ሮሃ ባንዶች ስለሚሰድቡኝ እከሳቸው ነበር |ኤሊያስ ተባባል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 169

  • @salamphonetastic9589
    @salamphonetastic9589 5 років тому +21

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያ 💚💛❤👈💪👍👍👍

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 5 років тому +19

    ውድ ኤልያስ በድጋሚ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። አንተ ማለት የተሟላ ድምፃዊ ነህ ይህን ደግሞ ማንም የሚመሰክረው ነው። ለቤተሰቦችህ ዋጋ የከፈልክ ጀግናዬ ብዬሀለው

    • @Dubusha
      @Dubusha 5 років тому

      ua-cam.com/video/V7Jbi1ppH8o/v-deo.html
      Sbscribe my channel

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 років тому +84

    *ሰው አሜሪካ ሲገባ ይበጠረቃል ፤ አንተ ግን በትምህርት ቤት ያሳለፍከውን ጊዜና ውጤት በግልጽነት ሳትደብቅ ነገርከን ነጻነትህና ግልጽነትህ እንዴት ደስ ይላል ፤።*

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 5 років тому +15

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ስጦታ አይነጠቅም
    እድሜው 💚💛❤ይስጥህ 💚💛❤💚💛❤

  • @birtuwmatusala1407
    @birtuwmatusala1407 5 років тому +42

    ..ግልፅነትህ አስደናቂ ነው ኤልያስ !

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 5 років тому +18

    He is polite and open minded.

  • @yoditsahle2138
    @yoditsahle2138 5 років тому +8

    ዛሬ ገና ሙሉ ሰዉ ተገኘ ሰላምህ ይብዛ የኛ ፍልቅልቅ እንዲህ ነዉ ጨዋታ ግልጽነትህ ጨዋነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ኤሉዬ

  • @tigist422
    @tigist422 5 років тому +6

    ነዋይ ታማኝ ፀሀዬ ምናለ አመት ቢያወሩ ኢትዮጵያን እኮ ናቸው💚💛💝

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 5 років тому +5

    ስወድህ የድሮ ዘፈን መቼም አይሰለችም እድሜዬ ይስጥህ

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 5 років тому

    ኤልያስ በጣም ግልጽና ትልቅ ሰው ነህ
    አንተን ለመግለጽ ቃላት አይገልጸውም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 5 років тому +6

    I like this guy openness and not lying about his life and being truthfulness.

  • @ethioprimenews8091
    @ethioprimenews8091 5 років тому +3

    ደስ ብሎኝ በሳቅ ነው የጨረስኩት። ኤሊያስ ተባባል ምርጥ አርቲስት ነህ።

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 5 років тому +12

    ማሻአላህ ጥራሳችው ሲያምር ያባታችን እረሜና ጤና

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 5 років тому +5

      What the fuck is wrong with this generation. Elias is not that old. I don’t know why some people address him as an old man. He is not on the age to be called abatachin.

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 5 років тому

      @@lifetree7177
      Why are so angry at them? Are older than him? Kkkkķkkkķk hahahah huhuhuhuh hehe hehehe hahahah

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 5 років тому +3

    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው ኤልያስ ተበባል የዋህ ሠው ይመስላል። ጆሲ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 5 років тому +6

    ኤሊያስ በጣም አከበርኩህ በግልፀኛነትህ ተባረክ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @barasheabdi1096
    @barasheabdi1096 5 років тому +5

    ኤልያስ ተባባል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ፡፡ አንተ የቀድሞ ዘፋኝ በክልል፣ በጎጥ እና በ1 ለ5 አደረጃጀት ያልተበረዝክ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ፡፡

  • @zerayohannesghebreyesus8466
    @zerayohannesghebreyesus8466 5 років тому +5

    The way Elias talks is very open and atractive he reminds me my
    High school friends.

  • @luvluv8500
    @luvluv8500 5 років тому +6

    He is honest. I like his personality.

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 років тому +4

    በጣም ደስ ይላል ጭዋታው በቃ ብዙም የዛን ዘመን እላውቅም ግን በቃየእውንትና ግልፅ የሆን ንገር ውስጤ ገባ ወይኔ ጆስዪ አንተ እራስህ ምስጥ ብለሃል የኔ ጌታ ጆስዪ ደጉ ሩህሩህ የሆንክ ከመቤቴ የተስጠ ንገርማ አለ ተባርከሃል 👏👏👏👏💚💛❤️

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 років тому +4

    ትክክል ንህ ተስቶሃል ጌታዪ በጣም ደስ ትላለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዋናው እሱ ንው የዋህ ንገር ንህ በጣም ደስ ትላለህ ስትዘፍን እሁን እንኳን👏🇨🇬🌹💐

  • @netsitesfaye5704
    @netsitesfaye5704 5 років тому +6

    ደስ የሚል ተጫዋች ዋው

  • @abiymichael3139
    @abiymichael3139 5 років тому +2

    A brilliant man with humble heart
    Much love and respect brother

  • @eliasa5683
    @eliasa5683 5 років тому +4

    I like Elias .He is very honest person

  • @great-full3612
    @great-full3612 5 років тому +2

    I never new him but he is so modest and engaging! I can hear chia story all day! Loved this interview!

