Why wont i, I’ve had dear friends at that dark time with me, i felt their pain, their regret and frustration. I felt it like it was my own and i hope what happened to my tigre people never happens to any body and i hope you guys never see other things than joy and happiness
ያሩ ግዜው⏱ የጠበቀና በዚ ስኣት ስደት ለሚመርጥ ወጣት መልእክት እያስተላለፈ ነው በሁለት ወገን ሁኖ ⚖️
Thats very thoughtful to sing a song like this with a deeper meaning and concept 🙌🏽🔥
ርእሱ (የወጣት ስቃይ)ወዴት ነው
እግሬ ወደመራኝ
ምንድነው ጉዱ
ውስጤ በብሶት ነደደ
ምንተገኘ(ትንሽ አብራራልኝ ለማለትነው)
የናቴልጅ ኑሬ ምን አረኩላት ለናቴ
ትርፉ ስቃይ ነው እንጂ
የ ወጣቶች ስቃይ ማለት ነው
Thats deep
ስቃያችን ኣይገባህም እንጂ እተረጎምልህ ነበር። ምክንያቱም በስቃዩ እጅ ይኖራሃል ብየ ኣስባሎ
keza demo ene rofnan mnam amesgnewtal
የወጣት ህመም ማለትነው
ብንተረጉምልህም እርግጠኛ ነኝ ኣትረዳውም
Why wont i, I’ve had dear friends at that dark time with me, i felt their pain, their regret and frustration. I felt it like it was my own and i hope what happened to my tigre people never happens to any body and i hope you guys never see other things than joy and happiness
Ye pain music new jeles slalefew 3 amet new musicu
I can feel the pain even if i dont understand the language ❤️🩹
እሄ ሁሉ ፅፊ ሳታነቡት እንዳታልፉ 📍📍ተመስገን ነው ጥሩ ሳታስበውም እኮ ኣለ ወጥቶ መቅረት..ተመስገን? እንዳመሰግን ላስመስል ግን ህሊናየ ኣያርፍም ኣልወለድኩም ኮ ኣልዘመድኩም ኮ 20ኣለፈ ኮ 30 መጣቢኝ ኮ እድሜ የለውም ታኮ....
ህይወት ኣንድ ናት ኮ የላትም ሁለተኛ ኮ
በወጥመድ ተይዤ 7/24 ሰዓት በመሃል በብዙ ስጋት እማይሰማ ጩሀት ለኣመታት
ይብቃ የህይወት ስጋት ለስልጣን ለወንበር በሚል ምክንያት ከነህልሜ እንዳልቀበር
ኳ ኳ ቀጭ ባለ ቁጥር ማህል ኣጓጉል እንዳልቀር እሰጋለው!😔 ቃል ገጥመው ከ ቃል እውነት ለማምሰል ወደ ወንበር ለመውጣት ወገን ለማስጨነቅ ድሃን ለማስጨነቅ ኣለመገኘት በ ቃል ፡ የተሰዋው ቃሉን ማቅለል አንድ ነገር ሁለት ላይ መክፈል ።። እንደዛ እያለ ይቀጥላል 📍📍
እህ ደሞ ትንሽ ብቻ ነው ብዙ ነገር ነው የገለፅው እሱ
lij abe is back🏃♀🏃♀
ተመስገን? አልወለድኩም ኮ 20 አለፈ ኮ 30 መጣ ኮ ዕድሜ የለዉም ታኮ! so berchi
Damn thats hard🔥