Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የሚገርም ማንነት ያለን ህዝብነን ጉራጌ ማለት እራሣችንን ማሣደግ ክልል ሆነን ተጠናክረን ሀገራችንን እናሥውብ
አቤት ባህላችን እንዴት ደስ ይላል የእናንተ ወገ ማረግ ለእኔም ይድረሰኝ አሜን፫ እስኪ መርቁኝ
በጣም ደሰ ይላል ደምሪኝ የኔ ውዲ
አሜን አይቀርም አድ ቀን አይዞሽ
ደስ ሲል እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ባሌ ጉራጌ ነው በጣም ነው ደስ ኢሚል
ይህ ዘፈን ሰስማ አለቀሳለው ሰረጋም ይናፈቀኛል ባሌ ነይ ሲለኝ አለመጣም ሰለው ይህ ዘፈን ያሰማኛል😭😭😭😭😍😘😘🌹🌹❤❤ወላሂ አለቀስኩኝ እናቶ አቀፋት ስታለቅስ
እኔ ወሎየ ነኝ ግን ሁሉንም ባህል እወዳለሁ የጉራጌ ግን ይለያል ዉቦች ሁላችሁም ታምራላችሁ
እኛም ውድድድድድ እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇹
እኛም ውድድድ የኔ ውድ
እኛም በማያልቀው ውድድድድ የኔ ልዩ
amahara =guraghe betam yikerarebalu
ጉራጌ ጀግና ነው ሙሽሪት ውስጥሽን የጎዳው ነገር እንዳለ ተሰምቶኛል እንደዛም ሆነሽ ደስተኛ ነሽ ሰውን በማክበርእግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው
ከቤትሰብ ተለይታ ካናዳ ነው የምትሂደው ለዛ ነው❤👈🌹🌹😘"ባሎ ዲዪስቦራ የው
በጣም ታምራላቹሁ ሙሺሪትና ሚዜዋች የትንቢ እንኮንም የጉራጌ ተውላጀ ሆንኩኛ ባህሌ ኩራቴ
ያኺሜ አዥበነ ያስራን እትሞ ነርኺ
እህት ያማረ የሰመረ የዘላለም ደስታ ምታገኚበት ትዳር ፈጣሪ ያርግልሽ ወላሂ እንመና እኪ እራስ እራሰና ብንመስር የጉራጌ ባህል ተሟንም የበዛ እኧነ ባነ አበሮስ ያሁቱ እንመና የዚ ከነ ያስላነ😍😍😍👏👏👏🙏🙏🙏
አሚን እዴ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😢😢
am proud to be Gurage, from emdiber ethiopia.Gurage sebena trefoni.
ጥሎብኝ ጉራጌውችን ደስ ይሉኛል እኔ ወሎየ ነኝ
የኛም ባህል ውብ ነው ደምሪኝ ያገሬ ልጂ
@@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ እሺ
እኛም ከልብ ውድድድድ😍😍💝
የኔ ውድ
ጉራጌ ውስጤ ናችሁ እኔ ግን ወሎ ነኝ
ዊዉ በጣም ዬሚምር ዉብ በሀል ጎጃሜ ነኝ ባሀሌን አክባሪ
ወሎየ ነኝ ግን ጉራጌ ዉስጤ ነዉ
wedddd😍
😘😘😘
አናመሰግናለን ወሎ የፍቅር ሰው 😘
እኛም እንወዳቹአለን ወሎ 😘😘😘😘
እኛም ውድድድድ የኔ ወሎዬ
ኧጉራጌ ባህል በቃር ይጐልጪዬ ፤ በዋጋ ይፙዝርዬ አይቻል ቃሩ!! ጔታ ያመንረ ዝህ ንቅነት፤ሜና ፡ፍቅር ንመዶተንራ ንቅየንሬ አስፈላጊዩ ። ጔት እን ግዝየ ቲናው!!!