  • @sahra4091
    @sahra4091 5 років тому +8

    He is just likeable man, bless him and his family.

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 5 років тому +1

    እውይ በዛ ዘመን የነበረ ሰው ስራ እና ፍቅር ደስ ሲል!! ስማቸውን እንኳን እዩ እስኪከስንት ቦታ እንደመጡ??? ዘር አያውቁ ጎጥ አያውቁ እንደወንድም እህት ሆነው በጋራ የሚሰሩ የኢቲዮጲያ ምርጥ ልጆች ነበሩ!! ከሁለም ብሔር አብረው በፍቅር ይሰሩ ነበር። የኛ ዘመን ነው ቆሻሻ የወያኔ ዘመን

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 5 років тому +40

    አቤት ግልፅነት የአላህ 😅😅😅 ወላሂ በጣም ድሥ የሚሉ ፍግግ አረጋችሁኝ

    • @jemalomer5080
      @jemalomer5080 5 років тому

      Ke temhert endyawe endetefetaten 👀👀 Qeren ale saq gedelenge gelxentu wedeedkulte 😂

    • @shabishabi8036
      @shabishabi8036 5 років тому

      Degu gize

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 5 років тому +4

    ኩቡር አርቲስት ኤልያስ ተባባል ሃቀኛ ነው ሀቁ ስለ እርቲስት ኪሮስ ሀቅ መናገሩ እድሜና ጤነት እመኝልህ አለሁኝ ይመችህ ሰላም ሁን

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 5 років тому +7

    I LOVE YOU ELIYYYYYYY

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 років тому +3

    በትምህርት እኩል ነን አይክፋህ ኤልያስ፣

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 5 років тому

      Kkkkkkk huhuhuhuh hehe hehehe hahahah huhuhuhuh nearly killed myself laughing

  • @karmalarak6030
    @karmalarak6030 5 років тому +7

    Hahaha ኤልዬ ድክም አረከን በሳቅ ጆሲሻ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ያድላቹ

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 2 місяці тому

    ደስ የሚል ነው ነፃነት ጥግ ደረሰ ነው

  • @FIKERish
    @FIKERish 5 років тому +1

    Hahahahaha you my fav💕🌹🙏🎶love you mamayee song

  • @Joshdposh
    @Joshdposh 5 років тому +1

    I really enjoyed the interview...Jossiye I love the way you enjoy talking to your guests. Berta we love you. Elyas is so funny too/old school

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 5 років тому

    ኤልያስ እድሜህ ይርዘም
    እንወድሃለን 👍🙏👍

  • @mekaashenafi4916
    @mekaashenafi4916 3 роки тому

    ኤሉ ንፅሁ ሰው በእውነት በጣም ነው ያከበርኩሁ ግልፅ ሰው በራስህ መተማመንህ ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @ahabte
    @ahabte 5 років тому +1

    Eliyas adenakih negn ! 👏👏🇧🇯👑

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 років тому +2

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @tigist422
    @tigist422 5 років тому +20

    ኤሊያስ ጫዋታህ አንደ ፊትህ ውብ ነው

  • @semiraaan
    @semiraaan 5 років тому +1

    ላወቀበት ህይወት በራሷ ታላቅ ትምህርት ቤት ናት::

  • @woinshetdemisse5893
    @woinshetdemisse5893 5 років тому +1

    ኤልያስ ተባበል እድሜ ይስጥህ $25 ብር ቀብድ ደስ የሚል ግዜ

  • @negashtilahun7516
    @negashtilahun7516 5 років тому +2

    ILOVE HIS SONGS

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    ግልፅነትህ ዋዉ💚💚💛❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 5 років тому +4

    ኤልያስ እውነትን መናገርህ በጣም አስደስተከ ኝ ብዙ ስው አሜሪካ ከመጣ ውሸቱ መከራ ነው በርታልን ኤልያስ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 років тому +2

    የኔ ጌታ በጣም የሁሉም ሰው በተለይ ያልሆኑትን ነን ብለው ለሚበጠረቅ ዲያስፖራ ! እግዚአብሔር ለዚህም ነው አብሮ ያለህ የሰው መውደድ የሰጠህ ውድድ አደረግንህ ተባረክ ::
    ምንም ሳትደብቅ በተለይ ስለ ትምህርትህ you are the worst student in our school history! የተባልከውን ስትናገር ምን ያህል እውነተኛ ሰው መሆንህን ይገልፀዋል ማንም እንዲህ ብሎ አያውቅም አቦ ተባረክ !!!!

  • @አብርሃምሊከን
    @አብርሃምሊከን 5 років тому

    ግልጽነቱ ደስ ይላል የኮፍያውና የሶፋው መመሳሰል ደሞ ይገርማል

  • @wondante
    @wondante 5 років тому +9

    Look this Combination , Kiros Alemaheu Zema , Tesfaye Lemesa , getem Elias tebabel Zefagne ,,,,, Our Ethiopia before Woyane

    • @semyelgnim1145
      @semyelgnim1145 5 років тому +4

      አበላሽተውን ሄዱ እነዚ ክፍዎች
      አናሳዝንም ወይ ....አለ ቴዲ

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 5 років тому

      That's very very true

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 5 років тому

    Good for you

  • @othellodesdemona5902
    @othellodesdemona5902 5 років тому

    GOD FATHER የመሠለ አለባበሱ በጣም A ነህ እጅግ ግልፅ ሰው

  • @ኡሙኢምራን.youtube
    @ኡሙኢምራን.youtube 5 років тому +2

    ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 5 років тому +1

    ይገርማል! ነዋይ ሐመር ተወልዶ ሐመር መኪና ገዛ።😁😁😁

  • @Makibashow21
    @Makibashow21 5 років тому +3

    ጆሲዬ በጣም ነው የምወድክ ለምን እደሞወድክ ታቃለክ አንደኛ ቁጭ ወንድሜን ስለምትመስል ሁለተኛ በመልካምነትክ ግን እያጣራው ነው ወንድሜ እዳቶን kkkkk

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 5 років тому +2

    የኔ ውድ ኤልያስየ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 років тому +17

    እንኳንም ተገላገልክ የተማረውም ከመሃይም አልተሻለም GED ...ነው GD 😀😀😀እንኳን ትምህርቱን ስሙንም አልያዝከውም😀ኡበር የሞላ ብትል ብዙ ታተርፍ ነበር 👈😀👉👆👈

    • @rado7282
      @rado7282 5 років тому

      D. CALIPSO it is GED it means general educational development

    • @dannydiaspora8326
      @dannydiaspora8326 5 років тому +1

      @@rado7282 😀😀ነፍሱ እሱ ያለው GD ነው እኔ እሡን ለማረም ብዬ ነው በፎርም ትክክለኛው GED ነው i know that አንተ ነህ ትክክል ያልሆንከዉ አቭሪቬሽኑ እንደሱ አይደለም ተፎግረሀል G.E.Diploma ነው ትክክለኛው ...it's not Development ... ከ high school diploma ጋር ምን አገናኘው development ትን 😀😀ያለ አዋቂ አራሚ ሆንክብኝ✌😀

    • @rado7282
      @rado7282 5 років тому

      I my self thought it meant grade evaluation diploma but it isn’t prove me wrong I am always ready to learn

    • @dannydiaspora8326
      @dannydiaspora8326 5 років тому +1

      @@rado7282 That's okey forget it. everything is cool ....✌ still GED means General education Diploma ..that's it ..👍

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 5 років тому

      D. CALIPSO nobody perfect!!!

  • @samuelchrispaul610
    @samuelchrispaul610 5 років тому

    selam the best guitarist

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 5 років тому +2

    ኤልያስ ተመቸኝ ግልጽነትህ ይመችህ

  • @peace3791
    @peace3791 5 років тому

    nice. I wish you are my friend.

