Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወላሂ በጣም አመሠግናለሁ ሞያሽን ስላካፈልሽን በጣም ነው ሚያምረው👌👌👌👌👌😋😋😋😋💖💖💖
ዋው መልክ ስጠኝ ሙያ ከዩቱብ ነው😍በርቺ ሙያ ብሎ ዝም ነው ተባረኪ
Aseyyyyyyyy yne konjooooooooo gobezi nat ehitye
እንዴት ያምራል ተባረኪ❤
አዮዬ የኔ አንበሳ እህቴ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር እንዳንቺ አመል ከሙያ ጋር በአንድነት መያዝ ከባድ ነው በርቺልኝ
ከከከከከከከከ ምነው ሙያዋ በቂ ነው
ማሻ አላህ ብያለሁ እሮመዳን ከሪም አይባልም ሙባረክ በይ ውዴ
ሰላም እህት በጣም ያምራል መሻላ እኒም እሞክረዋለሁ ተረጋግተሽ ቀለል አርገሽ ስለ አስረዳሽን አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ እህት በርቺ የክሬም አሰራር ብዙ እኔ ስሰራ ከሽጣ አልጨምርም ያምራል
ጎበዝ እኔም እሞክራለሁ🥰😁
የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል ዴመርኩሽ እጅሽ ይባረክ
ማሺአላበጣምተመችቶኛልእሞክረዋለሁእህትይመችሺ
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
በረቺ ቆጆ ነዉ ስራሺ
በጣም ያምራል
በርች የኔ ውድ
በጣምያምራል እማ
በርች ውደ የት ነው ያለሺው
እጂሽ ይባረክ
ማሻ አላህ በጠም ደሰሰሰ ይላለ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርቺ ። አንድ ጥያቄ አለኝ ማለትም አቤት ዉስጥ ለማዘጋጀት የክሬም ካራሜል ፓውደር የት ማግኘት እንችላለን ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ ሱፐር ማርኬቶችን ጠይቄ ለማግኘት አልቻልኩምና። ወይም ደግሞ እሱ (ክሬም ካራሜል ፓዉደር) ካልተገኘ ሌላ የሚተካዉ ነገር አለ ወይ? እባክሽን መልሽልኝ እጠብቃለሁ ።
አንድ ሊትር ፈሳሽ ወተት በእቃ ታደርጋከህ. ከዛ 8እንቁላል ትሰብርና ከወቱ ጋረ ትመታዋለህ እላዪ 1 ብርጭቆ ስኳር ቫኔላ ትጨምርና መተህውስኳሩን መጀመርያ ላይ እንዳቀለጠችው ታቀልጥና እላዩ ወተቱንና እንቁላል ያዘጋጀህውን ትጨምርና እሷ ጨረሰችበት መንገድ ትጨምርና ከዛ ተለቅ ያለ ፓትራ ታመጣና የፈላ ውሀ ትጨምራለህ ፓትራው ላይ ማለት ነው እላዩ ያዘጋጀህውን ውህድ የውሀው ፓትራ ውስጥ ታደርግና ታበስለወሰለህ የሚበስለው በእንፋሎቱ ነው ከላይ እንደመቅላት ብሎ ሲበስል ታወጣና ታሳድረዋለህ በተነጋታው ስኳሩ እንዲቀልጥ ትኩስ ውሀ ላይ እቃውን ለትንሽ ደቂቃ ታቆየውና ትገለብጠዋለህ ሰሀን ላይ በዚ መልኩ ቆንጆ ክሬም ከረሜል ታገኛለህ
ጎበዝ በርች እህታችን ግን አንዳንድ ሰዋች እንቁላል ይጨምራሉ ክሬም ከሬሜል እና ግሽጣ ሳይገባ እንዴት እንደምንሰራ ብትነግሪን
ኢትዬጲያነሽ?
