ለሚ ሮቢቴ የናፈቃችሁና ማየት ለምትፈልጉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 124

  • @tube9865
    @tube9865 3 роки тому +12

    የሠው ልጅ ከሚሰራቸው መልካም ስራወች ሁሉ በላጩ ሰላት ነው ከዛም የተጣላን ሠው ማስታረቅ!!!.ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @lijsalihtube2290
    @lijsalihtube2290 3 роки тому +4

    ማሻ አላህ ሀገራችን ደስ ትላለች ቤቴን አየሁት 👏👏🇪🇹🙏🙏🙏

  • @HalimaHalima-v6n
    @HalimaHalima-v6n 8 місяців тому +1

    ኑሪልን

  • @ahmedethiopia1771
    @ahmedethiopia1771 2 роки тому

    አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ በያለንበት ስላም ያድርገን ሀገራችንን ህዝባችንን ስላም ያድርግልን ያርብ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሀሪፍ ቆይታ ነው ሸር አድርጊያለሁ ለለሚ ሮቢቴ ልጆች ከልብ እናመስግናለን

  • @visithabesha2
    @visithabesha2 11 місяців тому

    ዋው ሰሚራ ምርጥ ሃገር ወግዲ በርቺልን 👍👌

  • @buzetube-2116
    @buzetube-2116 3 роки тому +1

    ሰላም እዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታለም ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ፈጣሪይ ሰላሙንሁላ ይላክልንፍጣሪየሰ ዋውውውውውውውውነው ሲያምር እህቴ

  • @tube-ow8wl
    @tube-ow8wl 3 роки тому +2

    መሻአላህ በጣም ያምራል ውዴ በርች

  • @yaummitube5270
    @yaummitube5270 3 роки тому +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ያ ሰላም ደስ ሲል ኡኡኡ አላህ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ሰሚራዬ ወደ ፊት ኦኬ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      አሚንን እህቴ አላህ ሀሳባችሁን አሳክቶ በሰላም አገራችሁ ገብታችሁ ለመኖር ያብቃችሁ ውድ ያገሬ ልጆች

    • @DohaDoha-hz3pv
      @DohaDoha-hz3pv 4 місяці тому

      አሚንን❤

  • @youtbe1016
    @youtbe1016 3 роки тому +3

    ወአለይኩም ሠለም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ወይይ አገሬ ትዝ አለኝ 🌹🌹🥰🥰🥰🥰 ሀገራችን እኮ ምረጥ ነበር እፉፉፉፉ ሠላምያድረግልን

  • @youtubechanal52
    @youtubechanal52 3 роки тому

    ውይ ሃገሬ ትዝታዩን ቀሰቀስሽብኝ ግን ጀዛክ አላህ ሕይር

  • @lubabaahmed7992
    @lubabaahmed7992 3 роки тому +2

    ሺኩራን ዘመደ
    ሲቀጥል 012 ሂጂና አሳይን ሆቤ በአላህ አገራችንኮ ይበቃነበር ሰላም አጣንጂ

  • @semiratubeh462
    @semiratubeh462  3 роки тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላም እንደት ናችሁ ውድ ተመልካቾቸ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ በቅንነት 🌷🌷🥀🌺🌹🌺

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Рік тому

    ያረብ አገሬን ናፍቄነበር ባረከላህ ፊች እህት አገራችን ሰላም ትሁን ያአላህ እስኪሰላሟ ይመለስልን ያረህማን🙏👩

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut 5 місяців тому

    በጣም አናመሠግናለን ወላሂ ቤታችንን አስጎበኝሽን ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube 3 роки тому +1

    ሰላም አገራችን ሰላም ያርግልን በርች እህት

  • @sarahabshawettube2829
    @sarahabshawettube2829 3 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሰሚራዬ ማሻ አላህ ሲያምር አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንሻ አላህ እህቴ በሰላም ለመግባት ያብቃሽ ነገ እመልሳለሁ

  • @toybayesuf
    @toybayesuf 3 роки тому

    ሠላም ሠላም የኔዉድ መሻአላህ አገራቺን ሳያምር ትዝታ ቀሰቀሺ ዉዴ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 3 роки тому