  • @سعدتبلقائك.منفضلك
    @سعدتبلقائك.منفضلك 5 років тому

    መሠረቱን የማይረሳ የማይዋሽ

  • @dagialax
    @dagialax 5 років тому +6

    አረ ጆሲ ሙሉ ልቀቅልን ጨዋታው ይመቻል ደጉ ዘመን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 років тому +7

    ወይኔ እምላኬ ኢንተርፌው እይለቅ መጨርሻውማ በጣም ይጥማል ጨዋታው የታክሲ ውስጥቂቂቂቂቂቂቂቂቂ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому

    ግልፅነትህ ይመቻል አንዳንድ ጉረኞች ካሜሪካ ሲመጡ ሰው መሆናቸውን ይረሳሉ

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 років тому

    ጆሲ፡ሁሉምሚዲያዎችእንደአንተከዘረኝነት፡ቢፀዱምናለበት፡የኔመልካምሰው፡ጆሲ፡ኤልያስተባበል፡እንዴትእንደምወድሕ፡የድሮዘፈኖችሕን፡ወንድሜ፡በጣምነውየሚወደው፡ያንተንሙዚቃ፡እና፡አድናቂሕነኝ፡ኤልያስ፡ምርጥኢትዮጲያዊ፡ውድድድድድ

  • @ሰላምለአገራችን
    @ሰላምለአገራችን 5 років тому

    Edme yesteh chmero

  • @77861022
    @77861022 5 років тому +1

    ጆሲ ለአንተ መንገር ለቀባሪው አረዱት እንዳይሆንብኝ እንጂ እባክህ እንግዳ ስትጋብዝ ይናገሩ አትቁረጥባቸው በቂ ግዜ ከሌለህ ቀድመህ ንገራቸው ንግግራቸውን አጠር እንዲያረጉ ከይቅርታ ጋር 🙏

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 5 років тому +5

    እንኳንም ኦሮሞ አልሆንክ። ሮሀዎች ዛሬ ጉዳቸው ፈልቶ አናታቸውን ተቀጥቅጠው ይሞቱ ነበር ነበር።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 5 років тому

    I wish I born in that moment!

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye 5 днів тому

    አንጋፋው ተወዳጁ ኤልያስ ተባበል ውሽማ ቢያፐባ ሁሉም በተስማማ በተገላቢጦሽ ባል ነበር ውሽማ አንቺ ሸረሪት ነሽ እኔ ያንቺ ድር ማን ያደራሽ ነበር እኔ ባላደራሽ ኤልያስ ተባበል

  • @edlawetworku2844
    @edlawetworku2844 5 років тому

    Wow

  • @kaletaffese5585
    @kaletaffese5585 5 років тому +1

    Wow betam chewata awaki nawe

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 5 років тому +3

    😅😅😅😅😅💯💖👌

  • @habibtehubey8114
    @habibtehubey8114 5 років тому +1

    ኤልዬ ግልፅነትህ ጫወታህ በጣም ውብ ነው

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 5 років тому

    ወደ ዕውቀቴና ዘለፋዬ ተመለሱ፣እግዜር ጆሮህን ያብራው፣

  • @zewdumekasha3780
    @zewdumekasha3780 5 років тому +3

    Eliyas wedimen asetawesken siyawera anten yineselal

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 5 років тому

    Elias - the Golden Ethiopian.

  • @fantabeyene9178
    @fantabeyene9178 5 років тому +3

    ጄቲቪዎች እባካችሁ እንዲታይላችሁ ከተናገረው ጋር የሚጣረስ ርዕስ አትስጡ

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 5 років тому +2

    So funny

  • @hanazewdu8124
    @hanazewdu8124 5 років тому

    😂😂😂😂😂He is so funny

  • @ermiafrica6463
    @ermiafrica6463 4 роки тому

    ትክክለኛ ሀቀኛ ሀበሻ ጎንደሬ

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 4 роки тому

    አንደኛነህ የምር ሙዚቃ ድሮ ቀረ

  • @ashuuuashuuu.1986
    @ashuuuashuuu.1986 5 років тому +1

    Dege sew

  • @sanithutler7063
    @sanithutler7063 5 років тому

    Migerm dims naw yalku Alyas tebabel

  • @muluadamtemesgen5993
    @muluadamtemesgen5993 5 років тому

    Medemer Book መደመር መጽሃፍ |PM Abiy Ahimed አብይ አህመድ
    play.google.com/store/apps/details?id=com.yohannes.medemermobile

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 5 років тому

    Eliaseye sewedeh!

  • @melkamudadi7980
    @melkamudadi7980 5 років тому +1

    ግልፅ ሰው

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 5 років тому +1

    Jody, zemenu tedegagefo yemitadegebet zemen neber.

