ማሪያም ከኢየሱስ በኋላ ልጅ አላት የላትም ? | faithline | ኤል ቃል | ፈለገ አትናቴዎስ | lidetekal | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ወንጌላውያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

КОМЕНТАРІ • 69

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Місяць тому +6

    ኤፋ ተባረክ ዶክተር ዳኒ ፃጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliluyonas1750
    @akliluyonas1750 Місяць тому +1

    ኤፊ ተባረክ ፥አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ኣይሰማም እንደሚባለው ነውና ተወው

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Місяць тому +4

    የሙታን ዓለም የሙታን መንፈስ ስለ ህይወት እንዴት ሊያወራ ይችላል? ጥንቆላን ጥበብ ነው ብሎ ከቆሎ ተማሪ የጀመረው የአጋንንት ማህበረተኝቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን ክርስቶስ እንዲሰበክ ሰው እንዲድን የማይፈልግ ስራው ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Місяць тому +8

    አፈር ሰባኪዎች የማሪያም ድንግልና የማንንም ሐጥያት አላስተሰረየም ሞታ ተቀብራ አፈር በልቶታል ስለበሰበሰ ስጋ ይሄ ሁሉ ንትርክ ጌዜ ማባከን በጣም አሳፋሪ በከንቱ ጊዜያአችሁን የምታባክኑ ምስኪኖች ምናለ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብትሰብኩ ።

    • @Beemenet
      @Beemenet Місяць тому +1

      ግዜ አላባከኑም ውይይቱ ለወንጌል አማኝ አይደለም ኦሮቶዶክስዊያን መዳን አለባቸው እኮ ዛሬም ድንግል ማሪያም ታማልደናለች ደግሞም ሞታ ተነስታ አርጋለች ብለው ያምናሉ እኮ

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f Місяць тому

      @@Beemenetከዚህ በላይ መባከን አለ ግሪኮች ጥበብን አይሁዶች ምልክትን ይሻሉ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰበሰካለን ስለ ማንም በማውራት ማንም አይድንም ወንጌል ስለ ልጁ ነው አለቀ።

    • @Beemenet
      @Beemenet Місяць тому +1

      @@user-ig2rz7to8f እየሱስን ለማስገባት እኮ ውስጣቸው የተጠቀጠቀው የድንግል ማርያም አማላጅነት የመላአክት አማላጅነት የሚለው እምነት መውጣት አለበት ስህተታቸው ሳይገለጥ እንዴት እውነቱን ሊቀበሉ ይችላሉ ወዴት ሊገባ ይችላለ እየሱስ እነሱ ልባቸውን እውነት ባልሆነ ነገር ዘግተው

    • @Beemenet
      @Beemenet Місяць тому

      @@user-ig2rz7to8f ብንችል ወንጌል እንስራ ባንችል ደግሞ እንቅፋት ባንሆን ለሚስሩት

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f Місяць тому

      @@Beemenetወንጌል የማይሰራ ማነው እናንተ በመፀሐፍት የዘላለም ህያወት እንዳላችሁ ታስባላችሁ እነርሱም ስለ እኔ ያወራሉ እናንተ ግን ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም !

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Місяць тому +1

    ግልፅ እኮ ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው አንድያ ልጅ የሆነው ለማርያም ግን የበኩር ልጅዋ ነው አንድ እናት ቀጥሎ የተወለዱ ልጆች ሲኖሯት ይሄኛው የበኩር ልጄ ነው ብላ ታስተዋውቃለች ሌሎች ልጆች ግን ከሌልዋት ይሄ ብቸኛ ልጄ ነው ትላለች ስለዚህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከማርያም እና ከዮሴፍ የተወለዱ ወንድሞች እና እህቶች ነበሩት ልጆችም ወልዳለች። አራት ነጥብ ወንጌላችን የነገረንን ብቻ ነው የምናምነው።

