I appreciate you guys for passing the video of the person with gender ambiguity without commenting. It shows how matured and deep you guys are. Great job!!
You tube lay comment tsefa alawekem yemegemeriyaya nachu be ewenet betam nw metemchugn zem belachu saku video enkuwn bayasekegn ye enanet sake yasekegnal ena betam nw metemechugn real frienship nw ye mayebachu ena betam nw emewdachu keep going😘😘❤
Guys, the falling is not a laughing matter, it’s a condition called vasovagal syncope. It comes from standing for long time. So it’s not because he was nervous. Please apologize to him that is not correct.
Hi guys I just subscribe to your channel today and I’ve been watching your videos since last month and I just decided to subscribe to your channel congratulation You guys are the best you make me laugh really from Canada
Make sure you guys stay together, I used to have real friends when I was in Addis and we used to laugh all the time . I have a successful business, a beautiful home ,a wife and 3 children here in America but those are the days I cherish the most!
Even though I am your late subscriber from abroad,when ever I watch ur channel at all times you kill me with much more laugh I get my self on the floor guys.
እንኳን ለናታችን የኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል አደረሳችሁ ስደት ያላችሁ እህቶቼ እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ያስብነውን ያሳካልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን!!!!!!!🙏🙏🙏👏👏👏እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
"አንዳንዴ ትምህርት ሲዘልቅህ ጥሩ ነው" this is z best quote ever ብዙ ነገር ሲዘልቅህ ጥሩ ነው thou
በዚህ አሰሳቃችሁ ሺህ አመት የምትኖሩ ነው የሚመስለኝ !!
ሀዴ ታመመ በ ናንተ video 🤣🤣🤣🤣🤣 ከ 10 ጊዜ በላይ ቨዲዬዋችውን የማየወ awra family 🤣🤣🤣🤣🤣 mertoch ❤️❤️❤️❤️
እኔ ብቻ ነኝ ግን እዩ ሲስቅ የታፈነ የሚመስለኝ😂
አንቺ ብቻ አይደለሽም
ክክክክክክክክክክክክክክ
yetafene sayhon yihe sanction machine new mimeselew yaw enewedehaln
እናንተ ምኑ ነው ያሳቃችሁ ልጁ እኮ ኮሜዲ አይደለም ያሳየው ታሞ ንው በእውነት ነውር ነው በጣም አጠፋችሁ ፈጣሪ የማይወደው ነገር ነው ነግበኔ የሚባል ነገር አለ
አረጋሀኝ ስንት ሰው ቢጥል ነው ውነትም 😂😂😂😂
በጣም ስለ ሰይፉ የተናገራችሁት ልክ ነው እኔ እራሱ እንዲህ ቢጠይቅ እላለሁ
በጣም ነው ምዝናናው በቪዲዮዋቹ
ደጋግሜ ነው የማየው ይመቻቹ 🙏
እኔ የሽሜን መሳቅ ነው ምጠብቀው 😂😂
አረ በገዛ ሰልኬ ሆዴን አሳመማቹኝ😅😅
ዝንጀሮች በስማም😅😅🙈
መጣችሁ ሽሜ የኔ በቀሎ ጥርሥ😂😂😂
Kkkkkkk
ስማ ሰይፉ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ነው ሌምቦ አዛ ነው መሀል ያለሽው 95% ላይሪክስ ምናምን ብለሽ እራስሽን እሽኮኮ ታነሻለሽ አንቺ ባትዘፍኚ አሪፍ ነበራቹ ዘፈንሽ ጭቃ ነው አታበላሺ በፈጠረሽ ....................
