"የእግዚአብሄርን ድምጽ መስማት/ How to hear the voice of God - Discipleship Class - CJTv2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 267

  • @ayantudebela7412
    @ayantudebela7412 4 роки тому +24

    በግልፅነት:ያለስስት:ስላስተመርከን እናመሠግናለን። blessing's !!!!!

  • @entuentisar6756
    @entuentisar6756 2 роки тому +3

    ታሜ በጣም የምትደነቅ የእግዘብሔር ቃል መጋቢ ነህ።እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ብዙ ተአምራት አድርጎልኛል።ባርኮኛል።

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 5 років тому +11

    አግዚሐቤር ይባርክህ ነብይ በጣም ወደልቤ የገባው በጣም የሚገርም ስታስተምር እራሱ ደስሲል ፀጥ ያለ የእግዚሐቤር መገኘትያለበት እኔ አዳምጬው ከጨረስኩት በሗላ ቐጅዬ የሃያ አመት ልጅ አለኝ ለሱ ስልኬን አዳምጥ ቡዬ ስልኩንም እየጎረጎረም ቢሆን አዳምጦ ጨረሰው ጠዋት ጠየኩት ጥሩ ነዉ አለኝ ተዘራ እስኪበቅል መጠበቅ ነው

  • @lizakassaya1772
    @lizakassaya1772 4 роки тому +8

    አሜንንንንንን ድምፅህን አለማምደኝ ህልውናህ ይውረሰኝ ቃሉን ማሰላሰል ይሁንልኝ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ

  • @manyazewalbedilu8251
    @manyazewalbedilu8251 4 роки тому +17

    bleessed man of God when i see ur videos the spirit touch me...love u so much!

  • @kadijamahamed194
    @kadijamahamed194 2 роки тому +1

    ምን ይሁን እዳንተ እይነት አስትማሪ ብበዙ

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 2 роки тому +2

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁንአሜን አሜን አሜን

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 роки тому +2

    የማይጠገብ ትምህርት የጌታ ሰው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይባረክልኝ አንተም ጌታ ይባርክህ ልክ እንደውሀ መንፈስ ቅዱስን ነው የጠጣሁት ጌታ በብዙ ይባርክህ።
    አሜን ሀሌሉያ

  • @mekdestarekegn7016
    @mekdestarekegn7016 4 роки тому +1

    አሜንንንንንን ድምፅህን አለማምደኝ ህልውናህ ይውረሰኝ

  • @tigistyiheyis5737
    @tigistyiheyis5737 5 років тому +11

    እኔ የምናደደው ከነ ዳንሳ ጋር አብረህ መሰደበህ ነው. You are rell man of God.

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 роки тому +1

    Amen Amem Amen thank you holey esprit yes I warship for God

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen hallelujah your blessed Apostle tamy thank you for shearing Life changing message bless your family

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 11 місяців тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🏼 This is for me Lord ❤❤❤ bless you ❤❤❤

  • @libuaall1454
    @libuaall1454 4 роки тому +1

    Bless you man of God
    I love you ......

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 4 роки тому +3

    አሜን እኔ ይሄ እየተሰማኝ ነበር ለካ ሊያስተምረኝ ፈልጎ ነው ይህን ቻናል ያስከፈተኝ ጌታ ይባረክ

  • @ታጊየኢየሱስልጅ
    @ታጊየኢየሱስልጅ 5 років тому +6

    አሜን አሜን አሜን
    ክበር ለኢየሱስ ይሁን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ተባርክ ፀጋው ይጨምር እግዚአብሔር

  • @yitbegetachew3470
    @yitbegetachew3470 3 роки тому +2

    በ እየሱስ ምን አይነት ትምህርት ነዉ።
    Holy sprite Thank You....

  • @astumekonin7034
    @astumekonin7034 3 роки тому +1

    ከእግዚአብሔር ድምፅ እግዚአብሔር ይበልጣል

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 роки тому +1

    Apostleye God bless you! Ewedhalew

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip 3 роки тому +1

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው የሰማሁህ በጣም ተባርኬበታለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን. ዋው ስታስተምር እርጋታህ በመንፈስ እንድሰፍ አደረገኝ. እግዚአብሔር መንፈሱን አብዝቶ ይጨምርልህ. ጩኸት ነበር የሰለቸኝ.

