የኮረሪማ ቅመም አዘገጃጀት(Ethiopian spices korerima)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  5 років тому +21

    የሀገሬ ልጆች ሠላም ይብዛላችሁ

    • @kbella4081
      @kbella4081 5 років тому

      huba alhal : Arabic

    • @Sነኝ-t5l
      @Sነኝ-t5l 3 роки тому

      አረ እባክሽ እባክሽ በሶ ብላ በረበኛ ምንድነው ስሙ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 2 роки тому +3

    የኢትዮጵያ ኮረሪማና የሌላው ሀገር ካርድመን በጣም ልዩነት አለው መልኩና ሳይዙ ስለተመሳሰለ አንድ አይነት አይደለም ለምሳሌ የኢትዮጵያ ጥቁር አዝሙድና የግብጽ ወይም የህንድ ብላክ ሲድ አይንድ አይነት ናቸው መልካቸው እና ሳይዛቸው ነገር ግን ንጥረነገራቸው ሲታይ የኢትዮጵያው ጥቁር አዝሙድ በጣም የተሻለና የበለጠ ነው።

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 років тому +6

    እናመሰግናለን ዜድ

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 5 років тому +2

    Yen belmya enat ejeshi yberk wow arife sra new

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes645 5 років тому +2

    Tebarekki

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 років тому +1

    በጣም አርፍ ነው እናመስግን አለን

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 років тому +2

    *የኔ ማር እናመሰግናለን ካንች ብዙ እየተማርን ነው*

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому +6

    የሻይ ቅመም አሳይን ዜድዬ

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዜድዬ የኔ ባለሙያ 🙏👏

  • @nattyt2624
    @nattyt2624 5 років тому +2

    እናመሠግናለን z

  • @AbCd-cz1de
    @AbCd-cz1de 5 років тому +2

    tanks for sharing

  • @እግዚአብሔርያለዉሁሉይሆና

    ለሁሉም ወጥ መሆን ይችላል

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 5 років тому +3

    ኮረሪማ በጣም እወዳለሁ

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 років тому +2

    ዋውውው እማዬ የኮሮሪማ አለቃ ናት ስታዝጋጅ እኔም ይመቸኛል

  • @mussieadera7044
    @mussieadera7044 7 місяців тому

    Please make Short thanks . 2:37

  • @yalewachamyeleh8016
    @yalewachamyeleh8016 Рік тому

    እናመስግናለን ተባሩኪ

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 20 днів тому

    ደምሬሻለሁ ጎበዝ

  • @yordanossolomon-rg5pv
    @yordanossolomon-rg5pv 7 місяців тому

    ሰላም ጤናይ ሰጥልኛ እባክሽን እንዶዶቹ እንጌልዝኛ የሜሰሙ ሰላሎ ኮርሪማ ምን ይባላል ፃፍለቸው በእንጌልዝኛ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому +4

    ስወድሽ እኮ ዜድዬ ደሞ ጠፋሽ እኮ እንዴት ነሽ እናት እሺ በርቺ ካንቺ ብዙ ሞያ እየማርኩ ነዉ ቃሪቦ ሰርቼ አሳይተሺኝ ስንመርቅሽ ነበር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 5 років тому +2

    እናመሰግናለን

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 роки тому +1

    በሳኡድ አረቢያ ያሀበሻ ሄል ነው የሚሉት የጂዛን ሰዎች በርች ጥሩ ትምህርት ነው

  • @الكزميري
    @الكزميري 5 років тому

    هل هدا نوع من انواع البهارات ؟؟

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 2 роки тому

    ደስ የሚል ነዉ

  • @fatumamoh5001
    @fatumamoh5001 5 років тому

    Thank you marre barechi

  • @imani4374
    @imani4374 4 роки тому

    ቀይ ወጥና አልጫ ያጣፍጣልያጣፍጣል????