ስማ ሰይፉ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ነው ሌምቦ አዛ ነው መሀል ያለሽው 95% ላይሪክስ ምናምን ብለሽ እራስሽን እሽኮኮ ታነሻለሽ አንቺ ባትዘፍኚ አሪፍ ነበራቹ ዘፈንሽ ጭቃ ነው አታበላሺ በፈጠረሽ
ስማ ሰይፉ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ነው ሌምቦ አዛ ነው መሀል ያለሽው 95% ላይሪክስ ምናምን ብለሽ እራስሽን እሽኮኮ ታነሻለሽ አንቺ ባትዘፍኚ አሪፍ ነበራቹ ዘፈንሽ ጭቃ ነው አታበላሺ በፈጠረሽ
ስማ ሰይፉ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ነው ሌምቦ አዛ ነው መሀል ያለሽው 95% ላይሪክስ ምናምን ብለሽ እራስሽን እሽኮኮ ታነሻለሽ አንቺ ባትዘፍኚ አሪፍ ነበራቹ ዘፈንሽ ጭቃ ነው አታበላሺ በፈጠረሽ
ማታ ሳላያችሁ በጠዋቱ እንባ በእንባ አደረጋችሁኝ የስራችሁን ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል😂😂😂😂😂
ጫፍ ይዛቹ አትሩጡ ወዳጆቼ ስለምወዳቹ ነው ምነግራቹ አይታቹ ገምግሙ ባላገሩ ላይ ሊወድቅ የነበረው ልጅ አያስቅም እኔ እሁድ ሳየው አልቅሻለው ጭንቀትና ድካም ነው እደዛ ያረገው so ተመልካቾቻችሁ እዳይሸሹ አጣርታቹ ተቹ
ensus min alu ወረኛ
በጣም ነው ያናደዱኝ ልጁ ከድካም ከጭንቀት ከርሀብም ጭምር ነው ፌንት ያደረገው በሆነው ባልሆነው መሳቅ መሰልቸትን ያስከትላል የግል አስተያየቴ ነው
@@leyowesame8040 lehon yechalal but its normal bezum atakabed anyho its my opinion
@@melleyabraham9459 ytsamgn mngr mbtia msalgn lol
Lik nahi
Fira! geta hoy hahaha "finding nimo...." gedelachihugn zares...tnx
ማርያም ከምታሳዩኝቪድዮ ይልቅ የናንተ ሳቅ ነው ፍርስ የሚደርገኝ ክክክክ
ውዶቼ ሰላም ሰላም😘😘 እዮ ሽሜ ፍሬሽ እንኳን ደነ ማጠቹ 😂😂😂😂 በርቱልኝ ውድድድድ
ውስጤ ናቹ የኮሮና ግዜኤን በናንተ ዘና እያልኩ ህመሜን እርሳውት ይመቻቹ አውራውቹ💖
እዋይ ደስ ትላላችሁ ቀልድ ብዙም አልወድም ግን ከዘረኝነት የጸዳችሁ ስለሆናችሁ ነው መሰለኝ ዩቲይብ አገባሁ ወደ እናንተ ጎራ ሳልል አልወጣም ደግሞ ተመስገን ዛሬ ፍሬዘርም ሲስቅ አየሁ ልበል ወይስ አይኔ ነው
መብቱ ነው ሰይፉን ያለመውደድ🙄😂😂😂እውነት ነው ብዙ አብሻቂ ጥያቄ ነው የሚጠይቀው 🙊😎😂😂😂
መጡ መጡ እነ ሳቅ ምጭ 😂😃😂😂😂enante Ga Ekoሳቅ ርካሽ ነው😂😂😂
ዝገቶቼ መጣቹ ደሞ ልንስቅነው😂😍😍😍😍
ልቤ ማላ የ ቶማስ 😂😂😂😂😂😂
እናተ አውራዶሮ ነገር😂😂😂ቀጥሉበት
ለእናን ስንል ቆይ ፎቶ አንነሳ 😂 አንዴ በግንባር አንዴ በውፍረት 😂
ፈላዎቹ የኔ ምርጦች ምሽቴን በሳቅ አደመቃችሁት 👌
😂😂😂😂😂 እውነትም በሳቅ ተሞተ በጣም ደስ ትላላቹ ይመቻቹ
በሳቃቹ ምን ያህል ቀኔን እንደምታፈኩ፣ ከድብርትና ከዱካክ እንደምታላቅቁኝ.... በዛላይ ነጻነታቹ እና ያላቹ ለዛ .... thumbs up :-)
I appreciate you guys for passing the video of the person with gender ambiguity without commenting. It shows how matured and deep you guys are. Great job!!