  • @aresaheylu3312
    @aresaheylu3312 2 роки тому

    ገታ ይባርክ ትምርት ዉሰጠን ነክቶኛል ገታ ዘመንን በተሰብን ያለምልም ተባረክ ✅❤🙏

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 3 роки тому +1

    Merci 💖

  • @ozilman2885
    @ozilman2885 4 роки тому +1

    በጣም፡እወድሃሌው፡ተባረክልኝ

  • @bellabella4670
    @bellabella4670 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eyesus Yadnal Lezelalem Hale Luya Wawo Glory of God Amzeig Jesus Hale Luya Ewonet Newo Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hulgza Begata Des Yebelen

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob9136 3 роки тому

    God bless you man of God

  • @miyoabdu9592
    @miyoabdu9592 2 роки тому

    Thank you apostle God bless you brother

  • @Amenech-hh3ux
    @Amenech-hh3ux Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኪ 💯💯🔥🔥🔥🙇‍♀️🍇🍇🍇

  • @yodithabtemichael5928
    @yodithabtemichael5928 2 роки тому

    Amazing messages
    God bless you Apostle

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 5 років тому +6

    Wow! I am blessed thank you apostle God bless you! For this vedio

  • @sureshjanardhanan5222
    @sureshjanardhanan5222 3 роки тому +1

    Amen.amen.amen.amen.❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 роки тому

    Wow nurelen man of God. Very powerful temert. God bless you

  • @binitade8156
    @binitade8156 2 роки тому

    Bigiziabiher Kal liben asarefk tiwuldih yibarek min ale kanite gar Andi Mata badir

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 5 років тому +1

    Amen amen amen keber legzbher yhuen

  • @chaliwegga944
    @chaliwegga944 5 років тому +1

    Wawu hallelujah le geta kibir yehun aresereseng timihrth geta degagmo yebarh tebarkehal

  • @seniduseifu-e5h
    @seniduseifu-e5h Місяць тому

    Ante nebye lemlem zemneh yelemlem

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @ErmiyasAbnet
    @ErmiyasAbnet 3 місяці тому +1

    Blessed🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhanyegrta5154
    @berhanyegrta5154 4 роки тому

    ኽብር ሁሉ ለዓምላካችን ይሁን።
    የታዬ እየሱስ አብዝቶ ይቀብህ የአባቴ ልጅ። የሰጠህን መንፍሳዊ ጥበብና ልምምድ ሳትሰስት እያካፈልከን ስለሆነ።እንደህያው ቃሉ ገና ብዙ ይቸምርልህል። እግዚኣአብሔር ታማኝ ፣የሚያከብሩትን የሚያከብር ነውና።

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 4 роки тому

    ክብር ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 6 місяців тому

    God bless you more❤❤❤

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 5 років тому +1

    Amen Amen Amen tebareki Tami God bless you Amen

  • @negesulami9650
    @negesulami9650 3 роки тому

    Amazing teaching God bless you Apostle . We love You .you are a gift for our generation.

  • @adane491
    @adane491 10 днів тому

    Dadi May God bless you ❤❤

  • @raulventura9340
    @raulventura9340 4 роки тому +15

    Please can you translate this video in ingles? I love this man of God. Hi is a blessed man.

  • @mebrakferrow8180
    @mebrakferrow8180 2 роки тому

    Amen Amen God is good

  • @simonbinora2318
    @simonbinora2318 Рік тому

    Amen amen thank u man of God

  • @chinenyeigwe5146
    @chinenyeigwe5146 4 роки тому +22

    I wish I could understand what was taught in this video. I do know that this man is really anointed by God.

    • @meseretsemeani360
      @meseretsemeani360 4 роки тому +3

      Chinenye Igwe he’s preaching about how we can listen God voice?? Because God is always ready to talking to us

    • @saraabraham6668
      @saraabraham6668 4 роки тому

      Oh lord Jesus I what hear your voice speak to me open my eyes open my eyes i want to hear I want live for you 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼 lord Jesus you are my happiness my everything I am nobody with out you

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 4 місяці тому

    ዋው ጌታ ይባርክህ❤

  • @birhaneshamanuel6828
    @birhaneshamanuel6828 4 роки тому

    AMEEEEN. KALI.AWTA.YE.IGZHABER.SEW.

  • @kkgvfcd8564
    @kkgvfcd8564 5 років тому +1

    Amen amen amen geta yibark Apostle tamirat

  • @rahelyohannes2563
    @rahelyohannes2563 5 років тому +2

    Thanks apostle Tamrat, all things you are preaching on this video is true! Because I’m experiencing it and still in that kind of fellowship with God! You students are lucky that they have a teacher like you! I wish I heard this before year because I was in a lot of dilemma on the manifest or the reaction of our body was confused me, but not any more! The Holy Spirit helps me a lot! Such a lesson is very important for the people like me who got him/herself in the presence of the Lord! God blessed you and wish you to be more blessing to you that might reach to us through video like this!

