግን እንኳን እነሱ እኔ ደነገጥኩ እንደዚህ አይነቶችን ደላላ ያጥፋልን ስንት አይነት እራስ ወዳድ አለ
ዋውውውውው እስከዛሬ አልተከታተልኩትም ነበር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድራማ ነው ሀገሩን የሚወድ እንድህ ነው
Azx x x
እሄን ድራማ ስወደው የዘመኑን ትውልድ ነው ይሚሰራውን ነው የሚያስተላልፍት ዋው ደራሲው አድናቂው ነኝ
በእውነት ነው ምላችሁ የድራማው ርእስ ትግርኛ መስሎኝ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ክክክክክክክ
ቅርስን።መሽጥ እራስን መሸጥ ነው ምርጥ ንግግር ምን አይነት ትውልድ ነን 😭😭😭😭😭ምርጥ ትምህርት።ነው።ዋውውውው😘😘😘😘
ትክክል የአገር ቅርስ የሚሸጥ ራሱን የሸጠ ነው ይህ ኢትዮጵያዊነት ያጠፋበታል
አቦ ደስ ሲል ወንድም እድሜህ ይርዘም
ዋው አሪፍ መልክት ነው ::
ኤሄ ነው አስተማር ድራማ ማለት እናመሰግናለን
ደስ የሚል ድራማ አስተማሪ😂❤❤❤
ዋው ዋው ጎበዝ ያባቶቻችን ንብረት እዲ በቀላሉ አይበላም ።
"ነቅዕ" ማለት ክፍተት፣ ስንጥቅ፣ ቀዳዳ፣ ምንጭ ማለት ነው። ክፍተቶቻችን ላይ አተኩሮ ለመስራትና መፍትሄ ለመጠቆም "ነቅዕ" ተባለ።
ዋውነውይመቻው
አሪፍ ነው
ክክክክክክክክክ በጣም ተመቸኝ አቦ ይመችህ ትልቅ ትምህትነው💚💛❤️
እዉነት ነዉ የምር ምርጥ ድራማ ነዉ።👍
እንዳታቆርጡት በጣም ሀሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት
መ
ክክክክ
"ቅርፅን መሸጥ እራስን መሸጥ ነው" ።
ምርጥ አባባል ነው ላወቀበትና ለተገነዘበ ሰው ሀገራችን ኢትዮጵያ የምታኮራ እንጅ አንገት የምታስደፋ እናት የለችንም ።
ግን ምን ዎጋ አለው ከንቱና በጥላቻ የተመረዘ ትውልድ የእራሱን ትቶ የሰው ናፋቂ ከእነ ቴዊድሮስ ከእነ የሁአኒስ ከእነ ምኒልክ ሆድ ያልወጣ ከንቱና ሞራለቢስ ትውልድ እያፈራን እየሄድን በመሆኑ በጣም ያሳስባል።
አይ ከተሜ ሁሉ ነገር ከገበሬ እንደሚገኝ ማን በነገራቸው ገበሬ ከሌለ የከተሜው ሠው መኖር አይችልም ዋናው መሠረቱ ገበሬ ነው
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
Nice point of view
አይ የከተማልጅ ገዘብቲሏቸው እደት እደሚያረጋቸው ምነው የኛ ገጠር ወርቅነው የገጤርልጂ ስለሆኩኝ ደስተኛነኝ ወሎ ለዘላለም ትኑር
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ንቅዕ ድራማ
በእውነት በጣም ደስስ የሚል ትምህርት ነው ያለው ከዚህ ግዜ ጋር አብሮ የሚሄድ
የኔ ጀግና መጨርሻው ደስ ሲል ጎበዝ እንደዚህ አሳቢ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል
ዋውውውድ ምን ብየ ለመግለፅ ያቅተኞል በጣም ደስ ይላል አስተማሬ ነው ቀጥሉበት
ቅርስን መሸጥ እራስን መሸጥ ነው።
በጣም አስተማሪ ድራማ በርቱልን የጥበብ ሰዎች
wow arifi new enamesegnalen
የገረመኝ ድራማ ለካስ ከታሰበ ሁሉም ይሰራል
ዋው በጣም ተናድጄ ነበር ወዳታ ቅርሳችን ሀገራችን ነው ይመችህ ወድሜ
በከ
ዋው ደስ ይላል መጨረሸው እውነት ነው ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
ዋውውውው የማይጠበቅኩበት እሰይ የኔ ጅግና ገጠር ብሎ አዋቂ በንደዚህ ኣይነት ትምህርት ብንማር እቺ የተባረከች አገራችን እማማ ኢትዮጵያ ታድጋልች
Powerful message!!! Bang on point.