እንኳን ደህና መጣችሁ የእውነት በጣም ነው ፈታ የምታደርጉኝ ሰዎች ሲደሰቱ ማየት እዴት ያስደስታል
You tube lay comment tsefa alawekem yemegemeriyaya nachu be ewenet betam nw metemchugn zem belachu saku video enkuwn bayasekegn ye enanet sake yasekegnal ena betam nw metemechugn real frienship nw ye mayebachu ena betam nw emewdachu keep going😘😘❤
Eni iko hodeni amamghi 😂😂😂😂😂😂 batalye sakachu are uuuuuuuu😂😂😂😂😂
Eyu gen sakesh betam new yemeyasekew yemechesh bro 👍🏾👍🏾
ሽሜ ተሳስተሀል 🥺ሰይፋ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የሚሰራው ውጪ ሀገር ላይ የተለመደ ነው በጣም ቁም ነገር አለው ስንት ሰው ነው በሱ ፕሮግራም የተረዳው ውጪ ሀገር ላይ ብዙ ተመልካች አለው
መጡ መጡ አውራዎች ዛሬ ጭብጨባ የለም ክክክክ
Kkkkkk yemin cibceba new
Well come friends..❤❤❤❤👍
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
አቦ የማቱሣላን ዕድሜ ይስጣችሁ !!!
Guys, the falling is not a laughing matter, it’s a condition called vasovagal syncope. It comes from standing for long time. So it’s not because he was nervous. Please apologize to him that is not correct.
Lol..are you a medico? coz I was thinking exactly the same thing
@@hayatabduselam5802 yeah, you?
@@Arayamk same here
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሆዴ ቁስል ነው ያለው
wooow sle znjerowoch yesetachihun information betam tekmonal thanks
ቀን በፌቡ ፖለቲካ የደነቆረው ጆሯችን ማታ በናንተ ሳቅ....😁💃💃
Maroche mexachu Des blognale ymechachu 🇪🇹😍😍😍
Eyu's laugh had me rolling 🤣
Hi guys I just subscribe to your channel today and I’ve been watching your videos since last month and I just decided to subscribe to your channel congratulation You guys are the best you make me laugh really from Canada
ሰይፉ ስለሚደበላለቅ ነው ቁምነገርና ቀልድ ስለሚቀላቀል የት እንደምትመድበው ይጠፋሃል!
ዛሬ ሆዴ ቆስለ ስጀምረው ነው መሳቅ የጀመርኩት😂😂😂😂😂
29:30 look at the middle one 😂 his face tho 😂😂😂😂
ሰይፋ ማለት እኮ አላግጤ ነው ለአብዛኛው አርቲስቶች እና ለታዋቂ ሰዎች ግን የንሰሀ አባታቸው ነው።
በጣም ትክክል
ሼር
ኮመንት
አርጌለው
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😂😂😂
ያአሏህ ሳቃችሁ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደው ኖት እኳን ብትል አሪፍ ነው ክክክክክ
Zegachehuen bro sakem lek alew
Seifu ende tawakinetuna sewochun lemakreb enagegnewu edil bedenb bitekemibet arif newu bemilewu esmamalehu
የዛሬው ለየት ይላል ....ከላይ ብቻ ሳይሆን ከስርም ስቀናል በዛሬው
አረ ሽሜ አምጣ ወልዳ የተገላከለችን ሲት መሰልክኮ ስቀክ ስተነፍስ ውዶቼ ስወዳችሁኮ
አሪፎቹ ...በጣም ሳኩኝ አንድ አስተያየት አለኝ የሰይፉ ፕሮግራም እኮ ትክክለኛ ውይይት አይደለ እዚህ እምኖርበት ሀገር እደሱ አይነት ፕሮግራሞች የተለመዱ ናቸው ባብዛኛው ቀልድ ነው ተጠያቂው ትክክለኛው ሙያውን ብቻ ሳይሆን እሚጠየቁት እሚያዝናና ነገር እዲናገር ነው እሚፈለገው እና ሰው ትክክለኛ ውይይት መጠበቅ የለበትም ...ለፈለፍኩ🥰