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ Tebareku

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Місяць тому

    ሽምጥጥ ካላደረግነውና ጠማማ ትርጉም ካልሰጠነው በቀር እመቤታችን ማርያይ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆች እንዳላት በግልፅ ተፅፏል የተለየ ክብር አይሆንም እኮ አለመውለዷ በዚህ ልክ ቃሉን ማጣመም ትክክል አደለም

  • @Tadase_ayale
    @Tadase_ayale Місяць тому +1

    1ቆሮ 9:5 ,ገላ 1:19

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Місяць тому +2

    “ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?”
    - ማቴዎስ 13፥55

  • @Dior768
    @Dior768 Місяць тому +2

    ሰሙ ቅድስት ማርያም ልጆች ለመውለዷ ምንም ጥያቄ የለውም እየሱስን ብቻ ነው በድንግልና የወለደችው ከዛ በኋላ ልጆች ወልዳለች።እነ እከሌ እንዲህ አሉ ሳይሆን መፀሐፍ ቅዱስ ምን ይላን ነው ቁም ነገሩ። ሲቀጥል ምን ችግር አለው ጌታን በድንግልና ወልዳለች ።

  • @BirhaneKahsay-qq7rs
    @BirhaneKahsay-qq7rs Місяць тому

    ማቴ ምዕ 1:19-25 በጥሞና አንብቡት መልሱ በግልፅ ተፅፏል።በከንቱ ጊዚያችሁን ባታጠፉ ስለ የተሰቀለውን ክርስቶስ ብትሰብኩበት ተባረኩ።

  • @user-tw5sv1cg5w
    @user-tw5sv1cg5w Місяць тому

    ኦርቶዶክስ ጌታ ይድረስላቹ

  • @dawitabebe-fh7xg
    @dawitabebe-fh7xg Місяць тому

    ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ፈጣሪ ይመስገን

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Місяць тому

    ስለህዝቅኤል መፅሀፍ አይሁዶችን ጥሩና ያብራሩላችሁ:: ምክንያቱም ኢየሱስን ስላልተቀበሉ ለማን እንደፃፉ ያብራሩላችሗል:: አይሁዶችን የመፅሀፉ ባለቤቶችን ጠይቁ::

  • @meront4898
    @meront4898 Місяць тому

    Betam aselch wyeyet new awko yetgnan bekesakesut aysamam endamebalw new Eyesusen sebakut!!!!

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 Місяць тому

    ብዙ ተባዙ ምድርን ሙሏት ያለ እግዚአብሔር ማሪያም ላይ ሲሆን አይሰራም ማለት ነው ?
    ዮሴፍስ ላይ የብዙ ተባዙ መብቱን መግፈፍ አይሆንም ?
    እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-tw5sv1cg5w
    @user-tw5sv1cg5w Місяць тому

    ፍለገ ትንሽ ለመስማት ሞክር::

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Місяць тому

    ሰሙ የሚባል ጠበቃ ለፈለገ

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Місяць тому +1

    ሂድ ወንድን ስለማላውቅ ማለቷ ዘላለም ድንግል ሆና ለመኖር ፈልጋ ትላለህ?

  • @Tadase_ayale
    @Tadase_ayale Місяць тому

    ሐዋ 1:13-14 ወንድሞቹ

  • @user-tw5sv1cg5w
    @user-tw5sv1cg5w Місяць тому

    ዝም ብሎ ክሰማ ልቀጣ ፍለገ

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Місяць тому

    አይሰማም ፈለገ የሚባል ይደጋግማል

  • @Tewodros-vj9wy
    @Tewodros-vj9wy Місяць тому

    አዎ ማርያም ከክርስቶስ በኋላ ልጅ መውለዷን የሚያረጋግጥ ጥቅስ ሁላችሁም ማርቆስ 15 ከቁጥር 40 -41 አንብቡና ተረዱ አይዋሽ

  • @hannakassa4857
    @hannakassa4857 Місяць тому

    አባክህአዳምጥ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Місяць тому +1

    ከአፈር የተፈጠረ እንጀራ ከምድር ይወጣል አፈር ትበላለህ ከአፈር የወጣ ጥጥ ልብስ አፈር ትለብሳለህ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ አፈር ድሜ ትበላለህ አፈር ብቻ ።ወደ ክርስቶስ እስካልመጣህ ስለማንም ብታወራ ወደ እግዚያአብሔር መንግስት አትገባም።

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Місяць тому +1

    በር ማህፀን የሆነው መቼ ነው?

