China Mobile Fake Charging Problem Solution Not Save(Store) Solution የቻይና ስልክ ቻርጅ አልጠራቅም ላለ መፍትሄ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 98

  • @DanielTarekegn-z8k
    @DanielTarekegn-z8k День тому +1

    በርታ ጥሩ ሥራ ነው!

  • @mhretmesfn-ko8yz
    @mhretmesfn-ko8yz Рік тому +1

    በጣም አሪና ቆንጆ ነው በርታ እኔ ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌያለሁ

  • @henokdesta2026
    @henokdesta2026 7 місяців тому +1

    በርታ ጥሩ እይታ ነው

  • @brishshiferaw8208
    @brishshiferaw8208 Рік тому

    በጣም አመሠግናለሑ አንዱየ

    • @Andumobile
      @Andumobile  Рік тому

      እኔም አመሰግናለው

  • @feyisaabera3475
    @feyisaabera3475 5 місяців тому +1

    በረተ ጡሩ የምየደረግ ጥቅት ሰለሆኔ ቢዙ በተገኝም ቀጥል

    • @Andumobile
      @Andumobile  5 місяців тому

      እሺ አመሰግናለው

  • @jhon.kenagn638
    @jhon.kenagn638 6 місяців тому +1

    ምርጥ አቀራረብ የአስተማሪናህን link laklgn bro

    • @Andumobile
      @Andumobile  6 місяців тому

      youtube.com/@teddymobile2213?si=hkH7fHP7RqMYAutO 🙏🙏🙏

    • @jhon.kenagn638
      @jhon.kenagn638 6 місяців тому +1

      የሚገርመው sebscribe adrgiw neber tnx betam bro

    • @Andumobile
      @Andumobile  6 місяців тому

      አመሰግናለው እኔም 🙏

    • @Andumobile
      @Andumobile  6 місяців тому

      t.me/Andu9522

  • @SmaruBelgu
    @SmaruBelgu 6 місяців тому +1

    ምርጥ ስራ ብሮ

  • @ShambelMikeal-ui8hy
    @ShambelMikeal-ui8hy Рік тому +1

    Wow mirth teknshal sitebkow yenbere sira

  • @DawitNoname
    @DawitNoname 5 місяців тому +1

    betam arif mew bro ,sle component atekalay felge nber tebabregn

    • @Andumobile
      @Andumobile  5 місяців тому +1

      ua-cam.com/video/rBImszabeR4/v-deo.htmlsi=5x6UqIHStDsjNPWB

    • @OlansaGurmu
      @OlansaGurmu 3 місяці тому

      @@Andumobile

  • @solesole-kj7nc
    @solesole-kj7nc Рік тому

    አሪፍ ነው ለጥያቄህ መልስ ስጥ ወንድሜ

    • @Andumobile
      @Andumobile  Рік тому

      እሺ አላየውትም ነበር ምንድነው ጥያቄው አመሰግናለው

  • @belachewmobilecenter8330
    @belachewmobilecenter8330 Рік тому

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን ላይክ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ

    • @Andumobile
      @Andumobile  Рік тому

      እኔም አመሰግናለው

  • @FitsumTsegay-u8q
    @FitsumTsegay-u8q 7 місяців тому +1

    thank you

  • @AbdulmejidKemal
    @AbdulmejidKemal Рік тому +3

    ቻርጅ ቦታው ኮንቲኒቲ ስንለካ የሾርት ምልክት የሚየሰዩትስ እንዴት ነው የሚስታካካለሁ ሪደኝ

    • @Andumobile
      @Andumobile  Рік тому

      በድንብ አልገባኝም ጥያቂክ ነገር ግን ቻርጅ ቦታው ከሆነ ሾርት ያረገብክ የተገናኝ መስመር አለ ማለት ማለያየት ነው ከልሆነ ቴሌግራም ላይ አውሪኝ t.me/AnduMobile

    • @haileelectronics
      @haileelectronics Рік тому

      @@Andumobile remove charge ic or replace

  • @DanielRegasa-s7q
    @DanielRegasa-s7q 4 місяці тому +1

    Beziw ketil❤

  • @AbiMulat
    @AbiMulat 4 місяці тому +1

    tnxs

  • @BereketGetachew-x1q
    @BereketGetachew-x1q Місяць тому +1

    ወንድሜ አድራሻህ የት ነው በጣም ቆንጆ ነው

  • @TemesgenZekiwos-kd4kc
    @TemesgenZekiwos-kd4kc 5 місяців тому +1

    በረታ ጥሩ ነው አድስ ጀመር ነኝ አንዳድ እዬለቃክ አግዘኝ

  • @wubederebe1942
    @wubederebe1942 Рік тому +2

    resistors do not have polarity. They can be connected in any direction in a circuit.

