#New

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
    📎 • #New 🔴አንተ ሰው ነህ? ዲ/ን ሄ...
    📎 • #New 🔴ስርዓተ ቅዳሴ እና ልማዳች...
    ✨ በእነዚህ ያግኙን!
    ዩቲዩብ - / @kendilmedia
    ፌስቡክ - / kendil.media
    ቲክቶክ - / kendil_media
    ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
    ዋትስአፕ - +251973135923
    -----------------------------------------------------------------------------------------------------------
    When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
    ✨ Our Social media!
    UA-cam - / @kendilmedia
    Facebook - / kendil.media
    Tiktok - / kendil_media
    Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
    Whatsapp - +251973135923
    1/13/2024 © KENDIL MEDIA
    #kedametsega #kendilmedia #kendil_media

КОМЕНТАРІ • 203

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 6 місяців тому +20

    በእውነት ለመመህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ግሩም ት/ት የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ ነው ልማድ እና ክርስትና ግን የተለየ ነው በጉጉት የምንጠብቀው በእውነት ቃል ኤለኝም ግን እንደዚህ አይነት ት/ት በአውደ ምህርት ላይ ቢሰጥ እጅግ ጥሩ ነበረ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ሰው ያድርገን

  • @user-xj4sh6nm5r
    @user-xj4sh6nm5r 5 місяців тому +1

    መምህርዬ ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልኝ አንደአንተ አይነት አባት መምህር መካሪ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 5 місяців тому +1

    Amen❤

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር ❤🙏

  • @abemel1308
    @abemel1308 6 місяців тому +31

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን። ወርቅ፣ ጥኡመ ልሳን፣ ምናለ እንዲህ አይነት ት/ት ሁሌ አውደ ምህረት ላይ የሚሰጥ በሆነ።

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 5 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 5 місяців тому +1

    በእውነት መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ እሜገርም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልት አጣሁለት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 5 місяців тому +1

    amen amen amen kalehyowt yasemalen memehere ❤❤❤

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 5 місяців тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 місяців тому +17

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም ውስጥ የሚያረካ ትምህርት አገላለፁ ልዩ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-qb1lr7rd1z
    @user-qb1lr7rd1z 5 місяців тому +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-mu6xe2yr1s
    @user-mu6xe2yr1s 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክለዎት። እናንተን የሰጠን አምላክ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን በዚች ጨለማ አለም ምን ይውጠን ነበር።

  • @user-fl3es4mr1k
    @user-fl3es4mr1k 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማለን በደሜ በፀጋ ያቆይልን ተስፋ መግስተ ሰማአትን ያዉርስልን አሜን❤❤❤

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አባታችን 🙏🙏🙏

  • @adonaygebre7593
    @adonaygebre7593 5 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 5 місяців тому +3

    _📖 _*_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*_ 🤲_
    *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_*
    _*በእውነት ለውድ ለመምህርችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን*_🍃🍃🌾🌾🌾🌹🌹🌹❤

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ተዘጋጅተንም እድንኖር አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን

  • @user-se9qh3jb1t
    @user-se9qh3jb1t 6 місяців тому +6

    ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው አልፉና ኦሜጋ የሆነ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን መምህራችን እድሜና ፀጋ እግዚአብሔር ያድሎት

  • @easrteasrt9832
    @easrteasrt9832 5 місяців тому +2

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መህምራችን የቅዱሳን አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹሁ የማናውቃቸውን ትምህረት እየተማርነ ነው❤❤❤