አባ ጊራጊ አባ ጉራጊ ጉራጊ ባልሁን ይቁጨኝ ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
ere besmam guraghe balhon yemiren betam enaded neber
የተንቢ በላለዴ ይምጣ አቦ ጉራጌ መልካም ሸባል
በጣም ደስ ነው የሚለው ይአብራም እና የሳራ ጋብቻ ይርገው
አንድነት የለው በጉራጌነ በስልጢ ብቻ ነዉ።🌹🌹🇪🇹🇪🇹
ውብ ባህል አለን❤
Its great celebration, I enjoyed it. thank you a lotwhy did she cried looking at G. mamI felt sad and cried as well. it seems that she has lost somebody close family ?
በጣም ያምራል መልካም ጋብቻ ይሁን አሜን
ሙሽሪት ትዳርሽን እመብረሀን ትባርክልኝ የደስታ እባ እዴት ደስይላል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
Amen!
akmjirtu
@@tizitawudma6814 hi
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ
የተባረከ ጋብቻ ይሁን ባህላችን ውብ ሙሽሪትና ሚዞዎቹ ውቦች 💕
👍👍🖕😍
ቸርዬ ይመችህ በጣም ደስ ይላል ባህላችን
Maintaining one's identity is a sign of confidence. Thank you so much Mushrit.
የተቢ አቦ ጉራጌ
በጣም ደስ ይላል
የኔ ጉራጌ💚💚💚💚💚💃💃💃💃
በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ውዴ
የኔ ጉራጌ ሁሌም ፍ በሉሉኝ💃💃💃💃💃
ጉራጌ ውስጤ ነው
.ዋዉ፣ያምራል፡ቤተሰብ
I love the culture..congrats . God bless you.. God bless Ethiopia 😘
ኑርልኝ
yetebaek gabica yihunilachu. betam tamiralachu yinaha seb.
ስርዓት አችሁ ባህላችሁ ያምራል❤❤❤
አቦ ጉራጌ እንዴ አበሩስ ህረማን❤❤❤❤❤
ዋህምና ሁልማም ጉራጌዎች ከጎረቤት ከ ስልጤ
ታዝወኛ አጉነታሸ ጎይታ ኸባርክናሸ
ሙሽሪት እዴት ታምራለች ዉብ ዉድድድ
ዋውውውው በጣም ታምራላቹ
የተንቢ ትሽረማኸማ
መርካሞ ጌታ ትዳራኺ የባርክንኺ ባህለንዳ ንቃር ይሽር ንቀየኔ!!
Enamesegenalen. Emeke yehonewene bahelachene lealem bedenebe masayet aleben. manenete malet bahel selehone.
Wow 🤩 wboche merte 👌
የታላቹ ጉራጌዎች
እረ አለን
Waw waw
ይና የዋሪ እንም ይሽር የሳርብኹ
Wowwwwwww stamru
Abo gurage ❤🎉
Yetnbi merkamon ❤❤❤
Betam new desi mitilut ,👏👏👏❤️❤️❤️
መልካም ጋብቻ ሰርጉም ማየት እንፈልጋለን
በካናዳ አረጉት ባሎ ዳያስቦራ ጉራጌ ነው😘🌹👈❤
ዋዉው ነዉ በጣም ደስ ይላል ግን ሻሽ እኳን ያላገባች ያገቡ እናቶቻችን ካላርጅ በስትቀር እንደዚ አያሱሩም እና ሻሹ ብቻ ይስተካከል
የኔ የሁሌም ሀሳቤነው ብፅፍ በፅፍ የማይደክመኝ በሻሹ ጉዳይ
በጉራጌ ምግብ ሥትሠራ ሆነ ቡና ሥታፈላ ሆነ አለባበሥ በተጠበቀ መንገድ ነው የምታፈላውም የምትሠራውም ግድ ነው
guraghe balhon be kinat emot neber am proud to be a guraghe
Tezuye yene Konjo enkan Des alesh
የተንቢ
Betam des telalachu elelelelele enquan adereseh
መልካማ
የሙደስር ―እና ያናኢም ―― የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም የዝህ አይነት ህይወት አቤት ሲናፍቅ ለሁለቹም አላህ ይወፍቀቹ ሙደስር "አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤሁነሽናኢም ―አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ።ሙደስር:―የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናትደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነችጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛልውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛልነኢም :―የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋርተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋርመኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴሙደስር ―የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛልብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል!ናኢም :―የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይየፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይየረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማአንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማሙደስር ―ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩንየፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩንውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበርአንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበርነኢም :―እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበርእሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበርየፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግናአንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅናሙደስር ፵እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶየልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽናኢም :―ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስበርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝአሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝM&N ከወደደቹት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቡዙ ትምህርት ተገኛለቹ በተለይ ስለትደር ስለፍቅር ስለምርጥ ሴቶች ወዘተ !!!!!!