  • @AbduJho
    @AbduJho Рік тому +1

    Good job

  • @tamenebalcha8623
    @tamenebalcha8623 Рік тому +1

    good work

  • @brhaneArefe0
    @brhaneArefe0 6 місяців тому +1

    ayzoh berta wendumie tesfa atkuret

  • @binihilmneh
    @binihilmneh Рік тому +1

    Gobez nek fikru

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 Рік тому +1

    Very good

  • @AbdulbarMusema-sl4ix
    @AbdulbarMusema-sl4ix Рік тому

    እናመሰግናለን

    • @Andumobile
      @Andumobile  Рік тому

      እኔም አመሰግናለው

  • @GirmaDarge
    @GirmaDarge 4 місяці тому +1

    good bro

  • @skatabMnk-zc3cd
    @skatabMnk-zc3cd Рік тому +1

    አንዱ ገና ጀማሪ ለሞባይል ጥገና እና እስክርን ለመቀየር ፈልገ እስክሪኑን ከቦርዱ ጋር ማያያዝ አልቻልኩም እና እንደት አድርገው ነው የምቀይረው እርዳታህን ፈልጋለሁ

    • @Andumobile
      @Andumobile  Рік тому

      እሺ ua-cam.com/video/WuEnbcYKua8/v-deo.htmlsi=0ZaBZZ95gDngZWXY

  • @TEMAMTUJAR
    @TEMAMTUJAR 8 місяців тому +1

    Good

  • @react-kings
    @react-kings Рік тому +1

    sle componentoch link asqemetalw blh nbr?

    • @Andumobile
      @Andumobile  Рік тому

      ua-cam.com/video/rBImszabeR4/v-deo.htmlsi=p83oRzMBR3TpPfJW

  • @abuabubekerabuabubeker-dg7ui
    @abuabubekerabuabubeker-dg7ui Рік тому +1

  • @bedrumohamed663
    @bedrumohamed663 3 місяці тому +1

    አንዱ እናመሰግናለን ግን ከ ቮልት ሜትር ጋ አያይዘ ብታሰይየን የቸሻሌ ትምህርት እናገኛለን ብለን አናስባለን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Andumobile
      @Andumobile  3 місяці тому

      በትክክል እሺ ወንድሜ 👍👍👍

  • @MussaHajji-y1l
    @MussaHajji-y1l 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @EphremAshebir-v6r
    @EphremAshebir-v6r 4 місяці тому +1

    King

  • @feredeambachew4060
    @feredeambachew4060 5 місяців тому +1

    Arif new

  • @AsherTube571
    @AsherTube571 Рік тому +2

    Berta andiye

  • @daveonline1570
    @daveonline1570 Рік тому +1

    T528 fake charge meftehew ande ayenet new?

  • @firaolyimenu
    @firaolyimenu Рік тому +2

    betam Arif nw wendme ena tiyake alegn charge tolo tolo yemchersu silkoch meftihew mndnw

  • @deresedejene7212
    @deresedejene7212 Рік тому +2

    10Q bor

  • @official_Tofik_Ff
    @official_Tofik_Ff Рік тому +2

    Bro kante bezu tmhrt entebkalen video tolo tolo lekeklen😢

  • @Tsegamobileclinic
    @Tsegamobileclinic Рік тому +2

    እስክሪን ነጭ ሲያደርግና ግማሽ በተን ሲፅፍ ኔትወርክ ኢመርጀንሲ ሲል ምን ላርግ

    • @Andumobile
      @Andumobile  Рік тому +1

      ነጭ ለሚረገው ቪድዮ እሰራለው በተኑ አልፂፍ ላለው ጃንፕ ማድረግ ነው ኔቶርክ ኢመርጀንሲ ለሚለው የተለያየ ነው ችግሩ ime የኔቶርክ ቦታ መፋቅ ኔቶርክ አይሲ ሊሆን ይችላል ከእነዝህ በአንዱ ማስተካከል ይቻላል

  • @HayelomAfera-l3d
    @HayelomAfera-l3d Рік тому +2

    Tiru new gin video tolo tolo likek demo subscriber adirgiyalew

  • @brishshiferaw8208
    @brishshiferaw8208 Рік тому +1

    ከዚክ በመቀጠል የምጠይቅሕ ቢኖር 20እግር እሥክሪኖች ሥቀይራቸው ብዙዋቹ ነጭ ነው የሚሖኑት ሥለዚክ የሥልኩ ችግር ነው ወይሥ የትኞቹ ሥልኮች ናቸው ሢቀየሩ ነጭ የሚኮኑት ከቻልክ ሥልኮችን በዝርዝር አሥቀምጥልን ሢቀየሩ ነጭ ሚኮኑት ምን አይነት እሥክሪንሥ እንቀይርላቸው

    • @Andumobile
      @Andumobile  Рік тому

      አንዳ አንዶቹ የባርድ ሊሆን ይችላል አንዳ አንዶቹ ደግሞ እስክሪን መርጠው ሊሆን ይችላል ወደፊት ቪድዮ ሰራለው የስልክ አይነት ላልከው ብዙ ናቸው
      ለምሳሌ :- prtel,oking የቴሌውም ስልክ ብቻ ብዙ ናቸው አንዳ አንዶቹው ጃንፐር ይስራሉ

  • @BahtaWedikeshi
    @BahtaWedikeshi 7 місяців тому +1

    charge ererr yemilewsa

    • @Andumobile
      @Andumobile  7 місяців тому

      6 እግር ያለውን አይሲ በመቀየር መክረው

  • @JamalStarman
    @JamalStarman 16 днів тому +1

    የSQ1000 ሰራ

  • @Andumobile
    @Andumobile  Рік тому +2

    ua-cam.com/video/Z7UUaIDDFVQ/v-deo.html

  • @Andumobile
    @Andumobile  Рік тому +1

    ua-cam.com/video/rBImszabeR4/v-deo.html

  • @yaridyohansmossi
    @yaridyohansmossi 2 місяці тому

    እረዳት አድርገኝ

  • @Surafelgulilat
    @Surafelgulilat 11 місяців тому +2

    T528.mulu.batteriy.zero.yadergal

    • @Andumobile
      @Andumobile  11 місяців тому

      ቻርጀር አይሲ ቀይረክ እየው