ጌመቱን ሞክሬዉ አሪፍ ነዉ አመሠግናለሁ እህትየ
ዋው ማሬ ቀለል ያለነው❤❤❤❤
እጅሸ ይባረክ 👌😍 የከረሜሉ ሰኳር ብጠቀምሰ? ማይወርድ ይጨመራል
ምንም ሳትጨምሪ መጠቀም ትችያለሽ
👍በርች በጣቆጆነው
የእኔ ልዩ በረች አይዞሺ የኢ/ያ ማረረረረ ቆንጆ
በርቺ ቆንጆ ያምራል እህቶቼ ወደኔጋም ጎራ በሉ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ❤😍
Argign largsh
አረበጣም ገበዝ ነሽ ጠንክሪ
ስራሽ ጥሩ ነበር እናመሰግናለን
ደሥ ይላል እኔ እንቁላል አደርጋለሁ
ሀሪፍ ነው ያምራል👍👍👍
ጎበዝ ነሽ እህት በርች
wooow betam arif new enem serahut berchi wddeee👍👍👍👍👍👍
ድሮእሰራነበር በርች ውድ
መሻአላህ በርች ግን ስኮር አይጨመርም?
አወ አይጨመርም
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሸ
የኔቆንጃ እግዚይብሔር ያበርታሽ በርች
ግሽጣ ያልሽው ምንድነው አልገባኝም እህት
ገሽጣ ክሬም ነው
እኔ ስስራ። ለምሳሌ እቁላል ገሺጣ አላረግም አልፍልፍነው የማረገው እንደውም አረቦቹ የሚወዱልኝ እቁላልና ገሺጣ ሳላርግ ስሰራውነው የሚወዱት ግን ሁሉንም እችላለሁ አልሀምዱሊላህ
ጎበዝ
ማሻ አላህ ሲምር ሽኩራን ማር ደሞ ቀላል ነው
❤❤❤❤ዋወወወ
Wwwao
ማሻ አላህ
ዋዉ ጎበዝ
Jezakillah ikruuuu
ሰብሰክራይብ አረኩሸ ዉደ
በርችልን በጣም ያምራል አሁንስ ጎረቤትሽ በሆንኩኝ
የምራል
yne wude btame new ymeyamerwu negre gne ene hule sesra yblashebgna oven wset eysgbahute oven wsete mgebate ylbtme ?
በእንቁላል የሚሰራው ነው ኦቭን ውስጥ የሚገባው *ክሬም ቡርሌ* ይባላል
Wow 👍
ዋው
የምወደው ድሮ አሁን ግን አሰሪዎቼ ጣፋጭ ነገር ኖኖኖኖኖ ናቸው ልጃቹን እራሱ የሚጣፍጥ ነገር አይፈቀድም ከቀመስኩ ስንት ግዜ ሞላኝ ትንንሽ ኩባያ ውስጥ የሚሸጥ አለ በሱ አምሮትን ማጣጣም ነው ። ኢትዮጵያ ሄጄ ይሄንን መሸጥ እጀምራለሁ ያዋጣል ለሁሉም እናመሰግናለን
በኒዶ ሳይ ሆን በኖርማል ወተት መስራትሰ ይቻላል ወይ
አወ
Yamiral marr barchi
gobez.barchi
ማስቲሽ አልሆን መሰላችሁ ሱካሩ
ሹክረን እህት
ዋውበጣምያምራል፡በርቺ
እህቴ ደምሬሻለው በቅንነት ወደኔም ጎራበይ
ዋውውበርቺ
ጊሺጣ ምንድነዉ ዊ ምንም አልገባኝም ልሰራዉ ነበር ባማርኛ ምን ይባላል
እማ ምኑ ነው ያልገባሽ የት ነው ያለሽው
@@ayutube6498 ዉዴ ያስገባሻቸዉ ግባቶች አላወኮቸዉም ኪሽጣ ምናምን የካርቶኑ ነገር
ግደታ አደለም ገሽጣህሊብ ነ፫ዶ ጨምሪበት
Gobz berchy Mara samer
እጁሽ ይበረክ እህቴ
በናትሽ መልሽልኝ ካርቶኑ ነው ያለኝ ሥኩወር አልሠራም??
