ጓደኛየ ሀገሩ ላይ ሰርቶ የሰራው ቤት\58 ቆርቆሮ ቤት ስንት ብር ይፈጃል በአሁኑ ሂሳብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ጓደኛየ ሀገሩ ላይ ሰርቶ የሰራው ቤት\58 ቆርቆሮ ቤት ስንት ብር ይፈጃል በአሁኑ ሂሳብ

КОМЕНТАРІ • 38

  • @SdagCsfsjd-x5f
    @SdagCsfsjd-x5f 6 днів тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ በሰላም የሚያልቅ ያርግላቸው

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ 6 днів тому +8

    በአላህ ፍቃድ እኔም 80ቅጠል ላሰራ ነው ዱአ አድርጉልኝ

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 5 днів тому +1

    ማሻአላህ ብለናል። ግን አሁን ላይ ማሰራት አልቻልም ይላሉ መስራትም መሸጥም አይቻልም እያሉ አደል??😮😮😮

  • @SadaAssfaw
    @SadaAssfaw 6 днів тому +1

    ወአለኩም ሰላም አህለን ወድሜ ማሻአላህ የጤና ቤት ያርገው

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 6 днів тому +6

    እኔም 58 ቆርቆሮ በሰሞኑ ተሰርቷል ከውሀ ልክ ውጭ 210.000 ሁለት መቶ አስር ሺ ጨርሻለሁ በዚ አይነት የእኔ ጥሩ ነው የባለሙያ ሀያ ሽብር ነው የከፈልኩት

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 6 днів тому

      ደህና ነው እኔ ያለፈው ሰኔ ስምንት በስምንት ክብ ለማሰራት 35 ሸህ ነው አጅ ዋጋው የፈጀው

    • @saa-dx4tg
      @saa-dx4tg 6 днів тому

      የት ነው እህት

    • @Zebalew-fm5yz
      @Zebalew-fm5yz 6 днів тому

      38 የከፈልኩት ለባለሙያ ብቻ ውዴ ጎዶውን በኔ ነው ያስቆፈርኩት 7/8 ነው ወር አይሆነውም

    • @zuzanatube2002
      @zuzanatube2002 6 днів тому

      @@saa-dx4tg ወሎ መርሳ አባገትዬ

    • @saa-dx4tg
      @saa-dx4tg 6 днів тому

      @zuzanatube2002 አሪፍ ነው እህት ግን 58ቆርቆሮ ኤሊ ሽፕ ስንት ክላስ ይሆናል

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 3 дні тому +1

    ኮቦልቻ ቦታ እፈልጋለሁ

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 6 днів тому +1

    ማሻአሏህ

  • @youtube4525
    @youtube4525 6 днів тому +1

    እረ ወንድሜ አብደላህ እንዳታልፍኝ በእወቀትህ እረዳታህን እፍልጋለሁኝ
    ቤቴ ኩይሶ ወቶበት አሰወጣችው ነበር ከዛው ኩረት ሙላንው አሉኝ አሁን በአጫሩ ወድ አንድ ጎን አጋድሏን አሉኝ ሚዛን መታል አሉኝ
    ሙላ ካለህ በአላህ መልሰልኝ በጣም 😢ልቤን ሰብረውታል 💔

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  6 днів тому

      ቤቱ ታይቶ ቢሆን ይሻላል ሀሳብ ለመስጠት

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 6 днів тому +3

    አምሳቆርቆሮ ስትብር ይፈጃል ከውሀልክውጭ. ዋናውንቤትለማቆም የምታውቁመልሱልኝ

  • @MerryMerry-t8g
    @MerryMerry-t8g 5 днів тому +1

    ወንድሜ ሰላም ነዉ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ነበር ቤት የውስጡ ስገረፍ እስከ ጣራው ነዉ በናትክ መልስልኝ እሺ በለሙያው አይደለም ስላለኝ እኔ ስደት ነዉ ያለሁት ሰለዛ አንተ ንገረኝ እና ነግረዋለው እሺ

  • @hadiya-uo2nz
    @hadiya-uo2nz 2 дні тому

    አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንዲም እስኪ ቁጥርህን ላክልኝ ባለሙያወችን እንዲታገናኘኝ ለመሀል አምባነዉ

  • @Kedermereja
    @Kedermereja 6 днів тому

    Madha allah❤

  • @ልጆነውአምላኮ
    @ልጆነውአምላኮ 6 днів тому +1

    ውዶቼ ደሞ ደምሩይ ጀማሪ ነይ አበርታቱይ አብርን ቤታችን እንስራ

  • @AhlamMuhame
    @AhlamMuhame 6 днів тому +1

    ክፍል ቆጠራ ነው የሚሆነውአብዲ

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 6 днів тому

    ማሻአላህ

  • @ልጆነውአምላኮ
    @ልጆነውአምላኮ 6 днів тому +2

    58 አምስት ክፍል አያስም ወድሜ እኔም ስልሳ ቆርቆሮ ለመስራት ዝግጅት ላይ ነይ ጎደር ዙራ ነው መርጃ ካለህ ብሰራልን

  • @ZOum-s5j
    @ZOum-s5j 6 днів тому +1

    ማሻላህ
    እኔምልህ ወድሜ ስፉቱ 8 ሜትር ቁመቱ 20 ሜትር የሆነ ቦታ ላይ 60 ቆርቆሮ በL ለመስራት ይበቃል

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 6 днів тому +1

      እኔ ባለሞያ አደለሁም ግን በL ሰርቢስ በደንብ ይሰራል ማለት ያሁኑ ምሪት 10በ18ነው ስለዚህ የሁለት ሜትር ስፋት ያንሳል

  • @seadaseid6534
    @seadaseid6534 2 дні тому

    ኮምቦልቻ ቦታ ፈልግልኚ ህጋዊ

  • @GujDhb
    @GujDhb 6 днів тому

    ሁለትካሪስትሲጎያሰራን

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 6 днів тому

    እኔ ሰዉ የለኝም ቤት አሰራልኝ እስቲ ኮቻ

  • @msaksa-ej2vu
    @msaksa-ej2vu 6 днів тому

    ወድሜ እኔ ልሰራ እያሰብሁ ነበር እና ከክቡ ቤትና ከኤልሸብ ማንኛውን ልስራ ምከረኝ ቤቱስ ማንኛው ያምራል ስዴት ነው ያለሁን ምክር ለግሰኝ እዳታልፈኝ

    • @Saeedun
      @Saeedun 6 днів тому

      ኤልሽብ

    • @Mariam-k1n9c
      @Mariam-k1n9c 6 днів тому

      ኤል ሼብ

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 6 днів тому

      ክቡ ነዉ የሚያምረዉ ዘመናዊይ የሚባለዉ
      ከሰራሽ በኋላ እንኳን ልሽጥ ብትይ እኩል አደለም ዋጋዉ ደም የመሀበር ቦታ ከሆነ የበፊት ምሪት ካልሆነ አሁላይ የሚመራዉ ለክብ ነዉ ፍቃዱ ቦታ የይዞታ ከሆነ የፈለግሽዉን መስራት ትችያለሽ

    • @msaksa-ej2vu
      @msaksa-ej2vu 5 днів тому

      የይዞታ ነው ቦታው ግራ ስለገባኝ ነው ማን ኛው ይሻላል በማለት