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህት በርቺ ማሻአላህ

  • @yebrhwatube5295
    @yebrhwatube5295 3 роки тому +1

    አይይይይ ትዝታ አላህ በሰላም ለሀገር ያብቃንንን

  • @aesahnooro3241
    @aesahnooro3241 2 роки тому

    እናመሰግናለን ውደ

  • @አባይቻናል
    @አባይቻናል 3 роки тому

    ሠላሙአለይኩም እህት በርቺ በጣም አገራቺን ናፉቆናል

  • @wolloborena2673
    @wolloborena2673 2 роки тому

    ለሚ ትልሎሚንና ሀይስኩሉን አሳይኝ 😭😭

  • @hanantube259
    @hanantube259 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሲያምር👍👍👍👍🌺

  • @tube3507
    @tube3507 3 роки тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምራል ሀገራችን እኮ መኮይ ነው ዴ ውዴ

  • @አብደላyouTube
    @አብደላyouTube 3 роки тому

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዋው ማሻአላህ

  • @HalimaHalima-v6n
    @HalimaHalima-v6n 8 місяців тому

    ❤ስዴትሁኖማንያልነፈቀው አለሁሉምነፍቆል

  • @toyba2523
    @toyba2523 3 роки тому +1

    እሻአላህ አድቀን ሲመችሽ ቦረቦርን

  • @yebrhwatube5295
    @yebrhwatube5295 3 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ማሽ አላህ ደስስስ ሲል አውቀዋለሁ

  • @hawa7979
    @hawa7979 3 роки тому

    ወሎ💔💔💔💔💔😭😭😭

  • @tube703
    @tube703 3 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል ሀገራችንን ናፍቆናል በይ ጎረንጅንም አሳይንንን😁😁

  • @ማሜፍቅርየወሎልጅ
    @ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 роки тому +1

    ሰሚራ ባአላህ ቤቴን እና ሸፈሩን አሳይኝ ወግዲነው 15መቴነው

  • @ኡምኑረላህቁጥርአንድ

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ ማሻ አላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ በሳውዲ በእስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን

  • @hessntube7121
    @hessntube7121 3 роки тому +1

    ወንድማን አየሁ ማሻ አላህ ደስይላል

  • @ሱሱነኝየሱJናፍቂ
    @ሱሱነኝየሱJናፍቂ 3 роки тому

    ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ያገሬ ልጂ ስሚራ እንደት ነሽ ወይኔ ስፈሬ እንደት እንደናፈቀኝ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      እሽ እንደት ነሽ ሱሱየ አብሽሪ አነድ ቀን ታይዋለሸ

  • @ZainabAhmedJamal3344
    @ZainabAhmedJamal3344 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰቃሽም ብራን አሳየኝ ❤❤

  • @melektube
    @melektube 3 роки тому

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ደስይላል

  • @Nነኘተናፋቂዋ
    @Nነኘተናፋቂዋ 3 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱማአሻአላህ ደስ ሲል በርቺ ፍትህህህህህህህ ለወገኖቻችን ፍትትህህህህህህህ

  • @ፈቲያ05
    @ፈቲያ05 2 роки тому

    ማሻ አላህ ሀገራችን እዴት ዴስ ይላል

  • @weyinetu2597
    @weyinetu2597 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @ሀያትየወንድሜየሡየራ-ቀ9ጰ

    ማሻ አላህህህህ

  • @ራህሜነኝወለየዋ
    @ራህሜነኝወለየዋ 3 роки тому

    ማሻአላህ ሰሙ ደስ ይላል😍

  • @HayalAlebachw
    @HayalAlebachw 7 місяців тому

    አገራችን ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልን

  • @Hayat-s8b
    @Hayat-s8b 5 місяців тому

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @ምሳዬቲዩብ-ኘ3ዠ
    @ምሳዬቲዩብ-ኘ3ዠ 3 роки тому +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን አድነትን ያድለን ፍትህ ለወገኖቻችን ዋው ሲያምር

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      ሰላም እንደት ነሽ ውደ አሜንን

    • @samsa3214
      @samsa3214 2 роки тому

      @@semiratubeh462 እህቴሠላምነሽ እኔ ላናገረሽፈልጌነበረ

  • @ከድጃአሊ-ጐ2ደ
    @ከድጃአሊ-ጐ2ደ 3 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ አላህ ይድረስላቸው ማሻአላህ ሰሚራየ ደስ ሲል ለምለሟ ሀገሬ ሰላም ፍቅር አድነት ይስፈን በውስጥሽ በስደት ያለነውም በሰላም እደወጣን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      ዋለይኩም ሰላም ራህመቱላሂ ወበረካትሁ
      አሚንን ውደ ነገ እንሻ አላህ እመልሳለሁ