ዋውውውው መጨረሻው ድስስስ ይላል በርቱ
ኡፍፍፍፍፍ ተመችቶኛል የገበሬው
ምርጥ ድራማ ነው !!!🙏🏾👍🏾
ወይ ደስ ሲል ይህ ሰገጤ ደስ ሲል
Woooow jegna neh
አረኡፉፉፉፊፊፊ ዎይኔ የገጠር ልጅ 😂😂😂😂😂😂
ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ትምህአርት ነው በተለይ ገጠሬው በጣም ነው የወደድኩት
አንዲህ ነዉ የኢትዮጱያ ልጅ።
ለማየት ፈልጌ ግን አስጠላችሁኝ ስድብ ብቻ እጭ
ምርጥ ነዉ
መጨረሻው በጣም ደስ ይላል
በጣም ጥሮ ትምርት ነዉ ።
ነቅዕ እናመሰግናለን በርቱልን!! I have got your episode valuable keep up it!!
እሚገርም ድቅ የሚያስተምር ነው አይ ከተሜ
አይ የክተማ ስው ለጥቅም ብቻ እንጂ ለስጋቹህ ግድ የማይላቹህ የማትርቡ መጨርሻላይ ግን በጣም ተመቸኝ ተባርክ በብዙ
ምምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት
ዎአዉ አደት ደስላን
በእውነት ገጠሬው በድንብ ተመችተኸኛል
ዋው ዋው በጣም ይገርማል
ምርጥ ድራማ
woooooooooooooow በጣም ያምራል
ጉድ የቤት ሰረታኛዋ ።እዴት እንዴ ነው ሚያረጋት
ወይ ኣታፍር ወይ አታምር
ሌላው ግን ዋው ኣሜዚግ
Seketatelewu yemegemeriyaye new Arif new bertu 👏👏
wow wow betam met new bertu
ዋውውው አርፍ ነው።
እናመስግናለን
ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላል
መናጢ ሁላ የአክሱምና የደብረዳሞ ቅርሶችማ ለኤርትራ ወታደር አሳልፋቹ ሸጣችሁት😢😢😢😢😢😢😢
Betam konjo new ketelubet
🎉🎉🎉🎉🎉
ዌል
#ወዳጄ ሆይ
እንደ እስስት ጸባይህን አስር ጊዜ አትቀያይር/you have
to be a constant fashion,
እንደ እርግብ ለዚህም ለዚያም አትደንግጥ፤
እንደ ውሻ አትለማመጥ፤
እንደ ቁራ ዝም ብለህ አትጩህ፤
እንደ ጅብ ሆድህን ብቻ አትውደድ፤
እንደ ግመል ሽንት ኀላ አትቅር፤
እንደ ፍየል ጥቅምህን ብቻ አታሳድድ፤
እንደ በግ የዋህ እንጂ ጅል አትሁን፤
እንደ አንበሳ ክብርህን ጠብቅ፤
እንደ አህያ ጠንክረህ ስራ፤
እንደ ንብ እና ማር ተፈላጊና ጣፋጭ ሁን፤
እንደ ዝሆን እራስህን አግዝፈህ አትይ፤
እንደ ሸክላ ተሰባሪ መሆንህንም አስብ/አትዘንጋ፤
እንደ ቢራቢሮ ሁሉም ጋር አትብረር በአንድ ተወሰን፡፡
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን።
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ጥሩ አገላለፅ ነው
አ.አ ዘመድ ጋር ከማድር ጎዳና ላይ ብርድ እየጠጣሁ ማደር ይሻለኛል
ከተሜ ነን ባዮች ስጠላቻዉ
ጎሺ የእኔ ቢጤ
J
Siifan Harmee koo እትዮጵያዊት የአባ ጋዳ ልጅ Siifan በመጀመሪያ ይኤ ድራማ ሰውን ለማስተማር ነው ሲቀጥል እንደ አዲስ አበባ ፍቅር እዝብ ጋር መዋልም ሆነ ማደር መታደል ነው ዘር ሳይቆጥር ኬትም ቢመጣ ሰርቶ በልቶ ተለውጦ መኖር የሚቻልበት ስለሆነ ,በይበልጥ አሁን ላይ ዘረኝነት በተስፋፋበት ዘመን,
U right we responsibility for every Ethiopian resource
ተባረኩ። እግዚአብሄርን የሚፈራ ማለትም እውቅና የሚሰጥ መሪና መሪዎች ሲነሱ ሀገር በሁለንተናዋ ትበለፅጋለች። ዜጎቿ የህይወት ትርጉሟን እንደ ውሀ በመፍሰስ ያረሰርሷታል ይረሰርሳሉም። ሻሎም