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ደስ ስትሉ

  • @eliasmekonnen3525
    @eliasmekonnen3525 5 років тому

    Eluka mret sew eregim edimay yistilin kelibay ewdihalew

  • @hediyakenbata1203
    @hediyakenbata1203 5 років тому +3

    ኢሊያሥእየእድሜናጢናይሥጥሕ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 років тому

    Siga sigayen eyayehu belew ayi elyas
    Siga siga eyalkugh new

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 років тому

    GD aydelem ayee elyas GED new wunetim antena timihirit

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 5 років тому

    ኤሊየ እኔማ ድሮም እውድክ ነበር አሁን ጭራስ ባስብኚ

  • @aberaw.8757
    @aberaw.8757 5 років тому +1

    ኤልያስ GED እንኳን ሳታልፍ እንዴት ነው ኮሌጅ የጨረሰ ሰው ችሎታ የሚኖርህ? አሜሪካ የቆየበትህን ጊዜ ወደ ትምህርት አመት ቀየርከው መሰለኝ። ቀልድ ነው ብዬ ግን አስባለሁ እንጂ የተማሩትን ችሎታ ለማጣጣል አይመስለኝም።

    • @wynetil1157
      @wynetil1157 5 років тому +1

      Katamarut, mahayemoch, Yaletamaru mhoroch yebaletalhuu,,

    • @ewenetyizegeyalenjiatedebe4245
      @ewenetyizegeyalenjiatedebe4245 5 років тому

      ጨዋታና ቀልድ የማየይገባችሁ አትጻፉ ከዚህ ውጡ

  • @sisaynewe2622
    @sisaynewe2622 5 років тому

    ግልጽነትህ ይደላል

  • @rechorecho5407
    @rechorecho5407 5 років тому

    Btam gelse ywahe saw nhe alu

  • @mulugetaembaye2151
    @mulugetaembaye2151 5 років тому +2

    Elias you forgot to mention one of the founders of Roha Thd late Tekle Tesfazghi by the wax Selam Sium is born in Asmara he is Eritrean

    • @sunshinefuture318
      @sunshinefuture318 5 років тому +3

      @Asefa Henok you are narrow minded which you don't represent ethiopian. Denze its 21 first century no wonder when the country is in turmoil to change the thinking of you and people like you will take another 100 years. Ahya beyahalehu dedeb segetae

    • @sunshinefuture318
      @sunshinefuture318 5 років тому +1

      @Asefa Henok gena Oromo angetehen yezo 50 years eyeketekete yegezahal weregna

    • @sunshinefuture318
      @sunshinefuture318 5 років тому +1

      @Asefa Henok ante koshasha yehae yegema Afhen eteb ahya ante yesew mecheresha nekersa ezawe anteneh afhen setekefete bado angoleh taye eyetekatelek nur dukaet

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 років тому

    እነዚህ ሁሉ የዘገየሽ ዘሮች ናቸው መኩሪያዎቹ መቀሌ ትናገሪ ዝም አትበይ ለወደፊቱ ዲ ኔ ኤ በስርዓት ይቀመጥልን ታሪክ ምስክራችን ነው እና ሰለሞናዊያን ዲያቆኖቹ ሌላ ማን ይሆን ነበር የሀገሪቱ የህዝብ አስተዳደር። ለወደፊቱ ብሩህ ተስፋ ለሰፊው ህዝብ ይሁንልን።አሞሮች ሳይለቅሙን ማሳውም ሳይጠፋ ተይ እንመካከር አታቀርቅሪበት ይፉው ዛሬ ይውጣ ምንም በሌለበት ምን ለማብቀል ነበር።

  • @وسناثيوبيا
    @وسناثيوبيا 5 років тому

    ጆሥዬቅንሠውበሥራሁሉእግዢአብሄርካተጋይሁን👍👍👍👍💚💛💓

  • @ቀብሬየኛው
    @ቀብሬየኛው 5 років тому +2

    ኤሊ እንግሊዝኛ ተረም ተረም ስታደርጌ ኰሌጅ የበጣጠሸ መስሎኝ ነበር

    • @Beza789
      @Beza789 5 років тому

      @ቀብሬ የኛው , speaking English, doesn’t mean that you’re educated or not. To know or speak any language, you need to be born in that particular country or live that country for awhile. You don’t need to go to university to speak any language but Going to school May help to develop the language to second level. Language is language like Italian, Spanish, German Arabic, afan Oromo, tigria and Amharic. Any Language help us to communicate each other.

  • @ባርችየጎነደሯቀበጥ
    @ባርችየጎነደሯቀበጥ 5 років тому +1

    ጋዜጠኛ ማለት እኩ ጆሴ ነው ፍርጥርጥ አድርጉ ሲጠይቅ አይ ስይፎማ ቅሌቱ ችኩላው

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 5 років тому

    Elias chewa sew neh. Kefetegna timihirt eko tiru weyem chewa sew ayadergem. Sintoch yetemaru tidarachewn betenewal, lijochachewen bedelewal, agerachewn yamesalu, and yiserkalu.