እንዴት ዋላቹ አዉራዋች ግን ሰይፋ ሾዉኮ ከቁምነገሩ በቀልድ ለማስተማር የሚፈልግ ቢሆንም ግን የእዉቀት እጥረት ስላለበት ሞዴሊንግ አምቶ ስለጤና ይጠይቃል ፓይለት አምቶ ስለ ግብርና ይኮምካል አልተገጣጥሞም ነዉ ሳያቅ አረጀ ግን ደሞ በዛዉ ልክ ብዙ ማናቃቸዉን ነገሮችም አሳዉቆናል ወደፊት ሲያድግ እዉቀትን ይቀስማል ባይ ነኝ😏
እኔ እኮ ወይኔ ሳቃቹ ድክም ነው ሚያረገኝ ኡፍ 🤣🤣🤣 የስራቹን ይስጣቹ ወይኔ ልጁ ምነው ቢቀርበት 😂😂😂😂
Chesochu seyfu eyzenana yasetmiral betam arif program new yalwe
eyuel gen set weyzero new mimeslegn 😂😂 demtsu beteley
እኔም እኛተም እንደዚ ስቃችዉ አናቅም😂😂😂😂😂አመኝ የምሪ😁😁😁😁😁😁
Love u all eyu gen abdukiyarn nw yemetemeslew ❤❤❤😘😘😘😘
የምወዳቹ መጣቹልን እንኳን ለኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
የአብዱ ኪያር መርካቶ ሰፈሬ ዘፈን የወጣው እስታውሳለሁ 1995 አካባቢ ነው ይህ ዘፈን ሲወጣ ኒውኤራ ከነበራችሁ አውራዎች አሳውቁኝ surprise አለኝ
Ene sakachihu new misekegn yichamachihu😂😂😂
Shema yena fikr dansk eko yelale new le ulachum😘😘🦋
best interviewr in ethiopa are dereje haile - bengerachin lay program arts tv , and maza biru sheger fm
ዛሬ እዩ ሣቅህ ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂😂
The point about Seyfu was right. I always feel that way too. He don't respect and ask relevant questions to those influential people.
እናንተ ሰው በጣም ይወዳችኋል እና አንዳንዴ ባላገሩ ላይ የቀረበ ነገር እናንተ ሳታዮ አታቅርብት Please
If they watch it before and react to it how it is a reaction video? 🤦♂️
@@andrewtaye አላልኩም እንደዛ እዬት መጀመሪያ ነው የልኩት
ትክክል
@@loyalwolf6876 ሁሉንም ሳያዬት ነው የሚያቀርብት ብሎ የሚያስብ ካለ ሞኝ ነው
@@fifidagi if it is like this then it is a fake reaction not cool
የኔ ሶስት ወፍች ስውዳችሁ በፍቅር ነው
እኔን ብቻ ነው ሽሜ ስለEllen show እዩ ደግሞ ስለ ሔለን ሾው እያወሩ ያልተግባቡ የመሰለኝ 🤔
የሰው ቀን የምታሳምሩ ወርቆች ከሀገሩ የራቀ መራቁን ይረሳ ዘንድ የተሰጣችሁ ናችሁ
እኔ ሳላውቃችሁ የምወዳችሁ ወንድማችሁ ነኝ
እንኳን ደና መጣቹ ምጦቹ እንሳቅ እስቲ እናተን እያየን እንዝናና እጂ ምንም የሚያዝናና ነገር የለም ረጀም እድሜ ተመኘውላቹ
😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤭🤣🤣😂😂😂😂ወይ ብዜ 😂😂😂😂
welcome guys 😍😍i miss AWRAWOCH😍
አረ ሽሜ ሜሜ ላሽ ባንተ ሳቅ እኮ ማታ በመሳቅ መኮመት አልቻልኩም አፉ በሉኝ እስከዛሬ ከሰራችሁት. ፩ ማለት ይሄ ቪድዮ !!!! እዩዩዩዩዩዩ
ፍራኦልልልል
ሽሜ እንዳያም እራስህን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
the middle guy is amazingly logical
ደስ ይላል :: እስቲ በራሳችሁ ቆየት ብላችሁ ከሰራችሁት እየመረጣችሁ ስሩበት እና ስቃችሁ እስቲ አስቁን
የሚሳቅ የማይሳቅበትን ለዩ እንጂ ......."6:20"
ሳቃችሁ ያስቀናል, የሆነ የሳቅ መድሃኒት ውጣችሁ ነው እማ
Guys እንደ የባላገሩ idol ያሳቀኝ የለም
Make sure you guys stay together, I used to have real friends when I was in Addis and we used to laugh all the time . I have a successful business, a beautiful home ,a wife and 3 children here in America but those are the days I cherish the most!