  • @huwacook8862
    @huwacook8862 2 роки тому

    ሺኩራን

  • @toyba2523
    @toyba2523 3 роки тому +1

    የኔዉድህት ሽኩረንንንን

  • @MyMobile-w7c
    @MyMobile-w7c 5 місяців тому

    የምርተመሽኝ እሽ ትውስታውን ስላመጣሽልኝ❤❤

  • @eqraetube
    @eqraetube 3 роки тому

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እድሁም ከሪሰተን ወገኖቼ ሰላም ሰላም በያለሁ ለአለህ ብዬ እወዳቸሁ አለሁ አላህ ቀናዉን ሙገድ ይምረን ያረብ መልካም ሰራ እምናበረክት ያርግን ያረብ ቅንነት ለረስ ነዉ የኔውዶች ውድድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያለን በት ይጠብቅን ያረብ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤትሰቦቻችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለወገኗቻችን በሳአኡዲ አረብ ለሚገኙት አላህ እራህመቱን ያምጣልን ያረብ

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ

    ማሻ አላህ

  • @DohaDoha-hz3pv
    @DohaDoha-hz3pv 4 місяці тому

    ማሻአላህዉደ❤❤❤❤❤

  • @Mhmdhly-mg8cd
    @Mhmdhly-mg8cd 6 місяців тому

    👍💯🇪🇹🤲☝️

  • @ansha8489
    @ansha8489 3 роки тому

    ወለይኩም ስላም እርህመቱላሂ ወበርክተሁ አህለን አላህ አገረችን ስላም ያረግለን
    ወዋ ያምራል ወዴ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      አሚንን ውደ ነገ እመልሳለሁ

  • @ajtchannel1671
    @ajtchannel1671 3 роки тому

    Waalaikumsalam wr wb 🌹🌹👍👏

  • @Pnice-p8p
    @Pnice-p8p Рік тому

    ዋው

  • @fatumejamal6230
    @fatumejamal6230 3 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ

  • @KubraAli-s3g
    @KubraAli-s3g 9 місяців тому

    ወይኔአገሬናፍቆኝነበር አመሠግናለሁ

  • @tube-bd1ww
    @tube-bd1ww 3 роки тому

    ማሻ አላህ የኔ ውዲ

    • @ሀያትየወንድሜየሡየራ-ቀ9ጰ
      @ሀያትየወንድሜየሡየራ-ቀ9ጰ 3 роки тому +1

      አክሥቴ

    • @tube-bd1ww
      @tube-bd1ww 3 роки тому

      @@ሀያትየወንድሜየሡየራ-ቀ9ጰ ወይ እኔኮ ባይ ባይ የማውቀው ቤት ጠፋ ጉድ ነው

    • @ሀያትየወንድሜየሡየራ-ቀ9ጰ
      @ሀያትየወንድሜየሡየራ-ቀ9ጰ 3 роки тому

      @@tube-bd1ww እነ ካሥየ አህመድ. ሁሤን ደሣለው ሠብሥቤ ሻንበል አሉ. አይቻቸዋለሁ. ቤቱ ግን አድሤ ነው ሁሉም

    • @tube-bd1ww
      @tube-bd1ww 3 роки тому

      @@ሀያትየወንድሜየሡየራ-ቀ9ጰ አው እኔ አይቻቸዋለሁ

  • @tube9673
    @tube9673 3 роки тому

    ሰላማልይኩም ውራምቱላሂ ውብረካቱ ማሻላህ ብጣም ድሰ የላል

  • @عبداللهالكعبي-خ2غ
    @عبداللهالكعبي-خ2غ 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tube-bd1ww
    @tube-bd1ww 3 роки тому

    ሀገራችን ለውጥ የለም ሰሚርዬ አልታየኝም

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      ብዙም ለውጥ የለም እህቴ ቤቶች ብቻ በዝተዋል

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      እሪሀን የኔ ውድ ለጓደኞችሽ ሸር አድርጊ

    • @tube-bd1ww
      @tube-bd1ww 3 роки тому

      @@semiratubeh462 እሽ ማሬ

  • @Amenaahmed-px5pw
    @Amenaahmed-px5pw 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @MuktarAbdu-vr2wq
    @MuktarAbdu-vr2wq 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 3 роки тому