ደራሲው እጅህ ይባረክ
የእውነት አስተማሪ ድራማ ነው ብዙ ቁም ነገር ያስተምራል ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጊዜ አስተማሪ ድራማ ይህ ብቻ ነው ሌላው ሁሉ xxxነው ቀጥሉበት💓💓💓💓💓💓💓💓💓
Best one
ኧረ ወይኔ ሰራተኛዋ ምን ትመሥላለች ሱብሀን አላህ አንገቷ ሊወርቅኮ ነው
ትልቅ ምስጋና ለንብረት ገላው /እከ
እናመሰግናለን
ዋው ይመቻችሁ ሁሉም ለጥቅም ተራራጠ
አሪፍነው ስራቱኘይቱግን አገትሽን ነበር ማለት
wow it's so good 👍👍👍👍👍👍
ቅርስ መሸጥ እራስን መሸጥ ነው ! የዛሬው ድራማ ልቤን ነው የነካው እናመሰግናለን ነቅእ ቀጥሉበት በርቱ
ሊሸጥ ኣልቀረባችሁም ገጠሬው ኣደንሀለሁ እዳንተ 1000 ይወለዲ ኣቦ ጎበዝ ነህ
አረ ዉይ እንዴት ነዉ የሚረጋት ይች ሰራተኛ ሆሆሆሆሆ ግን ተመቸኝ የኔ ቢጤ ገጠሬዉ
ክክክክክክ ውይ ገበሬው ውስጤ ነው የኔ የህዋ
ዋው አሰተማሪ ድራማ ነው!!
Wow betam astemary new gin mn wagalew
ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ስራ ነው።
Betam arif new bertu
ደስስ ሲልል
እዴት አድርጌ እደማደንቅህ አላውቅም ግን እግዚአብሔር ያስብህ የውነት ልቤን ነካህው እዳታይነት ተዋናይ ሺ ቢሆን አይጠላም የውነት በጣም አድናቂህ ነኝ
በእውነት በጣም ደስ ይላል።
በጣም።ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ
ንብረት ገላው ውስጤ ነህ። love you
እንደው ሰው ስንባል እራስወዳድነን ግን አስተማርይ ድራማ ነው ቀጥሉበት
Wwwwwwwwwwwooo betam des yelal teru temert new enamasegenalen
Yezih ye ነቅዕ drama derasina director እከ (ንብረት ገላውን) በጣም አድንቄዋለሁ betamm mamesgen efelgalehu mknyatum negeroch bedrama melk astemarina ye hagerachinn chigroch lay yemiyatekur silehone. Enamesegnalen
betam arefi yehon drama new ewunet betam asedsetogal enamesegenalen
wow ♥♦♥des stilue bertu esh
Waw Thise True
ዋው እንዴት ደስ ይላል
ይቅርታ አርጉልኝ እና የከተማ ዘመድ ዘመድ ሣይሆን ጠላት ነው እኔን በልጅነት አክሥቴ ከቤተሠቦቸ ለምና አምታኝ አሥተምራታለሁ ብላ እንኳን ልታሥተሪኝ ይቅርና ዝምድናውንም የረሣቸው መሠለኝ እኔም ዝምድናየ ሽምጥጥ አርጌ ውሥጤን አሣመኩኝ ሠራተኛዋ መሆኔን ከቡዙ ፈተና በሀላ አረብሀገር እንከራተታለሁ በልችንቴ ለክፋኝ 😭😢😓
ዋው እውነት በጣም ደስ ይላል
በጣም ያምራል በወነት ቀጡሉበት
ገጥሬው ትዙ አስባለኝ ገና ከሀገር እደወጣሁ አርቦቼ ቤት ስገባ ሲፋ ላይ ቁጥ ብይ ሲሉኝ መሬት ላይ ውይይይይይ
Kkkkk
Kkkkkkkkk
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@@amkytube5242 አሳቅሽኝ ኔ ደሞ ልብስ ጠቢ ስትለኝ ግሳለው ሳፕን መስሎኝ ያለልብስ ጎድጉጀ አኖርኩላት ስትመጣ ፈጣሪ ይወቅ
Wow aznagn ena astemari bezih ketlubet
ዋውውው ትክክል