ላይበቃሽ ስለሚችል የተወሰነ ስሪ እና የታሸገውንም ጨምሪበት
@@ayutube6498 ሠራሁት ዋውው ነው
ሹክረን ሀቢቢቲ
Konjoo berechi 😍😍🙏
የኔ ቅመም
Wel come
እጂሽ ይባረክ እህቴ😍👌
Waw👏👏💚💛❤
Gobaz berchi
ይህ ቀላል ነው ግን አሰራርይለያያል
አንችንማ ሣላመሠግን አላልፍምአላህ ይስጥሽ ቅመም
ክሬማቱ ያንኛዉ ተጠቅሜ ምንም አላማረ 🙃🙃🙃😊
በቅንነት እኔንም ደምሩኝ ዉዶችየ
ሰላም እህት ሰራሁት በጣም ቆጆ ነዉ ግን እኒ ስኳር ከወተቱ ጋር ጨመርኩበት አች ለልጀ ስል ነዉ የማልጨምረዉ ስላልሽ እኒ ጨመኩ በጣም ቆጆ ነበር አመሰግናለሁ አላህ ይስጥልኝ
barech yanakojo
❤❤❤😘
ua-cam.com/video/UDK0FBo0FXw/v-deo.htmlይምራል በርች እኔ ስሰራ ክሬም ካራሚልም ግሽጣም አልጨምርበትም ስኮር እንቁላል እና ወተት ለጠአም ባኔላ አረጋለሁ
@@bintmedinar3801 እሽ ውዴ እኔንም አርጊኝ ቤትሽ ባዶ ነው ምንም ቢዲዬ የለም
@@tgtube9609 video Lser eyetezegajehu new tnsh sub laggn bye new sis
በፈሳሽ ወተት መስራት እቺልም እዴት ይበልጥ በፁፍ ላኪልኝ ይቅርታ
እኔ ሞክሬ አላውቅም እህት
ua-cam.com/video/UDK0FBo0FXw/v-deo.html ትችያለሽ
😙😍
Hdsi
በረች እህቴ አኔንም ላይክ ሰብስክራይብ አሪጉኙ ወዶቸ
Ney endemamer enem jemari negn
ሞያ ብሎ ዝምነው ፐ
የኔ እህት ስትሰሪ ምንም አታሳይምበአፍሽ ብቻ ነው የምታወሪው ለምን?ስትሰሪ ግልጽ ሆነሽ ለካሜራ እያሳየሽ መሆን አለበት
ወላሂ በጣም አመሠግናለሁ ሞያሽን ስላካፈልሽን በጣም ነው ሚያምረው👌👌👌👌👌😋😋😋😋💖💖💖
ዋው መልክ ስጠኝ ሙያ ከዩቱብ ነው😍
በርቺ ሙያ ብሎ ዝም ነው ተባረኪ
Aseyyyyyyyy yne konjooooooooo gobezi nat ehitye
እንዴት ያምራል ተባረኪ❤
አዮዬ የኔ አንበሳ እህቴ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር እንዳንቺ አመል ከሙያ ጋር በአንድነት መያዝ ከባድ ነው በርቺልኝ
ከከከከከከከከ ምነው ሙያዋ በቂ ነው
ማሻ አላህ ብያለሁ እሮመዳን ከሪም አይባልም ሙባረክ በይ ውዴ
ሰላም እህት በጣም ያምራል መሻላ እኒም እሞክረዋለሁ ተረጋግተሽ ቀለል አርገሽ ስለ አስረዳሽን አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ እህት በርቺ የክሬም አሰራር ብዙ እኔ ስሰራ ከሽጣ አልጨምርም ያምራል
ጎበዝ እኔም እሞክራለሁ🥰😁
የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል ዴመርኩሽ እጅሽ ይባረክ
ማሺአላበጣምተመችቶኛልእሞክረዋለሁእህትይመችሺ
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
በረቺ ቆጆ ነዉ ስራሺ
በጣም ያምራል
በርች የኔ ውድ
በጣምያምራል እማ
በርች ውደ የት ነው ያለሺው
እጂሽ ይባረክ
ማሻ አላህ በጠም ደሰሰሰ ይላለ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርቺ ።