ሆሴ ባሰ 👌
በዝ ፍቍር ዘርማ ኤቴ ወሮም???መሴት የረሰብኸና ንችኔ ኤትፈቀድ!!!
የተንቢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
what a culture 😯😍😍😍😍😍😍
ምራቾቴ ቤሄልትከይ
ዋዉ
Waow🤗
ሠላም፡ጉራጌ፡ዉድድድድድድ
Wow
ወኑይአ
Love you ♥️
Setaseknu. Betam dess telalchu. Merkama gerde. 😘😘😘😘
ዋውውውውው
❤
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ዋው
ሰላምጉንችሬ
Eremdihu nekar(I love you too much.
አሠላሙአሊኩም
Yena webochhhh
አቦ ጉራጌ
Wawww
Ye abreham ye Sara gabicha yihunilachew
ላይክ ዉዶች ኑ እደማመር
❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤
👌
Yena fkl ❤❤❤🥰🥰🥰😘😘😘😘
Slite nage gn batame nw mewdachu
😘😘😘😍👏🥰
👌👍btesabugalu
Malkam gabachia🙏
ወሄቃሩ
❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
ሼብሎን👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👌🥰🥰🥰😍
አቤትውበት፡ጉራጌዎች፡ሚስኪን፡ሙሽሪት፡አለቀስች፡ቲና ማን ይስራ
አት ሰብ
አቦ ጉራጌ sorasa
👍👍👍👍
Yewnt sitamiru
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቸም ፍቂር ተረሣናሁም
Enem yene tzblogn abreyachu emaleksew negers.
በጣም የሚገርም ማንነት ያለን ህዝብነን ጉራጌ ማለት እራሣችንን ማሣደግ ክልል ሆነን ተጠናክረን ሀገራችንን እናሥውብ
አቤት ባህላችን እንዴት ደስ ይላል የእናንተ ወገ ማረግ ለእኔም ይድረሰኝ አሜን፫ እስኪ መርቁኝ
በጣም ደሰ ይላል ደምሪኝ የኔ ውዲ
አሜን አይቀርም አድ ቀን አይዞሽ
ደስ ሲል እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ባሌ ጉራጌ ነው በጣም ነው ደስ ኢሚል
ይህ ዘፈን ሰስማ አለቀሳለው ሰረጋም ይናፈቀኛል ባሌ ነይ ሲለኝ አለመጣም ሰለው ይህ ዘፈን ያሰማኛል😭😭😭😭😍😘😘🌹🌹❤❤ወላሂ አለቀስኩኝ እናቶ አቀፋት ስታለቅስ
እኔ ወሎየ ነኝ ግን ሁሉንም ባህል እወዳለሁ የጉራጌ ግን ይለያል ዉቦች ሁላችሁም ታምራላችሁ
እኛም ውድድድድድ እናመሰግናለን 🙏❤🇪🇹
እኛም ውድድድ የኔ ውድ
እኛም በማያልቀው ውድድድድ የኔ ልዩ
amahara =guraghe betam yikerarebalu
ጉራጌ ጀግና ነው ሙሽሪት ውስጥሽን የጎዳው ነገር እንዳለ ተሰምቶኛል እንደዛም ሆነሽ ደስተኛ ነሽ ሰውን በማክበር
እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው
ከቤትሰብ ተለይታ ካናዳ ነው የምትሂደው ለዛ ነው❤👈🌹🌹😘"ባሎ ዲዪስቦራ የው
በጣም ታምራላቹሁ ሙሺሪትና ሚዜዋች የትንቢ እንኮንም የጉራጌ ተውላጀ ሆንኩኛ ባህሌ ኩራቴ
ያኺሜ አዥበነ ያስራን እትሞ ነርኺ
እህት ያማረ የሰመረ የዘላለም ደስታ ምታገኚበት ትዳር ፈጣሪ ያርግልሽ ወላሂ እንመና እኪ እራስ እራሰና ብንመስር የጉራጌ ባህል ተሟንም የበዛ እኧነ ባነ አበሮስ ያሁቱ እንመና የዚ ከነ ያስላነ😍😍😍👏👏👏🙏🙏🙏
አሚን እዴ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😢😢
am proud to be Gurage, from emdiber ethiopia.
