Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከአርቲፊሻል ነገር የፀዱ ናቸው ጤነኞች እንደዚህ አይነት ኑሮ ነው የሚያስፈልገን❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
በጣም እኛ በቻይና ብልጭልጭ ተሸውደን የአባተቻችን ባህል ወግጥለን የሰው ሀገር ባሪያሀናን ቀረን😢😢
ደስ የሚለው አማረኛ ቋንቋ ማወቃቸው አማረኛ መግባቢያ ነው🎉🎉❤❤
የኢትዮጵያን ትልቁ ቋንቋ አማረኛ ነው የሁሉም መግባቢያ
አስኩዬ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል የተደረገ ልሽ ሜካፕ 😂😂😂😂❤❤❤ ባንቺ ፕሮግራም እራሱ ኢትዮጵያን አወቅናት ክፉ አይንካሽ ውዴ።
አሜን አመሰግናለሁ
በጣም ድስ ይላሉ ባቺ አየው ስምቼም አላቅም እየን ብሔር🙏🙏👍❤
እንጀራ የማያውቅ ማሃበረሰብም አይጠፋም በዚህ ዘመን ታሪክ ነው
አቺንኮ አልማድነቅ አይቻልም ማርያምን እስኩዬ❤❤❤❤
አቤት አስካል ተስፋዬ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ለጤናሽ ግን ጥንቃቄ እያረግሽ❤❤❤
በእውነቱ ጋዘጠኛዋ በገጠሩ የ❤የምትሠራው ሥራ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው በርቺ🎉
@@askaletesfaye5916እውነት ነው ያገሩን በሀል የሚያከብር ሰው ክቡር ነው ዛሬ ሰውኮ ባህር ማድ ናፋቂ ሆኖ መች አገሩን ያያል
malle nation my origin.ማሌ ወረዳይች ጋዜጠኛ እና አርትስት አልጋይነሽ አልተ ተባረኩ እህቶቼይህ የአልጋይነሽ ጥረት ነውብዙ ሚቀርቡ ነገሮ አሉ
ሱብሃን አላህ ከ90ናዎቹ በፊትየኛ ሰፈር ኖሮአችን እድህ ነበር ❤❤❤❤
ቡና በሁሉም ብሄር ብሄርሰብ ክብር ናት ❤❤
ጋዜጠኛ አስካለ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ጀግናነሺ
የኒናት ክፉ አይካሽ. አላህ ይከተልሽ ሙሉጤና አፋያ ይወፋቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በጣም እኮ ነው ደስ የሚሉት ... ብዙዎች ቆንጆዎች እንግዳ አክባሪ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን:: አስኩዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ስራሽን ይባርክ ::
አሜን
አንደዚህ ኣብሮ መብላት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
አስኩየ ግን ጀግና ነሽ በየሄድሽበት ትሰሪ አለሽ ትበይም ከነሱው ጋር አትጠየፊ ማር የሆሽ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ስት አገር አሳየሽን አገሬ ሁኔ አይቻቸው የማላቃቸው ባች አየሁ
እነዚህ ይሻላሉ ልብስ ይለብሳሉ❤❤❤❤
አስኩ ምንርጥ ኢትዮጵያዊ❤ረዥም እድሜ ከጤና ጋ❤
ያስተርጓሚዋ እርጋታ ይገርማን ደስ የምትል ልጅናት በስማም
ደስ የሚል የተፍጥሮ ኑሮ
ጎበዝ ሴት አማረኛዋ ግሩም እርሷም ግሩም ሴት
ማሻአላህ ዘረኝነትን አላህ ያንሳልንደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደሞ ፍቅር ናቸው እንግዳአቀባበላቸው❤❤አንድነታቸውድስሲል
ኑሮን በዘዴ ደስ ሲሉ
የኔ ውዴቸ ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
እንኳን ጤናሽ ተመልሱ ለስራ አበቃሽ ኘሮግራምሽ ተመልካች
ማሻአላህ ያምራል በጣም እዎድሻላሁ ትህትናሽእና እርገታሽ በጠም፡ደስ ይላኛል እንሻ፡አላህ ኢትዮጵያ ስማጣ፡ለይሽ እፋልገላሁ አስኩዬበጠም እዎድሻላሁ ያኔ ቆንጆ አላህ ይጣብቅሽ ውድዋ፡ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድ
ሜካፑ ያምራል አስኩዬ😂😂😂❤
What a blessed , wonderful beautiful people and place. God bless Ethiopian Cultures and people!!❤
