” የክርስቶስ ተቃዋሚ”/ “The Anti-Christ” by Pastor Ephrem Dawit

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 11

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 роки тому

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💓💓💓

  • @antayall6281
    @antayall6281 20 днів тому

    Ameeeén❤❤

  • @antayall6281
    @antayall6281 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @melesechfekire3722
    @melesechfekire3722 6 років тому

    Ameeenn Ameeenn tebarekih💓

  • @ejigayuwejig8254
    @ejigayuwejig8254 5 років тому

    Ameeeen Ameèeen ameèeen geta abizito babizu tsaga yibarikih tabariki

  • @delagasha4109
    @delagasha4109 6 років тому

    Ameeeeeeeen Tabarakh!!!!!!

  • @duunybatmo-ql8vs
    @duunybatmo-ql8vs Рік тому

    GREAT MAN GOD BLESS YOU

  • @gemdagemda4496
    @gemdagemda4496 7 років тому

    አሜን መድከም ማርጀት መሞት ብሌለበት እ/ር ይባርክህ

  • @ephremdawit9911
    @ephremdawit9911 8 років тому +5

    በመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢት ውስጥ የተቀመጡ እውነቶች፣ የተለያዩ ክስተቶችን የሚገልጹ ሕልሞችና ራዕይዎች፤ በብዙ ሰዎች ዘንድ ሚስጥርና ከሰው መረዳት በላይ አንደሆኑ ታስበው እንዲሁም እንደ ዝግ መዝግብ ተቆጥረው ለብዙ ዘመናት ቆይተዋል፡፡ ከመጨረሻው ዘመን ጋር የተገናኙ አስተምሕሮዎች ማለትም፣ የሕያው አምላክ ማሕተም፣ የክርስቶስ ተቋዋሚ፣ የአውሬው ምልክት፣ የአውሬው ቁጥር ማለትም 666፣ አርማጌዶንና እነዚህን የመሳሰሉ ቃላቶች ለድነት፣ ለትምህርት፣
    ለተግሳፅ፣ ልብን ለማቅናትና በፅድቅ ላለው ምክር በጥቅም ላይ ከመዋል ይልቅ፤ ለብዙዎች የሚያስፈሩና የሚያስደነግጡ ሆነውና መንፈሳዊ መልዕክታቸው በአግባቡ ሳይስተዋል ቀርቷል፡፡
    እነዚህን የሚያስተምሩ የትንቢት መፅሐፍቶች ለዚህ ዘመን የማያስፈልጉ፣ የተዘጉና የታተሙ እደሆነም ይታመናል፡፡ ነገር ግን ልንጠይቀው የሚገባን ትልቅ ጥያቄ ያለ ይመስለኛል፡፡ ይኸውም በእርግጥ መፅሐፍ ቅዱስን መረዳት እንችላለን ወይ? የሚል ነው፤ ምክንያቱም እነዚህ ሐሳቦች በሙሉ የተቀመጡት በሌላ ሥፍራ ሳይሆን በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነውና፡፡ መልሱ አዎን ነው፡፡ የራስን ትርጉም ከመጫን ይልቅ አንድን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ከሌላው ክፍል ጋር በማመሳከር፤ መፅሐፍ ቅዱስን የራሱ ተርጓሚ አድርጎ ለመረዳት መሞከር ትክክለኛ አካሄድ ይሆናል፡፡
    ትንቢትንም ሆነ ሌሎች የመፅሐፍ ቅዱስን መልዕክቶችንና ቃላቶችን ትርጉም ያለፍርሃት የምንረዳበትን ቁልፍ፤ መልዕክቱን አስቀድመው እንዲፅፉ ነቢያትን ያነቃቃው መንፈስ ቅዱስ
    ብቻ ይዟል፡፡ ለተገለጠው ቃል ለመታዘዝና እንደጸጋው መጠን በበራላቸው ብርሃን ለመመላለስ ፈቃደኛ ለሆኑ ሁሉ ክርስቶስ ሚስጥሩን ግልጽ አድርጎ ያስታውቃል፡፡
    በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የክርስቶስ ተቋዋሚ፣ ማለትም በነቢዩ ዳንኤል ትንሹ ቀንድ፣ በሐዋሪያው ጳውሎስና በሐዋሪያው ዩሐንስ ደግሞ የአመፅ ሰው፣ የጥፋት ልጅ፣ አንዲሁም አውሬው እየተባለ የተቀመጠው ማን እንደሆነ እንመለከታለን፡፡ ትንቢትን ከታሪክ ጋር በማመሳከር ከእግዚአብሔር ማሕተም በተቃራኒ የእርሱ ወይም የአውሬው ምልክት ደግሞ ምን እንደሆነም በስተመጨረሻ እናያለን፡፡ የራሶን ጥናት በማድረግና በመፀለይ ስለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ግልፅ ወዳለው የእውነት
    ዕውቀት እንዲደርሱ የልቤ ፀሎት ነው፡፡

    • @daginettedesa8457
      @daginettedesa8457 4 роки тому

      Tadiya ehe hulu ye catolic sistem hono sale leloch or ehudi ken yemiyakabirutim ka catotoltolic church gari min giningunet alachaw