    • @biruktemesgen-ll1pe
      @biruktemesgen-ll1pe Місяць тому

      መህፀን ተባርዟል በር ነዉ የታባለዉ😂

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Місяць тому

    ክፉ ዓይሁዶች አይደሉም።መለኮታዊ ማንነቱን እና የስጋ ማንነቱን ነው የገለፁት

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 Місяць тому

    አዉቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይስማም ነዉ ባለቀ ሰአት ድርቅና

  • @biruktawitgetachew8236
    @biruktawitgetachew8236 Місяць тому

    ዲያቆኑ የፈለገውን ሃሳብ ተናግሮ ማሳመን ነው የፈለገው

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Місяць тому +1

    ሕዝቅኤል 44
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወደ ምሥራቅም ወደሚመለከተው በስተ ውጭ ወዳለው ወደ መቅደሱ በር አመጣኝ፤ ተዘግቶም ነበር።
    ² እግዚአብሔርም፦ ይህ በር ተዘግቶ ይኖራል እንጂ አይከፈትም፥ ሰውም አይገባበትም፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል።👈ይሄንን የእግዚአብሔር ቃል ነው እንግዲህ ወገኖቻችን የማርያም መሀፀን ነው እግዚአብሔር ገብቶበታል ተዘግቶ ይኖራል ማንም አይገባባትም እያሉ የሚከራከሩት እንደ ፈለገ አትናቴዎስ አይነት የዘበነ የተረት ተረት ምልምል ወታደሮች 😩😩😩

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Місяць тому

    ሁላችንም ረጋ ብለን እናስብ እኔ በዚህ ጉዳይ ከኦርቶዶክሶች አነጋገር ትንሽ እንደገባኝ የእየሱስን ከፍታ ለመግለጽ ማርያምን ብቻ እናት ለማድረግና ጌታ የተወለደበት ማሕፀን ለማንም አልተሰጠም ወይም ማንም አልተወለደበትም ለማለት ይመስለኛል። ሚስጥሩን መርምሮ ለማወቅ ብዝ እውቀት የሚጠይቅ ይመስለኛል። ጊታን ከፍ አረጉት እንጂ አላወረዱትም።

  • @FantuGurmu
    @FantuGurmu Місяць тому +2

    ማርያም በር ናት እንዴ?

  • @tigisttravel
    @tigisttravel Місяць тому

    noono tige ikoo giltsi new wendim ina ihit alew .

  • @BirhaneKahsay-qq7rs
    @BirhaneKahsay-qq7rs Місяць тому

    የበኽር ልጅዋን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም።ይላል ማቴ 1:25 ይላል።ስለዚህ አወቃት ሲል ምን ማለት ነው አገባት ማለት አይደለም?

  • @elagym5723
    @elagym5723 Місяць тому

    ደሙን አፍስሶ ያዳናችሁን የጌታ እየሱስን ስም ላለመጥራትና አዳኝነቱን ለማደብዘዝ ሴጣን ይፈራገጣል የሚያሳዝነው ነገር አይናችሁን ማሳወሩ ነው ። ጌታ የልቦናችሁን አይን ያብራላችሁ 😢

  • @biruktawitgetachew8236
    @biruktawitgetachew8236 Місяць тому

    ማርቆስ30:1 የማርያም ልጆች ተብለዋል

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Місяць тому

    ኤፊ!? "የድንግል ማርያም ልጆች ብሎ የተፃፈ የተጠቀሱ ካለ አሳየኝ" ላለህ ወንድማችን መልስ...
    ወንጌል ስለ ማርያም አይደለም ስለ እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው:: ነገር ግን እንደሚገባው አምላክ እራሱን አሳንሶ የተጠቀሱት ቤተሰብ ውስጥ አለምን ለማዳን እንደተወለደ ከተናገራ ቡሃላ...እየሱስን ይነሱ ሊያደርግ የሚይስች ቃል አስፈላጊ አልነበረም::