  • @ghezaearaya3256
    @ghezaearaya3256 Рік тому

    ደሮ በ ኮረሪማ እንዴት ይሰራል

  • @azebgebremaryam6170
    @azebgebremaryam6170 5 років тому

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 5 років тому

    Welcome sister!!!...
    It's good to see again.
    Thanks! for revisions.
    💜💜💜💜💜💜💜

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በጣም ጥሩ በርች

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 роки тому +1

    ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ አስራርሽ በዛ ላይ ምፍልገውን ነገር ነው ያሳየሽኝ ያለውት ለንደን ነው ቅቤ ከኢትዮ ስው ስሂድ እኔም ስሂድ አመጣለው በጣም ስለምወድ ያልቅብኛል ላነጥር ፈልጌ ኮረሪማ ፓኪስታኔ ሱቅ አይቻለው አስራሩን ደሞ እየው እድሚሽ ይረዘም አሳየሽኝ በናትሽ ነጭ እና ጥቁር ቅመም እዴት ላዘጋጀው ስሙስ በእንግሊዘኛ ምንድ ነው እና ኮስረት አድ እህት ቪዲዩ ስርታ ኮስረት ኦሪጋኖ ይባላል አለች ኦሪጋኖ በፍጹም ኮስረት አይደለም እና፡ማስቸግርሽ የነዚህን 3 ቅመም በግሊዘኛ ስማቸው ማን ይባላል አስራሩንም ብትነግሪኝ ፕሊስ እኔ ቤተስብ የለኝም አያቴ ነበረች ያሳደገችኝ እሱዋም ሞተችብኝ ማንን ልጠይቅ ይቅርታ አስቸገርኩሽ በጣም ነው ማመስግንሽ።

  • @heyathasen9332
    @heyathasen9332 Рік тому

    ለቀይወጥ ይሆናል

  • @aleydisbalthazar4969
    @aleydisbalthazar4969 2 роки тому

    It looks so interesting but unfortunately I don't understand Amharic. If possible, captions in English will help a lot. It is done in your title, so I expected it as well for your clear and useful presentation.

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ታገይነኝለድኔሞችነኝለእም

    ባርባገር ምድነው ስሙ

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ

    ምን ሥንሠራ ነው የምንጠቀመው

    • @fikermulugeta5187
      @fikermulugeta5187 5 років тому

      ዶሮ ጎረድ ጎረድ ለ ዱለት ለክትፎ ....