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 4 роки тому

    እግዛአቤሔር አብዝቶ ይባርክህ ታሜ

  • @wasenambye8394
    @wasenambye8394 4 роки тому

    Lord god speak to me to night please Lord god I love Lord

  • @lemlemgetahun1510
    @lemlemgetahun1510 3 роки тому

    wow ጌታ ይባርክ የሚገርም ትምህረ

  • @tsidutaye1194
    @tsidutaye1194 4 роки тому

    Man of God God bless you! more forever

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 Рік тому

    Ameeeeeeeen hallelujah ❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @free4751
    @free4751 2 роки тому

    Wowww powerful message God bless you man of God 💕

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 роки тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @Solomon2018ab
    @Solomon2018ab 5 років тому +6

    Watched it 3 times already!

  • @astumekonin7034
    @astumekonin7034 3 роки тому

    የእግዚአብሔር ድምፅ በመገኘት ውስጥ አለ

  • @tigistnegash8738
    @tigistnegash8738 4 роки тому +2

    Divine help. Wow. His presence all we need. Tebarek brother

  • @destawoldeethiopian8712
    @destawoldeethiopian8712 4 роки тому +1

    MAN OF GOD APOSTLE T.T GOD BLESS YOU BY MANY GRACE.

  • @prophetlightnukus6915
    @prophetlightnukus6915 4 роки тому

    WOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOWWWWWWWW Apostle of God,I don't have word I love you

  • @GadyBGutu
    @GadyBGutu 3 роки тому

    Stay blessed ... now surly i understand how to meditate ...love you, be more grace and wisdom upon you!

  • @thomasgetachew4210
    @thomasgetachew4210 2 роки тому

    Halleluyah!!! Glory to YHVH. Glory to our LORD and Savior JESUS CHRIST, THE KING OF KINGS, the LORD of Lords!!!

  • @አስኳላ
    @አስኳላ 4 роки тому +2

    God bless you!! #APOSTLE
    You are Amazing!

    • @astertesfaye8225
      @astertesfaye8225 2 роки тому

      Le zelalem tebarek zemenh ylemlm zerh ybarek ....Amen

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 5 років тому

    አሜንንንንንንንንንን ክብር ምሥጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክብር ምሥጋና ሁሉ ለእስራኤል ቅዱስ ይሁንልኝ አሜንንን እያለፈነው ኢየሱስ እያለፈ ነው እያለፈማ ቁጭ አልልም እኔ ይደምደም በቤትህ እድሜ ዘመኔ ሆነው ማራናታ ነፍሴ ትወድሃለች አባባባ ሃሌ ሉያ 😍😍😍ነቢይ ሆይ ዘርህ ይለምልም ብዛ በጌታችን በኢየሱስ ፀጋ🙏

  • @MaranataTv
    @MaranataTv 2 роки тому

    የሃዋርያ ተኣምራት ትምህርት ውስጤ ነው በጣም ረጋ ብሎ ነው የሚያስተምረው ሌሎች ሰባኪዎች እባካቹ እንደዚ ኣድርጋቹ ኣስተምሩ ፡፡

  • @sarajesus9259
    @sarajesus9259 3 роки тому

    Ameen tabarek ye igeziabehere sew

  • @lijmuleermitubes10
    @lijmuleermitubes10 3 роки тому

    Man of GoD GBU more❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerrynegussie1688
    @jerrynegussie1688 3 роки тому

    I'm touched this preaching thanks apostle!

  • @choosengeneration2470
    @choosengeneration2470 4 роки тому

    Man of god ,honestly i never seen no one who can reveal the depth secret of holy spirit and man kind relationship coz i experience every single of your teachings when i never know the word of god all i used to do was meditation for gods presence in my life and it really manifested so well. Am so glad u can share it coz it helps a lot .this time when ever i wants to pray but my mind is bussy your teachings about disciples ship and holy spirit put me in spirit and i can pray well may gods grace be up on you more and more.stay blessed.we love you man of god .

  • @tezetawa
    @tezetawa 3 роки тому

    OMG!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥what a powerful teaching! ዘመንህ ይባረክ Apostle.

  • @mehratgabrou4393
    @mehratgabrou4393 4 роки тому

    አሜን ተባረክልኝአፖስትል የእግዚሀብሔር ድምፅ መስማት ይሁንልን

  • @newlifeinchrist8297
    @newlifeinchrist8297 2 роки тому

    I was inspired too much after watching this video.I was blessed.God bless you and may God use you blessing for these Generation!!!!