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 Місяць тому

    ማሪያም እና ኢየሱስን ምን አገናኛቸው ? አዳኙ ማን ነው ? ያለስራዋ ስራ ለመስጠት ያለ ማንነቷ ማንነት ለመስጠት ነው? ማርያም ከአብርሃም ከነብያት ከሐዋርያት ትበልጣለች? ልክ እንደነሱ የእግዚአብሔር አገልጋይ ያመነች ብጽእት ነች ብጽእና የሚገኘው ደግሞ በእምነት እንደሆነ ጳውሎች ዘርዝሮ አስረድቷል ማርያም ከሌሎቹ የእምነት አባቶችና እናቶች ምን የተለየ ነገር አድርጋ ነው እንዲህ ከሰው በሀሪ አውጥታችሁ ከአምላክ ጋር ለማስተካከል የምትሞክሩት የበኩር ልጅዋን እስክትወልድ ባልዋ ዮሴፍ አላወቃትም ይላል መጽሐፉ አለቀ ። ማርያምን የወሰዳት ዮሴፍ ሚስት እንድትሆነው መሰለኝ ለምን ትስታለህ ሚስት ማለት ሚስት አለቀ ምን ይጠቅምካል ድንግልናዋ? በድንግልናዋ የወለደችው እኮ አምላክ ሰው መሆን ስላለበት ነው ሌላ ምን ሚስጢር አለው ይኸው ነው ከዛስ አለቀ ሌሎቹ ደግሞ ወንድሞቹ እህቶቹ በስጋ ግንኙነት ተወለዱ በቃ ይኸው ነው ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Місяць тому

    በመሀፀን ሰው ይገባል??🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @user-tw5sv1cg5w
    @user-tw5sv1cg5w Місяць тому

    እሺ ድንግል ነች በዘላለም ሕይወት ላይ ምን ፋይዳ አለው?

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Місяць тому +3

    ማሪያም ልጆች አሏት ።

  • @tarikumekuanint3125
    @tarikumekuanint3125 Місяць тому

    ተሰናከሉበት የተባለው እኮ ከወንድሞቹ እንደ አንዱ ተመልክተውት ማለቱ እንጂ ወዴት ነው የምታጣምመው።

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 Місяць тому

    ፈለገ ዮሴፍን ጭምር ነው ልጅ አልባ ያደረገው ?
    ወንድሞችና እህቶችን እናትና አባት አልባ ያደረገ አስተምሮ ነው ከዚህ የበለጠ ምንፍቅና አለ ፈለገ የቡዶች ሰፈር የት ነው ቢሉት አንዱን እነሱ እኛን ይላሉ እኛም እነሱን እንላለን ። ሰነፍ፣ደላላ፣የበታችነት፣መናፍቅ የሚል ተሳዳቢ ይህ ያደቆነ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጽህ ።

  • @melkam819
    @melkam819 Місяць тому

    አረ ማሪያም ወለደች አልወለደች ምን ጥቅም አለው ከዘላለም ህይወት ጋር ድንግልስ ብትሆን ሞን ይጠቅማል ዘላለማዊ ጊዜያዊ ድንግልነና ለእርሷ እንተወው የእርሷ ማንነት ለምን ተፈለገ እየሱስ ብቻ ነው የአለም ሁሉ ቤዛ አዳኝ ከእየሱስ ውጪ ተረታተረት ነው

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Місяць тому

    ፈለገ በጣም የምትገርም እኮ ነህ👉ወንድ ስለማላውቅ ማለት ዘላለማዊ ድንግልናን ይገልፃል 👉“የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።”
    - ማቴዎስ 1፥25👈 ይሄስ ምንን ያመለክት ይሆን ትዳርን አይመስልህም አንተ ብቻ ነህ ብልጥ አንብበህ የምትረዳው የሚመስልህ አረ በስመአብ❗️