አንድ ጥያቄ አለኝ ማለትም አቤት ዉስጥ ለማዘጋጀት የክሬም ካራሜል ፓውደር የት ማግኘት እንችላለን ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ ሱፐር ማርኬቶችን ጠይቄ ለማግኘት አልቻልኩምና። ወይም ደግሞ እሱ (ክሬም ካራሜል ፓዉደር) ካልተገኘ ሌላ የሚተካዉ ነገር አለ ወይ? እባክሽን መልሽልኝ እጠብቃለሁ ።
አንድ ሊትር ፈሳሽ ወተት በእቃ ታደርጋከህ. ከዛ 8እንቁላል ትሰብርና ከወቱ ጋረ ትመታዋለህ እላዪ 1 ብርጭቆ ስኳር ቫኔላ ትጨምርና መተህውስኳሩን መጀመርያ ላይ እንዳቀለጠችው ታቀልጥና እላዩ ወተቱንና እንቁላል ያዘጋጀህውን ትጨምርና እሷ ጨረሰችበት መንገድ ትጨምርና ከዛ ተለቅ ያለ ፓትራ ታመጣና የፈላ ውሀ ትጨምራለህ ፓትራው ላይ ማለት ነው እላዩ ያዘጋጀህውን ውህድ የውሀው ፓትራ ውስጥ ታደርግና ታበስለወሰለህ የሚበስለው በእንፋሎቱ ነው ከላይ እንደመቅላት ብሎ ሲበስል ታወጣና ታሳድረዋለህ በተነጋታው ስኳሩ እንዲቀልጥ ትኩስ ውሀ ላይ እቃውን ለትንሽ ደቂቃ ታቆየውና ትገለብጠዋለህ ሰሀን ላይ በዚ መልኩ ቆንጆ ክሬም ከረሜል ታገኛለህ
ጎበዝ በርች እህታችን ግን አንዳንድ ሰዋች እንቁላል ይጨምራሉ ክሬም ከሬሜል እና ግሽጣ ሳይገባ እንዴት እንደምንሰራ ብትነግሪን
ኢትዬጲያነሽ?
ጌመቱን ሞክሬዉ አሪፍ ነዉ አመሠግናለሁ እህትየ
ዋው ማሬ ቀለል ያለነው❤❤❤❤
እጅሸ ይባረክ 👌😍 የከረሜሉ ሰኳር ብጠቀምሰ? ማይወርድ ይጨመራል
ምንም ሳትጨምሪ መጠቀም ትችያለሽ
👍በርች በጣቆጆነው
የእኔ ልዩ በረች አይዞሺ የኢ/ያ ማረረረረ ቆንጆ
በርቺ ቆንጆ ያምራል እህቶቼ ወደኔጋም ጎራ በሉ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ❤😍
Argign largsh
አረበጣም ገበዝ ነሽ ጠንክሪ
ስራሽ ጥሩ ነበር እናመሰግናለን
ደሥ ይላል እኔ እንቁላል አደርጋለሁ
ሀሪፍ ነው ያምራል👍👍👍
ጎበዝ ነሽ እህት በርች
wooow betam arif new enem serahut berchi wddeee👍👍👍👍👍👍
ድሮእሰራነበር በርች ውድ
መሻአላህ በርች ግን ስኮር አይጨመርም?
አወ አይጨመርም
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሸ
የኔቆንጃ እግዚይብሔር ያበርታሽ በርች
ግሽጣ ያልሽው ምንድነው አልገባኝም እህት
ገሽጣ ክሬም ነው
እኔ ስስራ። ለምሳሌ እቁላል ገሺጣ አላረግም አልፍልፍነው የማረገው እንደውም አረቦቹ የሚወዱልኝ እቁላልና ገሺጣ ሳላርግ ስሰራውነው የሚወዱት ግን ሁሉንም እችላለሁ አልሀምዱሊላህ
ጎበዝ
ማሻ አላህ ሲምር ሽኩራን ማር ደሞ ቀላል ነው
❤❤❤❤ዋወወወ
Wwwao
ማሻ አላህ
ዋዉ ጎበዝ
Jezakillah ikruuuu
ሰብሰክራይብ አረኩሸ ዉደ
በርችልን በጣም ያምራል አሁንስ ጎረቤትሽ በሆንኩኝ
የምራል
yne wude btame new ymeyamerwu negre gne ene hule sesra yblashebgna oven wset eysgbahute oven wsete mgebate ylbtme ?