    ሰላም እህት ለም አገራች በትዝታ ወስደሽ መለሽን የትዝታው ፈረስ የትዝታው ጋሪ ወስዶ መለሰን ደሞየክላሲካል አመራረጥሽ

  • @Fjug-d1r
    @Fjug-d1r 9 місяців тому

    😢😢😢

  • @ራህሜነኝወለየዋ
    @ራህሜነኝወለየዋ 3 роки тому

    መች ነው ወደኛ ሰፈር እምታስጎበኝን😍

  • @lubabaahmed7992
    @lubabaahmed7992 3 роки тому

    ያምራል

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐yes 👋🇪🇹👋🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ለ ም ለ ም ዋ ሀ ገ ሬ ማሻ አ ላ ህ🌹🌟🌹👍🌟

  • @እሙሀዩወሎወግዲ
    @እሙሀዩወሎወግዲ 3 роки тому +2

    ማሻአላነዉ እኔንምደምሩኝ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      እሽ እህቴ እደምርሻለሁ

    • @እሙሀዩወሎወግዲ
      @እሙሀዩወሎወግዲ 3 роки тому

      @@semiratubeh462 ግንየተገርነሽ ወንዲሞቸንለቀሸቸዋል ጎረጂነሽ

  • @toyba2523
    @toyba2523 3 роки тому +4

    ሽኩረን የፎቃዬ ሀገር ነበር አሳየሽኝ ዴህና🤣🤣🤣🤣🇪🇹

  • @oumujuweyriyatube9191
    @oumujuweyriyatube9191 3 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ኢማንሚዲያ
    @ኢማንሚዲያ 3 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ ያረቢ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      ዋለይኩም ሰላም ወራሀመቱላሂ በወረካትሁ
      ሰላም ውድ

  • @semira6773
    @semira6773 2 роки тому

    ለሚሮቢቴጁኔርትምህርትቤቱአያቴጋሮነውየተሠራውአሣዮኝውዶቸለምለማለሚየአያቴሀገር

  • @FATEMA-c3h3k
    @FATEMA-c3h3k Рік тому

    ጪሚስውዙ አየሁት አይግዜ ድርቅብሎል😢

    • @abdu9056
      @abdu9056 Рік тому

      ሽንኩርት እያፈሉ አታይም ታግዶ

  • @hanantube259
    @hanantube259 3 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ

  • @arada9081
    @arada9081 3 роки тому

    Aselamualeykum werahmetulahe weberekathu wow seyamir geter wuste new

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ አህቴ አወ ገጠር ነው ነገ እንሻ አላህ እመልሳለሁ

  • @سهامبنتاريغا
    @سهامبنتاريغا 3 роки тому

    ማሻ አላህ ግን ምንም ለውጥ የለውምሳ እንደበፊቱ እንደነበረነው

  • @FatmahAlnqbi
    @FatmahAlnqbi Рік тому

    ዉውውውውው

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 роки тому

    ወገኖቼ ቤተሰብ አድርጉኘ

  • @Ekramwollotube
    @Ekramwollotube 3 роки тому

    Aselemelekem werehemeteleh webereket mesheleh

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @gguyhu1005
    @gguyhu1005 2 роки тому

    አረ የለም

  • @ShadaHasan-ci2zc
    @ShadaHasan-ci2zc 6 місяців тому

    የቆየ

  • @sofiyahussen8108
    @sofiyahussen8108 2 роки тому

    የት አገር ነው እሮቢ የት ክልል ነው

  • @ላይነጋአይመሽም
    @ላይነጋአይመሽም 3 роки тому

    አስላሙለይኩም። ወርህመቱላሂ። ወበርካተሁ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  3 роки тому

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም

  • @صوفيامحمد-ظ8س
    @صوفيامحمد-ظ8س 3 роки тому

    ከወግዲወደጎረጂእየየሄደሽአሣይንዉደደ

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله Рік тому

    ለሚወች ቤት የምገዙ ካላችሁ እኔ ቤት እሸጣለሁ

  • @nuraliis7du7jk8u
    @nuraliis7du7jk8u 3 роки тому

    አሁን ያየሗቸዎ ልጆች ጨርሰዎ እኔ ስመጣ ጥንንየ ነበሩ😂

    • @ኡሙቢላል-ዐ9ነ
      @ኡሙቢላል-ዐ9ነ 3 роки тому

      ክክክክ ግን አውቀሻቸዋል የሀሊድእህት

    • @nuraliis7du7jk8u
      @nuraliis7du7jk8u 3 роки тому

      @@ኡሙቢላል-ዐ9ነአላወኳቸውም በግምትጅ እንኳን የሮቢቴን የሠፈሬንም ባያቸው ረሳቸዋለሁ 😂