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Місяць тому +2

    ማሪያምማ ልጆች አሏት

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Місяць тому

    ለምን ተሰናከሉበት? ምክንያቱም እዚህ አይናችን እያየ ተወልዶ እንዴት ከእግዛብሄር መጣሁ ይላል በማለት ነው:: ምክንያቱም እነሱ የዮሴፍና ማርያም ልጅ እንጂ የእግዚአብሔር ልጅ ብለው ስለማያምኑ ነው:: የጠቀሷቸውም የስጋ ወንድሞቹ እና እህቶቹ ናቸው 200%
    ክህደታችሁ ያስጡላል በጣም!
    የዲያቢሎስ ልጆች

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Місяць тому

    ይህ ጉዳይ ምን ይጠቅመናል ሌላ ልጅ አላት የላትም እያላችሁ ጭቅጭቅ ዋናው መዳን በልጇ መሆኑ ነው ለእንጀራ አደረጋችሁት

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz Місяць тому

    ኤፊ ይህ ልጅ ድርቅ ያለ ውሸት
    ነው የሚናገረው ።
    ገላትያ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ ከዚህ ወዲያ ከሦስት ዓመት በኋላ ኬፋን ልጠይቅ ወደ ኢየሩሳሌም ወጥቼ ከእርሱ ጋር አሥራ አምስት ቀን ሰነበትሁ፤
    ¹⁹ ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም።
    ²⁰ ስለምፅፍላችሁም ነገር፥ እነሆ፥ በእግዚአብሔር ፊት ሐሰት አልናገርም።
    ²¹ ከዚያ ወዲያ ወደ ሶርያና ወደ ኪልቅያ አገር መጣሁ።
    ²² በክርስቶስም ያሉት የይሁዳ ማኅበሮች ፊቴን አያውቁም ነበር፤
    ይህንን አንብብ መንፈስ ቅዱስ
    ይግለፅልህ።
    ኦርቶዶክሶች የንጉስ እናት ንግስት አትሆንም።
    በኦርቶዶክስ የጌታ እናት የአለ
    ለም ብርሃን አትባልም የአለም
    ብርሃን እየሱስ ብቻ ነው እግዚ
    አብሔር በአንድ ሰው መስራት
    ፈለገ ማሪያም ተመረጠች በቃ
    ሌላ ነገር የለም።

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Місяць тому

    እንደ ኦርቶዶክስ በምድር ላይ የመፅሀፍ ቅዱስ ደንቆሮ አለ?
    እንዴ እንዴ!
    ለሀሰት ትምህርታቸው Fit የሚያደርግ ክህደት ነው የሚፈፅሙት::
    ህዝቅኤል is talking about all Israel.
    መልአከ ዩሴፍን "እጮኛህ ማርያምን አትተዋት!" ለምን አለው? ግልፅ ነው::
    ይቀጥልና
    "ፀንሳ እስክትወልድ ድረስ ዮሴፍ አላወቃትም!" ይላል ቃሉ::
    ይህ ማለት ድንግልናዋ እስክትውልድ ድረስ ብቻ ነው::
    እንደውም አይሁዶች እኮ ከዝሙት እደተወለድ ነው እስከዛሬ ዩሚያምኑት::
    ወንድም ካዝን ምናምን እያላችሁ አትዘላብዱ
    እናቱ ሲልም በእናንተ አባባል ሌሎች መንፈሳዊ እናት አይሉም ነበር......
    ያልተፃፈ አታምጡ! ማርያም ለመዳናችን እጅግ አስፈላጊ ብትሆን ኖሮ ሐዋርያቱ በሰበኳት ነበር:: ግን አንድም ቦታ አልተሰበከችም! መልአኩ ገብርኤልም "ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉሻል!" አለቀ ደቀቀ!
    ስለኢየሱስ መወለድ ባነሳን ቁጥር እናነሳታለን::