Gurage sebena trefoni.
ጥሎብኝ ጉራጌውችን ደስ ይሉኛል እኔ ወሎየ ነኝ
የኛም ባህል ውብ ነው ደምሪኝ ያገሬ ልጂ
@@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ እሺ
እኛም ከልብ ውድድድድ😍😍💝
የኔ ውድ
ጉራጌ ውስጤ ናችሁ እኔ ግን ወሎ ነኝ
ዊዉ በጣም ዬሚምር ዉብ በሀል ጎጃሜ ነኝ ባሀሌን አክባሪ
ወሎየ ነኝ ግን ጉራጌ ዉስጤ ነዉ
wedddd😍
😘😘😘
አናመሰግናለን ወሎ የፍቅር ሰው 😘
እኛም እንወዳቹአለን ወሎ 😘😘😘😘
እኛም ውድድድድ የኔ ወሎዬ
ኧጉራጌ ባህል በቃር ይጐልጪዬ ፤ በዋጋ ይፙዝርዬ አይቻል ቃሩ!! ጔታ ያመንረ ዝህ ንቅነት፤ሜና ፡ፍቅር ንመዶተንራ ንቅየንሬ አስፈላጊዩ ። ጔት እን ግዝየ ቲናው!!!
አባ ጊራጊ አባ ጉራጊ ጉራጊ ባልሁን ይቁጨኝ ነበር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
ere besmam guraghe balhon yemiren betam enaded neber
የተንቢ በላለዴ ይምጣ አቦ ጉራጌ መልካም ሸባል
በጣም ደስ ነው የሚለው ይአብራም እና የሳራ ጋብቻ ይርገው
አንድነት የለው በጉራጌነ በስልጢ ብቻ ነዉ።🌹🌹🇪🇹🇪🇹
ውብ ባህል አለን❤
Its great celebration, I enjoyed it. thank you a lot
why did she cried looking at G. mam
I felt sad and cried as well. it seems that she has lost somebody close family ?
በጣም ያምራል መልካም ጋብቻ ይሁን አሜን
ሙሽሪት ትዳርሽን እመብረሀን ትባርክልኝ የደስታ እባ እዴት ደስይላል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
Amen!
akmjirtu
@@tizitawudma6814 hi
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ
የተባረከ ጋብቻ ይሁን ባህላችን ውብ ሙሽሪትና ሚዞዎቹ ውቦች 💕
👍👍🖕😍
ቸርዬ ይመችህ በጣም ደስ ይላል ባህላችን
Maintaining one's identity is a sign of confidence. Thank you so much Mushrit.