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla7578 5 років тому +1

    በአረበኛ ምንድን ነው ሥሙ

  • @zeydayasin9723
    @zeydayasin9723 3 роки тому

    mashall

  • @የክርስቶስምሰክረ
    @የክርስቶስምሰክረ 5 років тому +2

    ቤተሰብ ነን በርች ውዴ

  • @የተዉሂድተማሪነኝ
    @የተዉሂድተማሪነኝ 4 роки тому

    ሣኡድ አረቦች ምድነዉ ሥሙ ሀባይብ

  • @fatmaahmed6437
    @fatmaahmed6437 5 років тому

    Nechi nechu aykelam eda

  • @13elinor
    @13elinor 5 років тому +2

    Gobez

  • @rahma_yasin33
    @rahma_yasin33 5 років тому +1

    ኮረሪማ በአረበኛ ስሙ ምንድነዉ

    • @kbella4081
      @kbella4081 5 років тому +2

      Cardamom

    • @kbella4081
      @kbella4081 5 років тому

      huba alhal

    • @LoveLove-ht3kp
      @LoveLove-ht3kp 4 роки тому

      ባህራት ሀበሺ ወይም እራሱን ኩረሪማ ነው ስሙ አጣር ቤት ያውቁታል

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም

    የኔ ኮረሪማ ሽኩራን

  • @Roza-eid2pd1j
    @Roza-eid2pd1j 4 роки тому

    ነጭ አዝሙድ ማለት በአረብኛ ስሙ ምንድነው

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 5 років тому +2

    ዜድ አመሰግናለሁ ጠፋሽኮ እረ ተይ አትጥፊ የአበሻ ምግብ ስሪልን ቶሎ ቶሎ

  • @rozaabreha6862
    @rozaabreha6862 4 роки тому +2

    ኮረሪማ ያገር ቤት አለኝ ግንየሆነ ሰው ምን አለኝ መስለሽ ከነገለባው ቢወቀጥ ምንም አይልም አሉኝ ምን ያህል እውነት ነው

    • @eses4130
      @eses4130 4 роки тому

      አወ እናት ቆንጆ ነው

  • @binthabeshiya505
    @binthabeshiya505 5 років тому +1

    አረ እህት ባረበኛ ምን ይባላል የምታውቁት ካላቹሁ ንገሩኝ

    • @3stube771
      @3stube771 5 років тому

      አረብ ሀገር የለም ምን አልባት ካገኘሽው ሄል ሀበሺ ይሉታል

    • @binthabeshiya505
      @binthabeshiya505 5 років тому

      @@3stube771 እሺ አመሰግናለሁ

    • @tefeferamolla7578
      @tefeferamolla7578 5 років тому

      @@3stube771 አመሠግናለሁ

    • @fofoabdulla2379
      @fofoabdulla2379 5 років тому

      Bint Habeshiya ሄል ሀበሺ ይባላል

    • @binthabeshiya505
      @binthabeshiya505 5 років тому

      @@fofoabdulla2379 እሺ አመሰግናለሁ

  • @amrbaeshenbaeshen3971
    @amrbaeshenbaeshen3971 4 роки тому +1

    ايش اسمها بلعربي

  • @sarasara-po1sc
    @sarasara-po1sc 4 роки тому +1

    ሠላማ ላች ይሁን ግን ዜድ ፈጠን ብታደርጊዉ ለተመልካች አይሠለችም

  • @mar7131
    @mar7131 5 років тому +1

    ሹክራን

  • @jamaleth7078
    @jamaleth7078 5 років тому +2

    Shikureni

  • @ተሙተሙ-ኀ2ሐ
    @ተሙተሙ-ኀ2ሐ 5 років тому

    ዜድ የኔ ባለሙያ

  • @እናቴሂወቴቱብ
    @እናቴሂወቴቱብ 5 років тому

    እኔ እምለው የኮረሪማ ልጫው ለምን ጥቅም ላይ አይውልም???

    • @tefeferamolla7578
      @tefeferamolla7578 5 років тому +1

      ከረ ኢትዮጵያ ተፈልፍሎ ሢያቨቃ ደበላልው ነው ሚያምሱት

    • @እናቴሂወቴቱብ
      @እናቴሂወቴቱብ 5 років тому +4

      @@tefeferamolla7578 በፍፁም እናቴ ፈልፍላ ልጫውን ስትጥል ነው እማያት

  • @boubou9538
    @boubou9538 5 років тому

    ጤና ይስጥልኝ ፣ እኔ ፈረንሣይ ነኝ ፣ እና እኔ በኢትዮጵያ ምግብ ውስጥ ፍቅር ወደድኩ ፣ ግን አማርኛ አልናገርም ፣ እናም የበለጠ መረጃ ለማግኘት በአስተርጓሚ እጠቀማለሁ። በትክክል ከተረዳሁኝ ንገሩኝ-የኮራሮማ እና ጥቁር ካርማሞም ድብልቅ ነው? ምንድነው የሚጠቀሙበት? ለምላሽዎ አስቀድመው እናመሰግናለን።

  • @ndu2290
    @ndu2290 4 роки тому

    ባረበኛ ምድነው ሥሙ

    • @LoveLove-ht3kp
      @LoveLove-ht3kp 4 роки тому

      ሰላም እህት ባህራት ሀበሺ ወይም እራሱኑ ኩረሪማ ስትያቸው ይሰጡሻል አጣር ቦታ አለ ።

    • @kamelajamal4206
      @kamelajamal4206 3 роки тому

      ሄል አስወድ ይበለል

  • @tekabuteka4057
    @tekabuteka4057 2 роки тому

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን