Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሰው ልጅ ልቦችን እንደፈለገ የሚገለባብጠው ጌታች አላህ ሱብሀነሁው ተአላህ ትክክለኛ መቀናትን ያቅናን ያቅናሽ አላህ ይህዲኪ ውዴ
አቤት ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ሺህ አመት ኑርልን
ስዎድሽ ሀልማዬ የኔ ፍእልቅል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
አላህ ሂድያ ይሰጥሺ ያረቢ ሳይረፍድብሺ አላህ ይመልሰሺ ወደ ቀልብሺ ያረብ
ዩኒ አንተም ኑርልን አቦ 🙏🙏🙏🙏ሀሊማ ሳቅ ውድ ነው ሳቂ ፈጣሪሽ የሰጠሽ ነው 🙏🙏🙏ያ "ከገበታ በታች" የሚለው ሙዚቃሽ ግን ??ውይ ውይ እያስተዘ ሊገለኝ ነበር ሆሆ አሁን ሲገባኝ i am not really ከገበታ በታች"" i am the beautiful child of God 🙏🙏"አሁን ላይ ዘፈን ናቅ ጌታ እየሱስን ጠበቅ"🙏🙏 በተቻለ መጠን ፓዘቲቭ ኢነርጅን የሚያጠናክር መልክት ዝፈኑ ያው ከዘፈናችሁ አይቅር ብየ ነው የህን የምለው ዘፈን ፈውስ ቢሆን ሀገራችን አያማትም ነበር ::
ሐሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤😘መልካም የአረፋ ባሕል ይሑንላችሑ ለመለው የእስልምና እምነት ተከታዮች 🙏
ደግሞ ሁሌም እሰይ የምትለው ሀሊማ በጣም ደስ የሚል ቃል ነው እኔም እሰይ ብየ አለሁ
በጣም ነው ምወድሽ አሊማዬ መልካም በዓል
ሀሊማዬ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስታሽ ይብዝ❤️
እውነት ነው ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
ሀሊማ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ሌላምን ይባላላ ሞት ቀጠሮ የለውም እና ከዝህ ልብ ከሚያደርቅ ሙዚቃ ወተሽ ተውበት አርገሽ የማይበት ቀን ይናፈቀኝ ያረብ አላህ ይመልስሽ መጨረሻችንንም የሁላችንንም አላህ ያሳምርልን ያረብ
Yagrml zar ej egrawn tayz allah afiya yadrgt
@@alfyia9642 Halima egziyabiher yimarsh yena sakita🙏🙏🙏
ሃሊማዬ በጣም ነው እምንወድሽ ጎበዝ ላገራችን እንፀልያለን እግዚያብሄር ይባርክሽ
የዘፈን አድናቂሽ አይደለሁም ግን ሳቅሽ ይጋባል የሚገርም ስጦታ ነው።አንቺ ያለሽበት ፕሮግራም ስመለከት በሳቅ ጀምረሽ በሳቅ ነው የምትጨርሽው ይገርማል።ሁሌም ሳቂ የእኔ ፍልቅልቅ።
ኢድ ሙባረክ ያኡመተል ሙሀመድ በዓል እንዴት ነበር
የኔዋ ሃሊማዬ😍😍😍😍😍 እምወድሽዬ ኢድ ሙባረክ ኤናቴ😍😍😍 ለመላው ሙስሊም ወገኖቼ ኢድ ሙባረክ
የኔሳቂታ ሀሊማዬ የምንወደውም ስቀሽ የምታስቂንነገር ነው 😍
እንኳን አብሮ አደረሰን ስወዳችሁ እነ ዮኒ
ሀሌማየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሺ ❤❤❤❤
ዋዉ
በጣም እምወደው ሙዚቃ ቢኖር ከገበታ በታች ነው ከሙዚቃወች ሁሉሉ
ሀሊማ ምርጧ የሰፈሬ የኳስ ልጅ ማሻ አላህ
ስምሽም ሀሊማ አብዱሮህማን😢😢😢 አሏህ ሂድያይስጥሽ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ሃሊማዮ ቆንጆ ሃሊማ ፍልቅልቅ ወደር የሌለዉ ሳቅ በጣም ነዉ ሚደነቅ ብዙ ሰዉ ያቀተዉ ኣንቺ ላይ የሞላ ሳቅሽ ተወዳጅ ነዉ እንደማር ወለላ ሳቅሽ ሃብት እኮነዉ የፈጣሪ ጸጋ ሚሊየን ተከፍሎ ማይገኝ በዋጋ ለዚች ከንቱ ህይወት ስንቱ ሲጨነቅ ኑሮሽ ሳቅ በሳቅ ነዉ ሃሊማየ ወርቅ።
የሴት ምርጥ ማለት!በአላህ ላይ ተወኩል ያላት!በአላህ ቀድር ያመነች!ባዕድ ወንድ የማያያት!ራሷን ፈታኝ + ተፈታኝ ከመሆን የምትጠነቀቅ!ብዙከመናገር ብዙ ማዳመጥን የምትመርጥ! #ጅህልናንለማስወገድ በዒልም መቀሰም ላይ የበረታች! በሸሪዓዊአለባበስ ራስዋን የሰተረች ! አይነ አፋር የሆነች!#የሀያዕ ካባ የተላበሰች ከማንኛውም ነገር ቁጥብየሆነች! #በዒባዳዋ ጠንካራ የሆነች!ራስዋን ከዕዩልኝ ( ሪያዕ)ስራ ያፀዳች!በውበቷ ብቻ ሳይሆን በሰነ - ምግባሯ የተዋበች! ኡመሀተል ሙእሚንን አርዓያ ያደረገች!ከማንኛውን የጠመመ አንጃ ፀድታ_ድኗን_ በሱሀባዎች አረዳድ የተረዳች!# ያለ ዕውቀት ከመናገር የተቆጠበችየሰማችውን + ያየችውን ሁሉ የማታወራ!ለጓደኞቿ ጥሩ ተምሳሌት የሆነች!የባሏን ሀቅ የምትጠብቅ!#ከሶሻል ሚዲያ ፊትናዎች እራሷን የጠበቀች! #ዕይታዋንየምትቆጣጠር + ሰበር የደረገች!ውዷ እህቴ ራሳችንን እንፈትሽ 👑እናም #ውዷ_እህቴ ሆይ! ውበትሽ ሀያዕ ነው። ፍካትሽኢስላም ነው!ድምቀትሽ ዒማን ነው!የቁንጂናሽ ሚስጥር በሂጃብሽ ስር ነው!ሰብስክራይብ አርጉኝ ፖሮፍይሌን በመጫን👍👍
ሀሊማየ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ወላሂ ያምርብሻል አለባበስሽ መሻአላህ
ዋውውው አቤት ደስ ሲል በጣም ግጥሙ የድንቅም ድንቅ
ማሻአላህ ዛሬ ሲይምርብሽ
ሀሊማ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
አሚን
امين يارب
አሚን ያረብ
@@kedijamohamed6791 ኤወላ
ሀሊማዬ ስወድሽ እኮ !ሳቅ ላንቺ ብቻ የተፈጠረ ነዉ ሚመስለው ያምርብሻል 😁
ክክክክክክክክክክ
ሀልማ ጡሩ እና መልካም ኢትዩጵያዊት ነሽ
አላህ ልቦና ይሰጥሸ ምናለ አላህ ባዘዘወ መልኩ ለብሰሸ ብትወጪ ሞት እዳለ ረሳሸ ወይ አላህ በጥበብ ይመልሰሸ
ስለምትስቂ እኮነዉ የማታረጂዉ የኔማር
ዬኒዬ እና ጸጊ እሳ በጣም እኮ ኘው የሚመቹት ካለቀሰው ጋር አልቅሰው የኒ ደሞ የወንድ ሩሩ አንተን አየው አቦ ይመችክ👏👏👏👏
እናመሠግናለን እኳን አብሮ አደረሠን
አሏህ ይምራሽ ውድ
ሀሎ ምርጥ ሰው
ዮኒ የኔ ልዩ
ሐሊማን ሳይ እኔንነውየማየው እኔእካን ሰውአጠገቤሖኖ ብቻዬን ሖኜ እስቃለው ስወዳትሐሊማን ፈታያለች ምንአለሰውሑ ቢስቅእኮ ሐገርም አትተራመስም
Keep smiling sweet girl you make me Happy to see your laughter
ኢናሊላህ ሀሊማ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ያረቢ አቺ ምነው እስልምና አይፈቅድም እህቴ ያረብብብብብብ
እኔ ወላሒ በትንሽ በትልቁ መሳቅ ነው ሥራ አላሕ ያስተካክለኝ
tru adelem sak lebn yaderkal
@@fedilaabdlgni5644 eshi mar ekensalehu
አቤት መፍለቅለቅ እውነት ሲያምርብሽ ሃሊማየ ውድድድድድድ
እንኳን አብሮ አደረሰን
Halimaye Ewunet tiru set nesh!!! Egziabher lik endanchi aynet wond endiagatimish mignotie new. Amesegnalehu
ኢድ ሙባረክ እንዃን አደርሰን❤❤
Yni ፈንዲሻ ሀሊማዬ እወድሻለሁ 🥰
እኔም እንዳንቺ ሳቂታ ነኝ ኮስታራ ሰው ሳይ ራሡ ያስቀኛል ኧረ ሳቂ እሱ ነው የሚያዋጣው 😅😅😃😃😊😊😁😁🤣🤣😂😂
እኔም ማወራቸዉ ሰዎች ሳቅሽ ይሉኛል ክክክክ
Halimaye betam new miwedish. Libish betam kin new, Allah yefilagotishin yistish
ግን ሳቁ ተየት ነዉ የሚመጣዉ ወላሂ ምንም ነገር የሚያስቀኝ ነገር የለም ሳቄን ሁሉ ተነጥቄ አለሁ በሀሳብ በጭቀት ደዝዝ ብያለሁ
በጣምምምም
እውነትሽን ነው እህቴ በጣም ሳቂታ ነበርኩ አሁን ግን ሳቅ የሚባል የለኝም ምንም ነገር አያስቀኝም
አርጅተን ነው 🤣እኔ ደሞ በጣም እንቅልፋም ነበርኩ አሁን ግን ጎረቤት ውሀ ከጠጣ እነቃለው ምን እሱ ብቻ ከዛፍም ወረቀቱ ሲረግፍ እነቃለው ስደት አጃጅሎን ይሁን 😁
@@ሀገሬነውቤቴ 😂😂
@@ሀገሬነውቤቴ ክክክክ
በጣም ይቅር በሉኝ እንጂ ዝም ብሎ መገልፈጥ ምንድነው 🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ግን አግብተሽ ብቶልጅ ደስ ይላል ፈገግታሽ ደስ ሲል ጭንቀት ለምኔ
በጣምነው የምታምሩት
አላህ ሂድያ ይስጥሽ እማ💖
አላህ ይህድሽ
ከፊት የተቀመጡትን ሻዩን ላሽ አላችኋቸዉ።
የኔ ፍልቅልቅ የኔ ፈንዲሻ እንኳን አደረሰሽ ለአረፋ የኔ ገንፎ ከምር ካንቺ ጋር ሳምንት ብቀመጥ በቃ በፈገግታ እኖር ነበር ከምር ሳቄ ሁላ ጠፍቶአል ዘንድሮ አሊማዬ😘😘😘😘😘😘😘😘
ፀጋነት ገን ከ ebs መውጣት አለባት
አይንሽ ይዉጣ!
SHEF TURKISH RESTAURANT IN BETHEL IN ADDIS ABABA The Best of Ethiopia
I LOVE 100%Halymaa
የደስታ"ዘመን"ያምጣልን"አቦ"ደስየምትይ😘❤🙏
ሀሊማዬ ስወድሽ
እንካንአብሮአደርስን
ፀሉት እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
አሊማ ሜካፖን ለቀውብሻል አቤት መብዛቱ
ሀሊማ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
እወድሻለው
ሜካፒ መልክሽን አጠፋው ልብስሽን ወድጄዋለሁ
አላህ ሂዲያ ይሰጥሺ
የእስልምና በእለን አስመልክታቺሁ ሰለሆነ ያቀረባቺሁት ለሀይማኖቱ ለሀይማኖትዋ ቦታ የለዉ ሰዉ ብታቀርቡ ጥሩ ነበር
ፀጊ እና ዬኒን ስወዳችሁ
ወይኔ ስወዳት
አለህ ህዳየ ይስጥሽ በህጃብሽ ምትጠናክሪ ለድን ቦታ ምሳጪ የርግሽ
አይ አሊማ አላህ ማሰተዋሎን የሰጥሸ
ማሻኣላህ ሃሊማየ ህጃብ ዶሞ ብጣም ኣምረብህ
Macharashashin yasamirau halimoooo
የኢቢስ ስልክ ቁጥር የምታውቁ ካላቹሁ እንደምንም ተባበሩኝ ወንድሜ ለማፈላለግ
አላህ ሒዳያ ይስጥሽ ያረብ
ኢድ ሙባረክ ነይማዬ ቤተሰብ እንሁን በኢድ አልደሀ አረፋ በአል ቀን
Alima sew::::::❤️
እንኳን አደረሠሽ ሀሊ
Halimaye Yene konjo betam new yemewedesh💞
ዉበቱን ሰጥቶሺ ነበር ግን ምን ያደርጋል መልክ ጀነት አያስገባ አሏህ ሂድያዉን ይስጥሺ
ሀሊማዬ ሳቅሽኮ ይለያል ረጂም እድሜም ይኖራል የሚስቅ ሰዉ ይባላል አላህ ለኔም ላንቺም ቀልብ ሰቶን ኢስላምን ስሙን ብቻ ሳይሆን ሆነንም እንድንገኝ ያርገን ያረብ❤🙏
አላህ ሂሆድያ ይስጥ ለተፈጠርሽበት እምትሰሪ ያርግሽ
Konjet welcomeHappy Eid ❤️❤️
እኔ የምለውየገረመኝ እና አለማፈር እኔደው ሼሜ የለም እን ብዙ ግዜ ለናንተ እና ለታጋባዝ ሻይ የሚቀርበው
Yene tegiye welcome betam new yemwedachu helmaye yen konjo
ሃሊማዬ🥰🥰
Yna leyu sewdeshi eko allahe yetbekeshi ❤️
ሳቅ ደስይላል መጥፎ ነገሮችን ቶሎ መርሳትና በሰዎችላይ ቂም መያዝን አያስዘወትርም ግን የሀሊማ ሳቅ በጣም ይበዛል ሁሉንም ሰአት መሣቅ ኧረ የጤና አይመሥለኝም እኔም ሳቃምነኝ ግን እሷላይ በዛ😂😂
ወላሂ ዉሥጧ ደሥተኛ አደለችም የደሥታ ሳቅ አይመሥለኝም ማሥመሠል ነው
Halima betam newu modish gen allh hidaya yetish
Halima Great
ሀሊማየ
Yene konjo fekir yehonesh sew nesh 😘😘
ሁሌ አንድ አይነት ነገር ነው የምትነግረን ሌላ ሰው ጠፍቶ ነው ብዙ ቦታ ቀረበች ሰለቸችን
yene marr swedat nurlgh
ሀሊሙሽ ሳቅሽ እስከ እራሻ ደርሷል አቦ ይመችሽ
የእኔ ማር አላሕ ይመልስሽ
ፀገነት ግን ሴቶች እንግዶች ሲቀርቡ የሚንጣት ነገር ሁሌ ይገርመኛል ደግሞ ፊቷ ላይ ያስታውቅባታል በተለይ ከሷ የሚበልጧት ከሆኑማ ፈረደባቸው
ዲምቅ ያለቹ አራሲቴ
Er sky metadele new mekoster letlatshe betkostery aymrbsheme Cigna new yemtemesyew?
Allah tikikilegnawin mengedyimrash ihite
የሰው ልጅ ልቦችን እንደፈለገ የሚገለባብጠው ጌታች አላህ ሱብሀነሁው ተአላህ ትክክለኛ መቀናትን ያቅናን ያቅናሽ አላህ ይህዲኪ ውዴ
አቤት ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ሺህ አመት ኑርልን
ስዎድሽ ሀልማዬ የኔ ፍእልቅል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
አላህ ሂድያ ይሰጥሺ ያረቢ ሳይረፍድብሺ አላህ ይመልሰሺ ወደ ቀልብሺ ያረብ
ዩኒ አንተም ኑርልን አቦ 🙏🙏🙏🙏ሀሊማ ሳቅ ውድ ነው ሳቂ ፈጣሪሽ የሰጠሽ ነው 🙏🙏🙏
ያ "ከገበታ በታች" የሚለው ሙዚቃሽ ግን ??ውይ ውይ እያስተዘ ሊገለኝ ነበር ሆሆ አሁን ሲገባኝ i am not really ከገበታ በታች"" i am the beautiful child of God 🙏🙏"አሁን ላይ ዘፈን ናቅ ጌታ እየሱስን ጠበቅ"🙏🙏 በተቻለ መጠን ፓዘቲቭ ኢነርጅን የሚያጠናክር መልክት ዝፈኑ ያው ከዘፈናችሁ አይቅር ብየ ነው የህን የምለው ዘፈን ፈውስ ቢሆን ሀገራችን አያማትም ነበር ::
ሐሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤😘መልካም የአረፋ ባሕል ይሑንላችሑ ለመለው የእስልምና እምነት ተከታዮች 🙏
ደግሞ ሁሌም እሰይ የምትለው ሀሊማ በጣም ደስ የሚል ቃል ነው እኔም እሰይ ብየ አለሁ
በጣም ነው ምወድሽ አሊማዬ መልካም በዓል
ሀሊማዬ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስታሽ ይብዝ❤️
እውነት ነው ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
ሀሊማ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ሌላምን ይባላላ ሞት ቀጠሮ የለውም እና ከዝህ ልብ ከሚያደርቅ ሙዚቃ ወተሽ ተውበት አርገሽ የማይበት ቀን ይናፈቀኝ ያረብ አላህ ይመልስሽ መጨረሻችንንም የሁላችንንም አላህ ያሳምርልን ያረብ
Yagrml zar ej egrawn tayz allah afiya yadrgt
@@alfyia9642 Halima egziyabiher yimarsh yena sakita🙏🙏🙏
ሃሊማዬ በጣም ነው እምንወድሽ ጎበዝ ላገራችን እንፀልያለን እግዚያብሄር ይባርክሽ
የዘፈን አድናቂሽ አይደለሁም ግን ሳቅሽ ይጋባል የሚገርም ስጦታ ነው።አንቺ ያለሽበት ፕሮግራም ስመለከት በሳቅ ጀምረሽ በሳቅ ነው የምትጨርሽው ይገርማል።ሁሌም ሳቂ የእኔ ፍልቅልቅ።
ኢድ ሙባረክ ያኡመተል ሙሀመድ በዓል እንዴት ነበር
የኔዋ ሃሊማዬ😍😍😍😍😍 እምወድሽዬ ኢድ ሙባረክ ኤናቴ😍😍😍 ለመላው ሙስሊም ወገኖቼ ኢድ ሙባረክ
የኔሳቂታ ሀሊማዬ የምንወደውም ስቀሽ የምታስቂንነገር ነው 😍
እንኳን አብሮ አደረሰን ስወዳችሁ እነ ዮኒ
ሀሌማየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሺ ❤❤❤❤
ዋዉ
በጣም እምወደው ሙዚቃ ቢኖር ከገበታ በታች ነው ከሙዚቃወች ሁሉሉ
ሀሊማ ምርጧ የሰፈሬ የኳስ ልጅ ማሻ አላህ
ስምሽም ሀሊማ አብዱሮህማን😢😢😢 አሏህ ሂድያይስጥሽ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ሃሊማዮ ቆንጆ ሃሊማ ፍልቅልቅ
ወደር የሌለዉ ሳቅ በጣም ነዉ ሚደነቅ
ብዙ ሰዉ ያቀተዉ ኣንቺ ላይ የሞላ
ሳቅሽ ተወዳጅ ነዉ እንደማር ወለላ
ሳቅሽ ሃብት እኮነዉ የፈጣሪ ጸጋ
ሚሊየን ተከፍሎ ማይገኝ በዋጋ
ለዚች ከንቱ ህይወት ስንቱ ሲጨነቅ
ኑሮሽ ሳቅ በሳቅ ነዉ ሃሊማየ ወርቅ።
የሴት ምርጥ ማለት!
በአላህ ላይ ተወኩል ያላት!
በአላህ ቀድር ያመነች!
ባዕድ ወንድ የማያያት!
ራሷን ፈታኝ + ተፈታኝ ከመሆን የምትጠነቀቅ!
ብዙከመናገር ብዙ ማዳመጥን የምትመርጥ! #ጅህልናን
ለማስወገድ በዒልም መቀሰም ላይ የበረታች! በሸሪዓዊ
አለባበስ ራስዋን የሰተረች !
አይነ አፋር የሆነች!
#የሀያዕ ካባ የተላበሰች ከማንኛውም ነገር ቁጥብ
የሆነች! #በዒባዳዋ ጠንካራ የሆነች!
ራስዋን ከዕዩልኝ ( ሪያዕ)ስራ ያፀዳች!
በውበቷ ብቻ ሳይሆን በሰነ - ምግባሯ የተዋበች!
ኡመሀተል ሙእሚንን አርዓያ ያደረገች!
ከማንኛውን የጠመመ አንጃ ፀድታ_ድኗን_ በሱሀባዎች
አረዳድ የተረዳች!
# ያለ ዕውቀት ከመናገር የተቆጠበች
የሰማችውን + ያየችውን ሁሉ የማታወራ!
ለጓደኞቿ ጥሩ ተምሳሌት የሆነች!
የባሏን ሀቅ የምትጠብቅ!
#ከሶሻል ሚዲያ ፊትናዎች እራሷን የጠበቀች! #ዕይታዋን
የምትቆጣጠር + ሰበር የደረገች!
ውዷ እህቴ ራሳችንን እንፈትሽ 👑
እናም #ውዷ_እህቴ ሆይ! ውበትሽ ሀያዕ ነው። ፍካትሽ
ኢስላም ነው!
ድምቀትሽ ዒማን ነው!
የቁንጂናሽ ሚስጥር በሂጃብሽ ስር ነው!
ሰብስክራይብ አርጉኝ ፖሮፍይሌን በመጫን👍👍
ሀሊማየ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ወላሂ ያምርብሻል አለባበስሽ መሻአላህ
ዋውውው አቤት ደስ ሲል በጣም ግጥሙ የድንቅም ድንቅ
ማሻአላህ ዛሬ ሲይምርብሽ
ሀሊማ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
አሚን
አሚን
امين يارب
አሚን ያረብ
@@kedijamohamed6791 ኤወላ
ሀሊማዬ ስወድሽ እኮ !ሳቅ ላንቺ ብቻ የተፈጠረ ነዉ ሚመስለው ያምርብሻል 😁
ክክክክክክክክክክ
ሀልማ ጡሩ እና መልካም ኢትዩጵያዊት ነሽ
አላህ ልቦና ይሰጥሸ ምናለ አላህ ባዘዘወ መልኩ ለብሰሸ ብትወጪ ሞት እዳለ ረሳሸ ወይ አላህ በጥበብ ይመልሰሸ
ስለምትስቂ እኮነዉ የማታረጂዉ የኔማር
ዬኒዬ እና ጸጊ እሳ በጣም እኮ ኘው የሚመቹት ካለቀሰው ጋር አልቅሰው የኒ ደሞ የወንድ ሩሩ አንተን አየው አቦ ይመችክ👏👏👏👏
እናመሠግናለን እኳን አብሮ አደረሠን
አሏህ ይምራሽ ውድ
ሀሎ ምርጥ ሰው
ዮኒ የኔ ልዩ
ሐሊማን ሳይ እኔንነውየማየው እኔእካን ሰውአጠገቤሖኖ ብቻዬን ሖኜ እስቃለው ስወዳትሐሊማን ፈታያለች ምንአለሰውሑ ቢስቅእኮ ሐገርም አትተራመስም
Keep smiling sweet girl you make me Happy to see your laughter
ኢናሊላህ ሀሊማ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ያረቢ አቺ ምነው እስልምና አይፈቅድም እህቴ ያረብብብብብብ
እኔ ወላሒ በትንሽ በትልቁ መሳቅ ነው ሥራ አላሕ ያስተካክለኝ
tru adelem sak lebn yaderkal
@@fedilaabdlgni5644 eshi mar ekensalehu
አቤት መፍለቅለቅ እውነት ሲያምርብሽ ሃሊማየ ውድድድድድድ
እንኳን አብሮ አደረሰን
Halimaye Ewunet tiru set nesh!!! Egziabher lik endanchi aynet wond endiagatimish mignotie new.
Amesegnalehu
ኢድ ሙባረክ እንዃን አደርሰን❤❤
Yni ፈንዲሻ ሀሊማዬ እወድሻለሁ 🥰
እኔም እንዳንቺ ሳቂታ ነኝ ኮስታራ ሰው ሳይ ራሡ ያስቀኛል ኧረ ሳቂ እሱ ነው የሚያዋጣው 😅😅😃😃😊😊😁😁🤣🤣😂😂
እኔም ማወራቸዉ ሰዎች ሳቅሽ ይሉኛል ክክክክ
Halimaye betam new miwedish. Libish betam kin new, Allah yefilagotishin yistish
ግን ሳቁ ተየት ነዉ የሚመጣዉ ወላሂ ምንም ነገር የሚያስቀኝ ነገር የለም ሳቄን ሁሉ ተነጥቄ አለሁ በሀሳብ በጭቀት ደዝዝ ብያለሁ
በጣምምምም
እውነትሽን ነው እህቴ በጣም ሳቂታ ነበርኩ አሁን ግን ሳቅ የሚባል የለኝም ምንም ነገር አያስቀኝም
አርጅተን ነው 🤣እኔ ደሞ በጣም እንቅልፋም ነበርኩ አሁን ግን ጎረቤት ውሀ ከጠጣ እነቃለው ምን እሱ ብቻ ከዛፍም ወረቀቱ ሲረግፍ እነቃለው ስደት አጃጅሎን ይሁን 😁
@@ሀገሬነውቤቴ 😂😂
@@ሀገሬነውቤቴ ክክክክ
በጣም ይቅር በሉኝ እንጂ ዝም ብሎ መገልፈጥ ምንድነው 🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ግን አግብተሽ ብቶልጅ ደስ ይላል ፈገግታሽ ደስ ሲል ጭንቀት ለምኔ
በጣምነው የምታምሩት
አላህ ሂድያ ይስጥሽ እማ💖
አላህ ይህድሽ
ከፊት የተቀመጡትን ሻዩን ላሽ አላችኋቸዉ።
የኔ ፍልቅልቅ የኔ ፈንዲሻ እንኳን አደረሰሽ ለአረፋ የኔ ገንፎ ከምር ካንቺ ጋር ሳምንት ብቀመጥ በቃ በፈገግታ እኖር ነበር ከምር ሳቄ ሁላ ጠፍቶአል ዘንድሮ አሊማዬ😘😘😘😘😘😘😘😘
ፀጋነት ገን ከ ebs መውጣት አለባት
አይንሽ ይዉጣ!
SHEF TURKISH RESTAURANT IN BETHEL IN ADDIS ABABA The Best of Ethiopia
I LOVE 100%Halymaa
የደስታ"ዘመን"ያምጣልን"አቦ"ደስየምትይ😘❤🙏
ሀሊማዬ ስወድሽ
እንካንአብሮአደርስን
ፀሉት እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
አሊማ ሜካፖን ለቀውብሻል አቤት መብዛቱ
ሀሊማ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
እወድሻለው
ሜካፒ መልክሽን አጠፋው ልብስሽን ወድጄዋለሁ
አላህ ሂዲያ ይሰጥሺ
የእስልምና በእለን አስመልክታቺሁ ሰለሆነ ያቀረባቺሁት ለሀይማኖቱ ለሀይማኖትዋ ቦታ የለዉ ሰዉ ብታቀርቡ ጥሩ ነበር
ፀጊ እና ዬኒን ስወዳችሁ
ወይኔ ስወዳት
አለህ ህዳየ ይስጥሽ በህጃብሽ ምትጠናክሪ ለድን ቦታ ምሳጪ የርግሽ
አይ አሊማ አላህ ማሰተዋሎን የሰጥሸ
ማሻኣላህ ሃሊማየ ህጃብ ዶሞ ብጣም ኣምረብህ
Macharashashin yasamirau halimoooo
የኢቢስ ስልክ ቁጥር የምታውቁ ካላቹሁ እንደምንም ተባበሩኝ ወንድሜ ለማፈላለግ
አላህ ሒዳያ ይስጥሽ ያረብ
ኢድ ሙባረክ ነይማዬ ቤተሰብ እንሁን በኢድ አልደሀ አረፋ በአል ቀን
Alima sew::::::❤️
እንኳን አደረሠሽ ሀሊ
Halimaye Yene konjo betam new yemewedesh💞
ዉበቱን ሰጥቶሺ ነበር ግን ምን ያደርጋል መልክ ጀነት አያስገባ አሏህ ሂድያዉን ይስጥሺ
ሀሊማዬ ሳቅሽኮ ይለያል ረጂም እድሜም ይኖራል የሚስቅ ሰዉ ይባላል አላህ ለኔም ላንቺም ቀልብ ሰቶን ኢስላምን ስሙን ብቻ ሳይሆን ሆነንም እንድንገኝ ያርገን ያረብ❤🙏
አላህ ሂሆድያ ይስጥ ለተፈጠርሽበት እምትሰሪ ያርግሽ
Konjet welcome
Happy Eid ❤️❤️
እኔ የምለውየገረመኝ እና አለማፈር እኔደው ሼሜ የለም እን ብዙ ግዜ ለናንተ እና ለታጋባዝ ሻይ የሚቀርበው
Yene tegiye welcome betam new yemwedachu helmaye yen konjo
ሃሊማዬ🥰🥰
Yna leyu sewdeshi eko allahe yetbekeshi ❤️
ሳቅ ደስይላል መጥፎ ነገሮችን ቶሎ መርሳትና በሰዎችላይ ቂም መያዝን አያስዘወትርም
ግን የሀሊማ ሳቅ በጣም ይበዛል ሁሉንም ሰአት መሣቅ ኧረ የጤና አይመሥለኝም እኔም ሳቃምነኝ ግን እሷላይ በዛ😂😂