  • @ambawkifle7250
    @ambawkifle7250 Місяць тому

    ጠላትችሁን ውደዱያለ ክርስቶስ ከማለት ውጪ ሌላ አያውቅም እነዴ ይሄ ንግግርክ እኮ ከ ጽሁፉ ጋር በምንም ሁኔታ አብሮ አይሄድም ተሰናከሉ የሚፈታው ኤፍሬም ባለው መንገድ እንጂ አንት ባልከው አይደለም ይሄ የኦርቶዶክስ ትርክት ነው

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv Місяць тому

    አሳዛኙ ነገር እግዚአብሒር አምላካችን ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው ብሎ ያከበረውን ቃል በመቃወም የጌታችን እናት ጋ ሲደርስ ሰው በሚመቸው መንገድ መተርጎም ያስጠይቃልና ቃሉ እንደተቀመጠለት ቢተረጎም ከህይወት ተካፋይ ትሆናላችሁ አለዚያ ምርጫ ሲሆን ኦርቶዶክሱ ወንድም ሳያሳምሙ ቀስ አድርጎ መርፌ መውጋት ላንተ ተፈቅዶልሃልን😂😂😂😂

  • @Future_Tech7
    @Future_Tech7 Місяць тому

    ይሄ ረብ የሌለው ውይይት ነው ……… ማሪያም ልጅ ቢኖራት ባይኖራት ከደንነታችን ጋር ምንም ሚጨምረው ነገር የለም። ወደ ልጁ ተመለሱ

  • @SaraSaraa-ic6di
    @SaraSaraa-ic6di Місяць тому

    ኧረ አታሳፍሩኝ ስለ እናንተ እኔ አፈረኩ የማርያም መህፀን በር ተመሰላ ነዉ እምትሉኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayalewbelayneh5878
    @ayalewbelayneh5878 Місяць тому

    ይህ ጭቅጭቅ ምንም ፋይዳ የለውም ። ማሪያም ከእየሱስ ውጪ ልጅ ኖራትም / አልኖራት የእየሱስ ሰው ሆኖ መወለድና ለመዳናችን መስዋዕት መሆን ታላቅ መለኮታዊ ሚስጥር ጋር ምንም ግንኙነትና ጥቅም የለውም ። እየሱስ ከሰው ተወልዶ ሰው የሆነው በፈጣሪ ፈቃድ እንጂ በማሪያም ሀሳብ/ፍላጎትና /አቅም አይደለም ። በዚህ አንሰናከል ።

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 Місяць тому

    ኧረ ጉድ ይህ ዲያቆን ሲጀመር አያስወራም ቀጥሎ ወንድሞቹ እህቶቹ ከማለቱ በፊትም እናቱ ይላል ወንድሞቹንና እህቶቹን አይደለም ካለ እናቱስ እናት አይደለችም ማለት ነው ለምን ማሪያምና ፀራቢው የሴፍና እናትና አባት አይደሉም ብሎ አልካደም ? ዲያቆኑ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ነው ስራው ። ያደቆነ ሰይጣን ?

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Місяць тому

    ቆይ ቆይ እያለ ዝም ብሎ ይደጋግማል አይሰማም ኤፍ ለምን አትናገረም አንተ ስትጀምር ሲያቆርጥህ ዝም ትላለህ ለምን ጊዜ ወስደህ አታስረዳም ስትጀምር ያስጥልሀል ካለ ተመለሰ አዳምጥ

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Місяць тому

    አይ ፈለገ እሚያሳዝነኝ የአንተን ፈለግ የሚከተሉት አንተ ጠማማ ሆነህ ነው ማርያም ልጆች አሏቸው የዮሴፍ መጀመሪያ እጮኛ ከዛ ሚስት ከዛ የወንጌል አርበኛ ጌታዋንና አምላኳን አክብራ አልፋለች

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 Місяць тому

    ደንቆሮዎች