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp 3 місяці тому

    መምሕር.ቃለሕይወት.ያሰማልን.እግዝአብሔር.በእድሜ.በጤና.ይፀብቅዎት❤🙏

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ብዙ በውስጣችን የሚመላለሱ ነገሮችን ስርአተ ቤተክርስቲያንን በጠበቀ ስለምታስረዱ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ጊዜ መንፈሳዊ ተጋድሎ ላይ አንዳንድ ነገር ስናደርግ ይሄ የጥማቂያን ስርአት ነው ይሉናል።ለምሳሌ በጸሎት ሰአት ውሃ አጠገብ ማስቀመጥና ሦስት ጊዜ አማትቦ ውሃ ላይ እፍ ማለትና መጠጣት ውሃን መባረክ የካህን ስርአት እንጂ የምዕመናን አይደለም ይባላል ይሄ እንዴት ይታያል በስርአተ ቤተክርስቲያን።የጸሎት ውሃን ጥቅም ከአባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል ከአባ ጳውሊ ታሪክ መጽሃፈ መነኮሳት ላይ አንብቤ ነው የተረዳሁት ግን እኛ እነርሱ ያደረጉትን ለማድረግ ኃጢያታችን አያሰናብተንም የሚሉ አሉ ካዲያ ይሄ የቀደሙትን አስቡ ከሚለው ቃል ጋ አይፈለስሞይ? ሌላ ራስህን መጎሰም ላይ የክርስቶስን መገረፈ እያሰቡ መጸለይ ላይ መቁጠሪያ ስንጠቀም ይሄ የመነኮሳት ነው ምዕመን መጠቀም የለባቸውም ይባላል ሰንሰለት ስንጠቀም ጭራሽ ሰንሰለት እንባላለን ይሄን ስል ሰው ፊት እያደረግነው ላለነው ሳይሆን ጸሎት ቦታችን ላይ ስለሚያዩ ያው ራሳቸውን ይጎስማሉ ብለው ስለሚገምቱ ነው የሚናገሩም ግን ግምትም ቢሆን እውነት ለሚያደርጉት ሰው ራሱን የሚጎስመው በምንድነው መቼም በገዳላት ላይ ሰንሰለት ገመድ ተጠቅሶ እናገኛል እና እኛ መጠቀማችን ስህተቱ ምንድነው?ሌላ ቅባ ቅዱስ በቤተክርስቲያን ስንት አይነት ናቸው? ምክንያቱም እኔ በቆየሁበት ቤተክርስቲያን የወይራ ዘይት በቅዳሴ ሰአት አስገብተን አባቶችን አስባርከን እንጠቀም ነበር አሁን ግን ይሄ የአጥማቂያን ትዕዛዝ ነው ቤተክርስቲያን አትፈቅድም እየተባለ ይሄ እየተምታታን አለን ሌላ ዕጣንን በተመለከተ እኔ ህፃን ካለው ጀምሮ ስንታመም አያቴ ከቤቷ የአቡነ ሀብተ ማርያም ዕጣንና ሎሚ አይጠፋም ትኩሳት እንደ ጉንፋን ሲያመኝ ዕጣን ታጥናኛለች ዕድናለሁ ሆድ ቁርጠት ሎሚ ታጠጣኛለች በሕይወቴ በአስተዳደጌ መድኃኒት ሳላውቅ ነው ያደኩትና አሁን ላይ ግን ዕጣኑንም ካህን ይጠናችሁ እንጂ ቤታችሁ ውስጥ አትታጠኑ ይባላል በተዘዋዋሪ ደግሞ የጸሎት ቤት ባለበት ቦታ ላይ ሳይቀር ቡና ሲጠጡ ዕጣን ካላጨሱ ደስ አይለንም የሚሉ ብዙ ገጥመውኛል ጸሎት ቦታ ጋ ግን ሲያመን ዕጣኑን ስንታጠን ግን ይቃወማሉ እነዚህ ነገሮች በቤተክርስቲያን ስርአት ብትመልሱልኝ እወዳለሁ ሌሎች ጥያቄም አሉኝ በቀጣይ እጠይቃለሁ ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጥልን ለእናንተም

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @achutube1688
    @achutube1688 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @azebmengistumengistu
    @azebmengistumengistu 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤

  • @teshayasfaw7327
    @teshayasfaw7327 6 місяців тому +6

    ቃለሂዉት ያሰማልን እንደርሶወ ያለ መምህር ፈጣሪ ያብዛልን ለእኛ ለክርስቲያኖች ለቤተሰብዉት ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥዉት ለሀገራችን ሠላም

  • @jffhff5132
    @jffhff5132 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 місяців тому +1

    Kale hiywet yasemalin memhirachin yesemanewn blibachn yasadribnnn❤❤❤❤

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 5 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 5 місяців тому

    Amen amen amen kal eywet yasmleig

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግሩም ነው

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagne 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @user-dx4jk7mp9v
    @user-dx4jk7mp9v 5 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በአውነት

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 5 місяців тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤

  • @bacha-tube
    @bacha-tube 5 місяців тому +4

    እንዴት ያለ አገላለጽ ነው🤔🥰
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን፣ እድሜና ጤና ያድልልን ዕንቁ መምህራችን🥰🥰

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 5 місяців тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን መመኸር

  • @abebewendater
    @abebewendater 6 місяців тому +5

    ቃለ ህወትን ያሰማልን ስለ ስግዴት መጀ ነዉ የሜታስተምሩት በጎጎት እየጠበኩ ነዉ በርቱልኝ አኛ እንቆወች

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 3 місяці тому

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህራችን
    ቀንዲል ሚድያ እግዚአብሔር ይስጥልን
    የዚህ መርሐግብርና ሌሎች ሥርዓተ ቤተክርስቲያን የሚያስተምሩ የአባቶችን ትምህርቶች በሰንበት ትምህርት ቤት በወጣቶች ማህበር፣ በጽዋ ማኅበራት፣ በእናቶች ማኅበር የተቀረጸውን በቴሌቪዥን እንዲማሩና ትምህርቶቹንም በሚሞሪ እንየወስዱ እንዲማሩ ቢደረግ መልካም ነው።
    አብዛሀኛው ክርስቲያን ዩቲዩብ ስለማይጠቀም ሚድያ ላይ ብቻ እንዳይቀር
    በከተማዎች ተሞክሮ ከዚያ ወደየክፍለሐገር ኹሉ ቢሰጥ ጥሩ ነው
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜዎትን ያርዝምልን መምህር

  • @user-sl1yg3kv6l
    @user-sl1yg3kv6l 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገንበእውነት መእምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-sb7dc1dx6l
    @user-sb7dc1dx6l 6 місяців тому +8

    እኳን ደህና መጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማዬት ያውርስል በውነት ድንቅ ትምርት ነው አባታችን እናመሠግናለን ባለማወቅ ብዙ ስተት ሰርተናል 😢😢

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 5 місяців тому +1

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት 🎉🎉
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz 5 місяців тому +1

    አሜን ለመምህር ችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k 5 місяців тому

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን መምሕራችን🌷💐🍃🌺

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l 5 місяців тому

    ቃልህወት ያሰማለን መምህር

  • @Etalemaw11
    @Etalemaw11 5 місяців тому

    ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @astewalesesay593
    @astewalesesay593 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @MekidesBekele-ky4ed
    @MekidesBekele-ky4ed 5 місяців тому +1

    በእዉነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @genetadamu8130
    @genetadamu8130 5 місяців тому

    መምህር፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።በእዴሜ፡በጤና፡በፀጋ፡ይጠብቅልን።

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 5 місяців тому +1

    በእውነት ቃለ ለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @TehayAbay-jr6bw
    @TehayAbay-jr6bw 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን3❤❤❤

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 5 місяців тому +1

    በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን በረከቱን አብዝቶ አብዙቶ ይድልንን ዉድ መምህርችን ✝️🌹

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou 5 місяців тому

    ቃለሂወት ይሰማልን❤❤❤❤

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f 5 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተፍስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel8779 5 місяців тому +1

    አሜን፫ ቀለ ህይዎት የሰመልን

  • @ababachab9995
    @ababachab9995 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማል😢😢😢

  • @user-mi5xe4kc6q
    @user-mi5xe4kc6q 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 5 місяців тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማአትን ያውርስልን!!!