በእንቁላል የሚሰራው ነው ኦቭን ውስጥ የሚገባው *ክሬም ቡርሌ* ይባላል
Wow 👍
ዋው
የምወደው ድሮ አሁን ግን አሰሪዎቼ ጣፋጭ ነገር ኖኖኖኖኖ ናቸው ልጃቹን እራሱ የሚጣፍጥ ነገር አይፈቀድም ከቀመስኩ ስንት ግዜ ሞላኝ ትንንሽ ኩባያ ውስጥ የሚሸጥ አለ በሱ አምሮትን ማጣጣም ነው ። ኢትዮጵያ ሄጄ ይሄንን መሸጥ እጀምራለሁ ያዋጣል ለሁሉም እናመሰግናለን
በኒዶ ሳይ ሆን በኖርማል ወተት መስራትሰ ይቻላል ወይ
አወ
Yamiral marr barchi
gobez.barchi
ማስቲሽ አልሆን መሰላችሁ ሱካሩ
ሹክረን እህት
ዋውበጣምያምራል፡በርቺ
እህቴ ደምሬሻለው በቅንነት ወደኔም ጎራበይ
ዋውውበርቺ
ጊሺጣ ምንድነዉ ዊ ምንም አልገባኝም ልሰራዉ ነበር ባማርኛ ምን ይባላል
እማ ምኑ ነው ያልገባሽ የት ነው ያለሽው
@@ayutube6498 ዉዴ ያስገባሻቸዉ ግባቶች አላወኮቸዉም ኪሽጣ ምናምን የካርቶኑ ነገር
ግደታ አደለም ገሽጣህሊብ ነ፫ዶ ጨምሪበት
Gobz berchy Mara samer
እጁሽ ይበረክ እህቴ
በናትሽ መልሽልኝ ካርቶኑ ነው ያለኝ ሥኩወር አልሠራም??
ላይበቃሽ ስለሚችል የተወሰነ ስሪ እና የታሸገውንም ጨምሪበት
@@ayutube6498 ሠራሁት ዋውው ነው
ሹክረን ሀቢቢቲ
Konjoo berechi 😍😍🙏
የኔ ቅመም
Wel come
እጂሽ ይባረክ እህቴ😍👌
Waw👏👏💚💛❤
Gobaz berchi
ይህ ቀላል ነው ግን አሰራርይለያያል
አንችንማ ሣላመሠግን አላልፍም
አላህ ይስጥሽ ቅመም
ክሬማቱ ያንኛዉ ተጠቅሜ ምንም አላማረ 🙃🙃🙃😊
በቅንነት እኔንም ደምሩኝ ዉዶችየ
ሰላም እህት ሰራሁት በጣም ቆጆ ነዉ ግን እኒ ስኳር ከወተቱ ጋር ጨመርኩበት አች ለልጀ ስል ነዉ የማልጨምረዉ ስላልሽ እኒ ጨመኩ በጣም ቆጆ ነበር አመሰግናለሁ አላህ ይስጥልኝ
barech yanakojo
❤❤❤😘
ua-cam.com/video/UDK0FBo0FXw/v-deo.htmlይምራል በርች እኔ ስሰራ ክሬም ካራሚልም ግሽጣም አልጨምርበትም ስኮር እንቁላል እና ወተት ለጠአም ባኔላ አረጋለሁ
Argign largsh
@@bintmedinar3801 እሽ ውዴ እኔንም አርጊኝ ቤትሽ ባዶ ነው ምንም ቢዲዬ የለም
@@tgtube9609 video Lser eyetezegajehu new tnsh sub laggn bye new sis
በፈሳሽ ወተት መስራት እቺልም እዴት ይበልጥ በፁፍ ላኪልኝ ይቅርታ
እኔ ሞክሬ አላውቅም እህት
ua-cam.com/video/UDK0FBo0FXw/v-deo.html ትችያለሽ
😙😍
Hdsi
በረች እህቴ አኔንም ላይክ ሰብስክራይብ አሪጉኙ ወዶቸ
Ney endemamer enem jemari negn
ሞያ ብሎ ዝምነው ፐ
የኔ እህት ስትሰሪ ምንም አታሳይም
በአፍሽ ብቻ ነው የምታወሪው ለምን?
ስትሰሪ ግልጽ ሆነሽ ለካሜራ እያሳየሽ መሆን አለበት
ጎበዝ
ማሻ አላህ
ዋው
ዋው