I think many can relate. Adult life is not fun!!
ሰላም ጓዶች .. መፍረስ ተጀመረ 🤣 እኛም ተቀላቀልናቹና ተንከተከትን 🙏🏾
❗️ነገር ግን ከናተ ጋር መሳቅ ብቻ ሳይሆን መማማርም አለብን 6:10 የሳቃቹበት የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪ ትክክል አይደላቹም ቀልድም ከቁም ነገር ጋር ሲዋዛ ነው ጆሮ ገብ የሚሆነው
8:55 ( ፋርሽ) ' በባዶ ሆዱ መጥቶ ይሆናል ያለው መንገድ ትክክል ይመስለኛል ምክንያቱም ስመጣ ታክሲ አጥቼ በሩጫ መጣሁ ሲልነበር ከድካሙ አገግሞ ሲመለስ ለዳኞቹ .... ይሄን ይበል እንጂ ተቸግሮ ይመስለኛል' እና በእንደዚህ አይነት ሁኔታዎች ላይ ሰዋዊ ጨዋነትን አስቀድሙ .. ከዚህ በፊትም በሆነ አጋጣሚ ላይ ተመሳሳይ ስህተት ሰራታቹ ፅፊላቹ ነበር
መልካም ስራ 👍🏾 ከእናተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ
አንተ ነህ መሰለኝ ልጁ ተወዳዳሪዋ አንቺ ነሽ ስንት ሰአት መክሮሽ ነው 😂😂😂😂😂😂
The people who dislike awra's videos gn tenachun temermeru...love the "kezi video lay kumneger keyazachu talut" joke:)
ጭሱ ጀማ welcome back
Hey edet nachu miss aderegnachi 1ken teftachi
ስወዳችሁ ከሽሜ ፎንቃ ሊገባልኝ ነዉ መሰል ሁል ነገሩ ደስ ይለኛል 😃😃
Arif nachu ....gn rasun besatew lej mesak alneberebachum yamew yehonal ..demo lela yemitlew sew comment endatlu
enesu silesaku eko aybisibetm man
Endesu sayhon man endihu tnsh lemekebel selemikebd nw besu mesakachew ...awrawoch ewedachuhalw
I Just love u n will continue to luv ya'ol as long as u exist......#1#respect ma proud habeshans
this is my favorite category!!! አንደኛ
Even though I am your late subscriber from abroad,when ever I watch ur channel at all times you kill me with much more laugh I get my self on the floor guys.
እኔ የገረመኝ የበቃች ሁም ንጭ ተዬትነዉ👈 ደስ ትላላችሁ 🙏👨👨👧
ዊህ አረ ቀናቹ ይመር በሳቅ ሆዴን አመመኝ ዊህ 😂😂😂😃😄😄እውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ተባረኩ 😍😍😍😍😃😃😃😂😃😃😃
ኮፉያ ያረገዉ በጣም ነዉ የሚመቸኝ ዳንሱ ድምፁን ግን አደራ እማማ ዝናሽ እንዳይስሙት
32:45 lay siwedek lam belo nw yewedekew lebel :)
besak mezrekrek metadel eko nw ......yemr edilegnoch nachu
መጣችሁልን ናፍቃችሁኝ ነበር😍
Sitabkachu yalefutn videochn eyayaw naber