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g 5 місяців тому +1

    Kale hewet yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-di3rg9qf4h
    @user-di3rg9qf4h Місяць тому

    Kale hiwet yasemalin abate Amen Amen Amen Amen 💒🕯✝️✝️🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔

  • @mishu372
    @mishu372 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለትምህርታችሁ ሁሉ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ጥያቄዎቻችን እየተወለሱ ነው በርቱልን❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 5 місяців тому

    Kaalihiyotin yasamalin mehemirachin ameen ameen ameen 🙏

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y 5 місяців тому +1

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @azebsahile1047
    @azebsahile1047 5 місяців тому

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህር

  • @marksmukli
    @marksmukli 6 місяців тому +5

    ስጠብቅ ነበር❤

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 5 місяців тому +2

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን ፫🙏💒🌹🌹🌹

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 5 місяців тому

    Ameen ameen ameen kal hiwot yasèmalin❤❤❤❤❤

  • @user-js2pi6jt7n
    @user-js2pi6jt7n 6 місяців тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሒር ያገልግሎት ዘመነወትን ያረዝምልን በጎጎ ትየምጠብቀው ኘሮግራም ነው

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 5 місяців тому +1

    አቤቱ ኣምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ለንሳሃ ሞት አብቃን✝️👏

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r 6 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ሰላም ለናንተም ይሁን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ያድልልን ፈጣሪ እሺ መምህር እጠብቃለን እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ያድርሰን

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 5 місяців тому

    amen kalehiwet yasemaln betam tru temhrt new

  • @natnaelmesfin3355
    @natnaelmesfin3355 5 місяців тому +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሚያገለግሉበትን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን ። .. .. . ከይቅርታ ጋር መምህር ፍቃዶት ከሆነ ስለ ስግደት ስራቶቹ ማብራርያ ቢሰጡን

  • @MeronAmtat-je8ly
    @MeronAmtat-je8ly 6 місяців тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ጥያቄ አለኝ አንዳንድ ሰዎች በድቤ ብቻ ቅበሩኝ አንዳንዶች ደግሞ እራሳችን ባስጠረብነው እንጨትና ባሰራነው ሳጥ ቅበሩኝ በገዛ ሳጥን አትቅበሩኝ ብለው ይናዘዛሉ ይናዘዛሉ ሳጥን ሳጥን ነው ልዩነት ይኖረዋልወይ እና የድቤውንም ቢያብራሩልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @hiselam4518
    @hiselam4518 5 місяців тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የኔ ጥያቄ ትንሽ የረፍት ሰአት አለኝ እና በዛች ሰአት ስልኬን ትቼ ፀሎት ማድረግ እፍልጋለሁ ግን ነጠላ ለብሼ ተንበርክኬ ለማድረግ አይመቸኝም በተቀመጥሁበት ፀሎት ማድረስ እችላለሁ እና ነጠላ ሳለብስ ውዳሴንም ሆነ ሌላ ፀሎት

  • @user-si3jh9xl5s
    @user-si3jh9xl5s 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር፡፡በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፡፡ ልላ በልማድ አራስ ሳይረጭ እቤትዋ አንገባምና ልክ ነው; አይደለም; የሚለውን ቢያብራሩልን፡፡

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q 6 місяців тому +2

    ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን በኡነት እሚገርም ትምህርት ነው. በርቱልን

  • @mulye8211
    @mulye8211 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @kidistdegu385
    @kidistdegu385 5 місяців тому

    እናመሰግናለን መምህር

  • @AlmazFenta-wp3gz
    @AlmazFenta-wp3gz 6 місяців тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤ መቀበሩ በቀረብኝ እና የተክልየን ደጅ በረገጥኩት 😢😢 ነፍሴ ትዳንጅ የትም ይቅበሩኝ