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 5 років тому +1

    My daddy Jesus I want you,I need you daddy without you I’m nothing,I love you, you are my comfort, you are my beauty, my counsellors, my doctor, my security,I love you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @nigatuagize7595
      @nigatuagize7595 4 роки тому

      daddy ,....you are my beauty, my counselors, my doctor, my security????,sistuye pls read the word of God ere benatesh...ya menfes anchim westm ale eko .. ከመንፈሱ ስለ ሰጠን፥ በእርሱ እንድንኖር እርሱም በእኛ እንዲኖር በዚህ እናውቃለን።1ኛ ዮሐ4 you have the right eko...please ende wendm lemkresh ....may ye mulu gize agelgayoch leredeun..yechilalu yehe malet keya yebeltalu malet aydelem..endawm kefelgesh ....1ኛ የዮሐ2 እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል፥ ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም፤ ነገር ግን የእርሱ ቅባት ስለ ሁሉ እንደሚያስተምራችሁ፥ እውነተኛም እንደ ሆነ ውሸትም እንዳልሆነ፥ እናንተንም እንዳስተማራችሁ፥ በእርሱ ኑሩ።anchi yamenshew ena tamerat yamenew geta yeleyayal ende? 1 Cor 1 የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው hulachm yetsega setota alen yehe malet andu setota ke andu yebeltal malet aydel...1 Cor 1-13ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።yetetashew menfes ke ma naw?. But the Counselor, the Holy Spirit, whom the Father will send in my name, he will teach you all things, and bring to your remembrance all that I have. I love You ❤️

    • @sabagirma5810
      @sabagirma5810 4 роки тому +1

      Grace Nigatu You’re right,but why? All this comment for me, Brother ,

    • @nigatuagize7595
      @nigatuagize7595 4 роки тому +1

      b/c.you are my sister eko I just wanted to share with you.katefaw sorry

    • @theWinnerIsLOVE
      @theWinnerIsLOVE 4 роки тому

      Halleluyah!!!

    • @silverjhon4089
      @silverjhon4089 4 роки тому

      Amennn yesss he is our everything bless ya

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 роки тому

    Amen amen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Hallelujah 👏👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥

  • @birhaneshamanuel6828
    @birhaneshamanuel6828 4 роки тому

    SELAM.LENATE.YHUN. YE.IGZHABER.SEW

  • @jesusisgod7941
    @jesusisgod7941 5 років тому

    AMEN Hallelujah des yemil timihirt new geta zemenihin yibarik

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።hh

  • @bereketfantahun8176
    @bereketfantahun8176 3 роки тому

    God bless you dear brother

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 2 роки тому

    we love you so much prophet

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Eysuse yadnal ❗️

  • @sabakindshih8910
    @sabakindshih8910 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ዘመን ይባረክ

  • @yonasdereje3785
    @yonasdereje3785 4 роки тому

    Glory to the prince of peace.
    Apostle I love you so much.
    # more grace and power

  • @patanahi6824
    @patanahi6824 4 роки тому

    Ameen amen ameen amen ameen amen God bless you

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому

    What a great preach God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 4 роки тому +1

    አሜን

  • @tegesty6292
    @tegesty6292 5 років тому

    Amen amen tebarek eyesus geta new📖📖🙏🙏⛪⛪🎤🎤👏👏🙋🙋

  • @diborab7820
    @diborab7820 5 років тому +1

    Amen Aba hallelujah 🙏🙏🙏
    Baryah yesemali tenager !!!! 👂👂👂👂

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 6 місяців тому

    አሜንንንንን❤

  • @mintwabtadese7930
    @mintwabtadese7930 2 роки тому

    አፖስትል ሁሌ የእ/ር ቃል አስተምር.

  • @natsaabraham2821
    @natsaabraham2821 4 роки тому

    Egzaber abzito yibarikh Apostel

  • @mesfinabashe9527
    @mesfinabashe9527 4 роки тому

    geta hoyi tizazhn etabek zend erdagn.

  • @E-My-Love8446
    @E-My-Love8446 4 роки тому

    አሜን ዘመንህ ይባረክ

  • @youtubepraypray9019
    @youtubepraypray9019 4 роки тому

    ቆንጆ መንፈስ ተባረክ

  • @destawoldeethiopian8712
    @destawoldeethiopian8712 4 роки тому

    AMEEEEN GETA SIMI YIBAREK .

  • @yaregalbiresaw9193
    @yaregalbiresaw9193 2 роки тому

    amen in JESUS name

  • @meazasahile6946
    @meazasahile6946 4 роки тому +1

    God bless you abundantly!

  • @afeworkabraham6515
    @afeworkabraham6515 4 роки тому

    May God bless you Man of God...I am blessed by this teaching.