Tnx u
ሀገራችንን ሰላምያርግልን ውብ የሆነ ባህል ብሄርብሄረሰብ የሚኖርባት ሀገርናት❤❤❤
አራ አስኩ ትነፍቅናለሽ ቶሎቶሎ ነይ❤
በየሳምንቱ አለሁ
GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS.❤
ሰፈሩ ሲያምር ❤❤❤
የሚገርም ኑሮ🤔🤔🤔🤔🤔። ሞሠብ የለሣህን ትሪ ጀበና የለሥኒ የታባክ። የኑሮ ዉድነት የማያዉቅህ አለ ኢትዮጵያ ዉሥጥ ሆኖ
ደስ ሲሉ በራሳቸው ምርት የሚጠቀሙ ሀገራችን በየ ቦታው ያለው ውበት ሲያምር
ሃገራችን ልዮናት ስንልበልዮነትነው ልዮነት ውበትነው ግን አንድነን ሃገሬ ልዮነች
እምየ ሀገሬ ቀለመ ደማቋ🥰💚💛❤️
ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ አበርቱኝ
አስኩዬ ያኔ ቆንጆ ስልጤ ዞን ወረደ ስልጢ ቀበሌ አሰኖ ህጂ
እሺ
ይሄን ፕሮግራም አዘጋጆች ሁላችሁም እናመሰግናለን ❤❤❤የገጠር ልጅ ነኝ አገራችን ሰላም ያውርድልን ወለጋ የልብ ስብራት ሆንሽብኝ አገሬ 💔💔💔
Yamnabash wallaga basaw Hager diriq ho waf zarash qomaxa
@@HiwiRobaዶማ ዘረኛ አፈር ብይ 😤🐖🦂 ካወቅሽው ላንችም ለኛም አገር የለንም ለጊዜው መኖሪያ እንጂ ቡዳ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምደሰይላሉ
አስኩዬ እህቴ ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ ወደ ወሎ ደሴ ጎራ በይ ሩጋ 02 ቀበሌ ህዝቦቿ እግዳ ተቀባይ ናቸዉ እህቴ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤
ወይ የፍቅር ጥግ ናቸው የአንዱን ትራፊ ሲጠጡ
ሀይቅ መበራት ቢጠፍ ደሴ ህደን የምናሰፍጨ ጉደእኩነን እኛ እናትን አልማደነቅ መነፍገነው የመዳም ቅመምደሙ ገና10ሜሌየን ቤትሳልገዛእያልሸ አትሰቤእደህምይኑራል
መንግሥት ትኩረት ይስጣቸው ምስኪን የገጠር ሰው።
ደህና ያሉትን የምን መንግሥት ነው
@@workeneshshumet7454መንገድ ይሠራላቸው ወፍጮ ይተከልላቸው ቧቧ ይሠራላቸው ሌላ ግን እዳይናካባቸው😅😅😅
እሱማ ካያቸው ይጨርሳቸዋል😂😂
ኮሜትሽን አጥፊ ትጥቅ ይፋቱ ቢል ተጣያቂ ማሊሆነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፉ ተናጋሪ እገጠርያለች አትመሰልም በጣምደሰይላል ሰላም ላገሪችን
የዚች ሴት ስራ በጣም አድካሚ ነው እደ ሌላው ስራ ተቀባብቶ ቢሮ ውስጥ አይደለም ከገበሬ ጋር ስራ ነው
😂😂 Askuy men Asmeselushi men denew yekbushi Uuuffff Emama Ethiopia lezelalem kefe kefe beleshi norelegn 😘😘🙏
አሰኩ የምር ትለያለሽ ጎጎበዝ
የሁሉም ባለ የለያል በጣም የግርማል
ማሌ ሀገሬ🔥
Wow desi silu chiferachew yamiral❤❤❤
አስኩ በጣም አምሮብሻል
በርችልን አሰኩ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ምንማለት አችላለሁ ባንቺ ጥንካሬ አገር እያወቅንነው
ማሌዎች በጣም ታምራላችሁ❤🎉❤🎉
እናመሰግናለን!🙏
የዱሮ ነበረ በኛ ተቀጥርዉ ባሪያወች ነበሩ የሚፈጩት. ግን በጣም ነበረ የሚጥመዉ.
ጀግና ነሸሸ ሰወድሸሸሸ❤❤❤❤
አስኩየ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አስካልዬ በጣም ነዉ የምወድሽ በርች❤❤❤❤❤
❤❤❤እንዴት ደስ ይላል
ያአላህሲሳዝኑ
አስኩየ ወሎ የምታሳይን ቀንናፈቀኝ አላህ ሰላማችነን ይመልስልን
አሣይታለች ከሚሤ አሣይታነበር
የኔ ቆንጆ አስኩዬ ስወድሽ የኔ ሳቂታ😍😍
Welcome back Askal. God give you strength and keep it up ❤️🍀💕💕❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሃሳብ፣ ቅንብር፣ አቀራረብ አንደኛ!
አመሰግናለሁ ጉንበስ ብያለሁ
Wow wow 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Wow betam arif nw malewoch❤❤❤
Ekawn aiterfeh. Ailehamdulia
መንገድና መብራት ወሳኝ ነው
ተወተወ አለች. 😂😂😂
አስኩዬ የቀስቷ ነገር 😂😂
ኢቶጲያየ❤❤❤❤
😂😂 አይ አስካለ ጎበዝ እኮ ናት
wow❤❤❤❤
አስኪቲ እስከ 🎉ጐበዝ ነች ❤❤❤
❤❤❤❤
አብራሽ የምትሠራዋ ሴት ማርናት
ይገርማል ኢትዮ ውስጥ ስንት ባህል አለ
ወይኔ ማሩ
ውብነው
🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ይሄን በልቸ ላሉል እጀራ ሳልበላ እር አልሀምዱሊላህ
አስክዬ ዛሬ ደሞ ዝጉርጉር ነብር መስለሻል 😂😂 ፊትሽ ላይ ያለው ጥቁር ሰንበር
አትሻብኝ አረ ያስጠላል እነዚህን መንግስት ማሰልጠን አለበት😂ቡና በቶፋ 😂
ያምራል ሁሉም እንደ ቤቱ ነው ሚኖረው መረዳት ያለበትን ቢረዱ ጥሩ ነበር
አብይ ኢትዮጵያን አያዉቅም አድስ አበበን እንጅ አስከለ ጠቅላይ ምንስቴር ቢትሆን አስባችሁታል
ግን እጀራ የለምደ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አስኩዬ ምስራቅ አካባቢ ሀርጌ ጉርሱም ባቢሌ አሳያን
❤❤❤😢
😢😢ወይኔ እንጀራ አይበሉም
ያልተበረዘ ያልተከለሰ ፍቅር የሆኑ ሰዎች
አይ ግንኮ ቤት ቢሰሩ የሻላል ነበረረ
♥️♥️♥️❤❤❤❤
አስኩ የሳምንቱ ክፍል ሁለት እና ሶስት ሳትለቂ እየጠበኩ ነበር
ተለቆዋል ፈልጊ ይሄን ያገኘሽበት ቦታ አልያ በቴሌግራም ሀይ በይኝ ሊንኩን ልክልሻለሁ
@@askaletesfaye5916 እሺ አስኩዬ ፕሮግራምሽን በጣም ስለምወደው ነው
አስኩስወድሽእኔአገርልግባናውሎነይበጣምነውእምወድሽእድሜከጤናጋይስጥሽ❤❤❤❤
ሀይማኖት የለቸውምደ?😢
አመረኛውን እንዴት እንደምትናገረው ትገርማለች
😂😂😂😢😢😢😢😮😮😮
እኔኮ በጉጉትነው እምጠብቅሺ❤❤❤ አስኩ
Hi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አስኩየ ምና እኔንም ይዘሽኝ ብትዞሪ አስኩየ
Asikuye inkon dena metashi tefiteshi neberi beselam newu
አመሰግናለሁ አሁን አልጠፋም
ከአርቲፊሻል ነገር የፀዱ ናቸው ጤነኞች እንደዚህ አይነት ኑሮ ነው የሚያስፈልገን❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
በጣም እኛ በቻይና ብልጭልጭ ተሸውደን የአባተቻችን ባህል ወግጥለን የሰው ሀገር ባሪያሀናን ቀረን😢😢
ደስ የሚለው አማረኛ ቋንቋ ማወቃቸው አማረኛ መግባቢያ ነው🎉🎉❤❤
የኢትዮጵያን ትልቁ ቋንቋ አማረኛ ነው የሁሉም መግባቢያ
አስኩዬ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል የተደረገ ልሽ ሜካፕ 😂😂😂😂❤❤❤ ባንቺ ፕሮግራም እራሱ ኢትዮጵያን አወቅናት ክፉ አይንካሽ ውዴ።
አሜን አመሰግናለሁ
በጣም ድስ ይላሉ ባቺ አየው ስምቼም አላቅም እየን ብሔር🙏🙏👍❤
አመሰግናለሁ
እንጀራ የማያውቅ ማሃበረሰብም አይጠፋም በዚህ ዘመን ታሪክ ነው
አቺንኮ አልማድነቅ አይቻልም ማርያምን እስኩዬ❤❤❤❤
አቤት አስካል ተስፋዬ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ለጤናሽ ግን ጥንቃቄ እያረግሽ❤❤❤
በእውነቱ ጋዘጠኛዋ በገጠሩ የ❤የምትሠራው ሥራ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው በርቺ🎉
አመሰግናለሁ
@@askaletesfaye5916እውነት ነው ያገሩን በሀል የሚያከብር ሰው ክቡር ነው ዛሬ ሰውኮ ባህር ማድ ናፋቂ ሆኖ መች አገሩን ያያል
malle nation my origin.
ማሌ ወረዳ
ይች ጋዜጠኛ እና አርትስት አልጋይነሽ አልተ ተባረኩ እህቶቼ
ይህ የአልጋይነሽ ጥረት ነው
ብዙ ሚቀርቡ ነገሮ አሉ
ሱብሃን አላህ ከ90ናዎቹ በፊትየኛ ሰፈር ኖሮአችን እድህ ነበር ❤❤❤❤
ቡና በሁሉም ብሄር ብሄርሰብ ክብር ናት ❤❤
ጋዜጠኛ አስካለ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ጀግናነሺ
አመሰግናለሁ
የኒናት ክፉ አይካሽ. አላህ ይከተልሽ ሙሉጤና አፋያ ይወፋቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በጣም እኮ ነው ደስ የሚሉት ... ብዙዎች ቆንጆዎች እንግዳ አክባሪ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን:: አስኩዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ስራሽን ይባርክ ::
አሜን
አሜን አመሰግናለሁ
አንደዚህ ኣብሮ መብላት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
አስኩየ ግን ጀግና ነሽ በየሄድሽበት ትሰሪ አለሽ ትበይም ከነሱው ጋር አትጠየፊ ማር የሆሽ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ስት አገር አሳየሽን አገሬ ሁኔ አይቻቸው የማላቃቸው ባች አየሁ
እነዚህ ይሻላሉ ልብስ ይለብሳሉ❤❤❤❤
አስኩ ምንርጥ ኢትዮጵያዊ❤ረዥም እድሜ ከጤና ጋ❤
ያስተርጓሚዋ እርጋታ ይገርማን ደስ የምትል ልጅናት በስማም
ደስ የሚል የተፍጥሮ ኑሮ
ጎበዝ ሴት አማረኛዋ ግሩም እርሷም ግሩም ሴት
ማሻአላህ ዘረኝነትን አላህ ያንሳልን
ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደሞ ፍቅር ናቸው እንግዳአቀባበላቸው❤❤አንድነታቸውድስሲል
ኑሮን በዘዴ ደስ ሲሉ
የኔ ውዴቸ ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
እንኳን ጤናሽ ተመልሱ ለስራ አበቃሽ ኘሮግራምሽ ተመልካች
አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ያምራል በጣም እዎድሻላሁ ትህትናሽእና እርገታሽ በጠም፡ደስ ይላኛል እንሻ፡አላህ ኢትዮጵያ ስማጣ፡ለይሽ እፋልገላሁ አስኩዬበጠም እዎድሻላሁ ያኔ ቆንጆ አላህ ይጣብቅሽ ውድዋ፡ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድ
አመሰግናለሁ
ሜካፑ ያምራል አስኩዬ😂😂😂❤
What a blessed , wonderful beautiful people and place. God bless Ethiopian Cultures and people!!❤
Tnx u
ሀገራችንን ሰላምያርግልን ውብ የሆነ ባህል ብሄርብሄረሰብ የሚኖርባት ሀገርናት❤❤❤
አመሰግናለሁ
አራ አስኩ ትነፍቅናለሽ ቶሎቶሎ ነይ❤
በየሳምንቱ አለሁ
GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS.❤
Tnx u
ሰፈሩ ሲያምር ❤❤❤
አመሰግናለሁ
የሚገርም ኑሮ🤔🤔🤔🤔🤔። ሞሠብ የለሣህን ትሪ ጀበና የለሥኒ የታባክ። የኑሮ ዉድነት የማያዉቅህ አለ ኢትዮጵያ ዉሥጥ ሆኖ
ደስ ሲሉ በራሳቸው ምርት የሚጠቀሙ ሀገራችን በየ ቦታው ያለው ውበት ሲያምር
ሃገራችን ልዮናት ስንልበልዮነትነው ልዮነት ውበትነው ግን አንድነን ሃገሬ ልዮነች
እምየ ሀገሬ ቀለመ ደማቋ🥰💚💛❤️
ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ አበርቱኝ
አስኩዬ ያኔ ቆንጆ ስልጤ ዞን ወረደ ስልጢ ቀበሌ አሰኖ ህጂ
እሺ
ይሄን ፕሮግራም አዘጋጆች ሁላችሁም እናመሰግናለን ❤❤❤የገጠር ልጅ ነኝ አገራችን ሰላም ያውርድልን ወለጋ የልብ ስብራት ሆንሽብኝ አገሬ 💔💔💔
Yamnabash wallaga basaw Hager diriq ho waf zarash qomaxa
@@HiwiRoba
ዶማ ዘረኛ አፈር ብይ 😤🐖🦂 ካወቅሽው ላንችም ለኛም አገር የለንም ለጊዜው መኖሪያ እንጂ ቡዳ