  • @user-jb4bu3qe9g
    @user-jb4bu3qe9g 6 місяців тому

    Amen qale hiwot yasimalin

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በድሜበፀጋያቆይልን በእዉነት ቃልየለኝም ብዙትምህርት እየተማርነዉ🙏🙏🙏መምህር ከይቅርታጋር አድጥያቄአለኝ ለስልክመጥሪያ መዝሙር እናረጋለን ሳይጨረስ እናነሳለን ይሄእዴትታዪታላችሁ መምህር እዳታልፉኝ 🙏🙏🙏

    • @rakrak-oo5nt
      @rakrak-oo5nt 6 місяців тому

      ቃልሕይውት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ሰው ስሞት ስንት ቦታ ይገነዛል ወይም ይታሰራል ???ይህንን ያልኩበት ምክንያት ሰው ገንዠ ስለነበረ ነው ስያወሩ በሰማውት አምስት ቦታ አሰርኩኝ መምህር እባኮት ይመልሱልኝ በፈጣር ???ስንት ቦታ ነው ?ምን ምን ጋ ነው ?ለቃላት ግድፈት ይቅርታ እጠይቃለው

  • @nardosmitiku9085
    @nardosmitiku9085 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሁለት ጥያቄዎች ነበሩኝ የመጀመሪያው ጥያቄ ስጋና ደሙን ስንቀበል በልባችን ምን እያልን ነው? ወይስ ዝም ብለን ነው ምንቀበለው?
    ሁለተኛው ደግሞ በተለያየ የፀሎት ሰአት ምን አይነት የፀሎት መፅሀፍትን ነው ምናነበው ቢያብራሩልን? እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r 6 місяців тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን በስራ ባመሽም ቅዳሜን እንድናፍቀው አድርጋቹሁኛል ቀንዲሎች

  • @user-ik6he9os7n
    @user-ik6he9os7n 6 місяців тому +1

    እኳን ደህና መጣችሁልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በብዙ እያተረፍን ነዉ❤ ስንተየ ገብቸ አየሁኝ 🥰🙏

  • @user-gv3hz4gp6p
    @user-gv3hz4gp6p 5 місяців тому

    memhirachin bewunte kalehiwet yasemaln bedme betena yakoyiln

  • @user-tj6pr8cp5y
    @user-tj6pr8cp5y 6 місяців тому +2

    እንኳን በደህና መጣህችሁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን 😢😢😢😢

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ።ብዙ ነገር ማስተማር ያሰፈልጋ እንዲደርስ ።ሰለመገነዝ ስንት ቀን ሬሳ ማቆየት ይቻላል ።በውጭ ያሉትስ እዛው ባሉበት ቢቀበሩስ።

  • @hailemariamandarge8800
    @hailemariamandarge8800 5 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥል።በቅዱስ መፅሐፍ ውስጥ መማር ያለብን ነገሮች እዳሉ እየተረዳሁ ነው እኔም አንድ ጥያቄ ላንሳ “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።”
    - ማርቆስ 16፥16 ነገር ግን በጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀል በቀኝ በኩል ያለው ገነትን ሳያወርሰው ጥምቀትን በምን መንገድ አገኘ? አመሰግናለሀ።

    • @user-xx8iv1cy5e
      @user-xx8iv1cy5e 5 місяців тому +1

      ጥሩ ጥያቄ ነው
      ሁኖ ግን የደም ጥምቀት የሚባል ነገርኮ ኣለ ለምሳሌ
      በዘመነ ሰማእታት ኣህዛብ ሳይጠመቁ በክርስቶስ ባመኑት ግዜ ደማቸው እንደ ጥምቀት ይቆጠረላቸዋል ቢበልጥ መምህራችን ይነግሩናል❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 6 місяців тому

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 4 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልና

  • @user-ef5ki7op9l
    @user-ef5ki7op9l 6 місяців тому

    🙏🙏🙏❤❤❤