የተቢ አቦ ጉራጌ
በጣም ደስ ይላል
የኔ ጉራጌ💚💚💚💚💚💃💃💃💃
በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ውዴ
የኔ ጉራጌ ሁሌም ፍ በሉሉኝ💃💃💃💃💃
ጉራጌ ውስጤ ነው
.ዋዉ፣ያምራል፡ቤተሰብ
I love the culture..congrats . God bless you.. God bless Ethiopia 😘
ኑርልኝ
yetebaek gabica yihunilachu. betam tamiralachu yinaha seb.
ስርዓት አችሁ ባህላችሁ ያምራል❤❤❤
አቦ ጉራጌ እንዴ አበሩስ ህረማን❤❤❤❤❤
ዋህምና ሁልማም ጉራጌዎች ከጎረቤት ከ ስልጤ
ታዝወኛ አጉነታሸ ጎይታ ኸባርክናሸ
ሙሽሪት እዴት ታምራለች ዉብ ዉድድድ
ዋውውውው በጣም ታምራላቹ
የተንቢ ትሽረማኸማ
መርካሞ ጌታ ትዳራኺ የባርክንኺ ባህለንዳ ንቃር ይሽር ንቀየኔ!!
Enamesegenalen. Emeke yehonewene bahelachene lealem bedenebe masayet aleben. manenete malet bahel selehone.
Wow 🤩 wboche merte 👌
የታላቹ ጉራጌዎች
እረ አለን
Waw waw
ይና የዋሪ እንም ይሽር የሳርብኹ
Wowwwwwww stamru
Abo gurage ❤🎉
Yetnbi merkamon ❤❤❤
Betam new desi mitilut ,👏👏👏❤️❤️❤️
መልካም ጋብቻ ሰርጉም ማየት እንፈልጋለን
በካናዳ አረጉት ባሎ ዳያስቦራ ጉራጌ ነው😘🌹👈❤
ዋዉው ነዉ በጣም ደስ ይላል ግን ሻሽ እኳን ያላገባች ያገቡ እናቶቻችን ካላርጅ በስትቀር እንደዚ አያሱሩም እና ሻሹ ብቻ ይስተካከል
የኔ የሁሌም ሀሳቤነው ብፅፍ በፅፍ የማይደክመኝ በሻሹ ጉዳይ
በጉራጌ ምግብ ሥትሠራ ሆነ ቡና ሥታፈላ ሆነ አለባበሥ በተጠበቀ መንገድ ነው የምታፈላውም የምትሠራውም ግድ ነው
guraghe balhon be kinat emot neber am proud to be a guraghe
Tezuye yene Konjo enkan Des alesh
የተንቢ
Betam des telalachu elelelelele enquan adereseh
መልካማ
የሙደስር ―እና ያናኢም ―― የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም
የዝህ አይነት ህይወት አቤት ሲናፍቅ ለሁለቹም አላህ ይወፍቀቹ
ሙደስር
"
አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ
ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ
ሁነሽ
ናኢም ―
አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ
ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ
ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ
ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ።
ሙደስር:―
የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት
ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች
ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል
ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል
ነኢም :―
የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር
መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ
ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ
ሙደስር ―
የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል
ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል!
ናኢም :―
የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ
የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ
አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ
ሙደስር ―
ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን
ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
ነኢም :―
እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር
እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር
የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና
አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና
ሙደስር ፵
እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ
ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ
ናኢም :―
ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ
በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ
ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ
አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ
M&N ከወደደቹት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቡዙ ትምህርት ተገኛለቹ በተለይ ስለትደር ስለፍቅር ስለምርጥ ሴቶች ወዘተ !!!!!!
ሆሴ ባሰ 👌
በዝ ፍቍር ዘርማ ኤቴ ወሮም???መሴት የረሰብኸና ንችኔ ኤትፈቀድ!!!
የተንቢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
what a culture 😯😍😍😍😍😍😍
ምራቾቴ ቤሄልትከይ
ዋዉ
Waow🤗
ሠላም፡ጉራጌ፡ዉድድድድድድ
Wow
ወኑይአ
Love you ♥️
Setaseknu. Betam dess telalchu. Merkama gerde. 😘😘😘😘
ዋውውውውው
❤
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️