Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መዝሙሮችሽ ሁሉ እጅግ የበሰሉና ጠንካራ የምስጋናና የአምልኮ ኃይል ያላቸው ናቸው። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ። ጌታ ይባርክሽ።
ዋው ዋው አሜን አሜን ብሩክ ነሽ።ቅኔ በዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለዚህ መዝሙር የምናገረው ቃላት አጠረኝ ውስጤን ሰርስሮ ነው የገባው እንባዬ ወረደ የደስታዬ ብዛት ምንአይነት ድንቅ መዝሙር ነው ስንቶቻችን ነን ግን እግዚአብሄርን እንዲህ ያወቅነውና የተረዳነው እግዚአብሄር ሆይ አንተ እጅግ ትልቅ ነህ ብቻህን እውነተኛ አምላክ የሆንከው የስራዊት ጌታ የብላቴናው የእስራኤልን ወረድት የተመለከትክ አንተ እጅግ ትልቅ ሆነህ ሳለ ነገር ግን የተዋረደውን ከፍ ከፍ የምታደርገው አቤቱ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ እውነት አንተ ፍቅር አንተ እውነት ነህ አንተ ጌታ ነህ አንተ ንጉስ ነህ ለዘላለም መንግስት ያንተናት ሀይል ክብር ምስጋና አሜን።አባት ሆይ ስምህ ይቀደስ እጅግ በጣም እወድሀለሁ። እህቴ ፍቅር ምን እንደምል አላውቅም አንድ ነገር ግን ብዬ ልለፍ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሄር ከርሱ የሆነችዋን ጥበብ ይስጥሽ ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ እሱን እንድታውቂም ይሁንልሽ። በእውነት አምላካችን እጅግ ትልቅ ነው አመስጋኝ ሳያስፈልገው የተመሰገነና ክብርን የለበሰ ነው አቤት እግዚአብሄርን ማውቅ እንዴት ደስ እንደሚል ስሙ ይባረክ።
አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት በእውነት እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ዘመንሽ ይባረክ ፍቅር
ኤም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒🇪🇹
የተወደድሽ እህቴ ባንቺ የለቀቀልን ይህን የተወደደ ቅኔ ክብር ለእግዚያብሔር ይሁንጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ንጉሳችን ለዛላለም ንጉስ ነው።እሱ ይክበር ስላንቺ የተባረክሽ እህታችን
እልልልልልልልልልል አሜንንንንንን ሰማይ ገባው ፍቅርትዬ ምናይነት መባረክ ነው አሜን ንጉስ ሆይ ሺአመት ነገስ መግስት ታተናትና አይል ክብር ምስጋና
እውነት ቃል የለኝም በቃ ጌታ ይባረክ እማ ዘምንሺ ይለምልም
አሜን አሜን አሜን
ደስ የሚል የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረኪ ደግሞም ተባርከሻል ፍቅር ያብዛልሽ አሁንም👏👏🙏🙏🙌🙌💕💕💕💕
ብሩካን ታድላችሁ !
ተባረኪ ለምልሚ እስከ ፍፃሜው የምትሮጪበት ፀጋ ይብዛልእሽ
አባት ሆይ "መንግስት ያንተ ናትና ኃይል ክብር ምስጋና ይገባሀል"ፍቅር እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ!! ጌታ ይመስገን!!
ተመስገን ያህዌ እራስህን ያለ ምስክር የማተው ክብር የኔ ጌታ እህቴ ፍቅር ተባረኪ የባረከሽ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
"መንግስት ያንተ ናትና ኃይል ክብር ምስጋና" አሜን! ተባረኪ እህታችን!
እወድሻለሁ ጸጋው ይብዛልሽንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ የሚልህ ማነው ሺ አመት በፍትህ እንዳድ ቀን ነው።
ስለዚህ አዲስ ቅኔና አዲስ ዜማ ደግሞም ባንቺላይ ስላኖረው ታላቅ ስራ ታላቅ ምስክርነት ጌታ አምላክ እግዚአብሔር በእውነት ስሙ ይባረክ!!!!!!!!!!!!!
አሜንንንን ፍቅር ፀጋ ይብዛልሽ ሲስዬ💖
ከልብ የፈሰሰ እውነተኛ አምልኮ ተባረኪ!!!
በእውነት ምን ለበል ጌታ ይባርክሸ ከዚ በበለጠው እንድታገለግይ ጌታ ሁሉን ያከናውንለሸ!!!🙏🙏🙏🙏
መስማት ማቆሞ አልቻልኩም ጌታ ሆይ ስለ እህቴ ተባረክ
Amazing grace! Glory Glory Glory to the King of Kings. Thank you sister. Keep it up.
እሠይ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ቅመም😍🙏
ማነዉ የሚልህ እራሱ ማነዉ የሰጠኸዉን ሚተነፍሰዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ተባረኪ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምልሽ ምስጋና የሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል ይላል ቃሉ እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
Amen❤️
ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ንገስ ተባረኪልኝ ፍቅር
ደጋግመ ሰማውት እንደት ደስ ስ ስ ስ ስ ስ ይላል. እግ/ር ይባርክሽ!!!!
የኢየሱስ ጌታነው፣💕💕💕💕💔💔💔💔💔💔🤗🤗🤗🤗🤗🤗💞💞💞💞😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛
ተባረኪ! ግጥሙን ፃፊልን
የማይጠገብ የምስጋና መዝሙር 😍
yegeta ye eyesus kirstos tsega slanchi yibarekkkkk
ፍቅርዬ እንኳን ጌታ እረዳሽ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ እጅግ ልብን ያሳርፋል
ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ የሚልህ ማነው ሺ አመት በፊትህ እንደ አንድ ቀን ነው🙇
አሜን አሜን 🙏ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ጌታ ፀጋዉን ይብዛልሽ የኔ ትሁት እህት ❤️♥️
ቃለሕይወት ያሰማልን የቀድሞ ስራዓታቹን አትርሱ ዎንዶቹም ሴቶቺም በአግባብ ለጠናዉን ልበሱት ምንም ተዋህዶ እምነታቺን ስርዓትን አስተምራናለች ❤🙏
Wt a gospel song !!! wowoooo praise the Lord
ዘመንሽ በብዙ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD bless you more and more my beloved sister. May LORD protect you from any harm by his precious blood!!!!!!!!
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!
አሜን ክብር ለስሙ ይሁን ይገባዋ አምላካችን ገናና ነዉ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
ሰምቼ አልጠገብኩም ! ፍቅር እህቴ ተባረኪ ይብዛልሽ!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!!!!🙏
የተባረከ መዝሙር የተባረከች ዘማሪ ባረከው የባረከዉ ተባረክ ዘመንሽ የባረክ ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ
zmare melaekitn yasemalin ehit alem!!! zemensh ybarek
God bless you tebarekilgn mezmurun endesemahut new Leben yenekaw enamesegnalen tebarekilgn
ተባረኪ እህቴ
ጌታ አምላክ በብዙ ይባርክሽ!!💕💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
No way how I express my appreciation you devotion. I pray saying again and again God bless you!!!
ጌታ ይባርክሽ ሌላምን ይባላል ዘመንሽ እድሁ ይለቅ
መዝሙርሽ ያፅናናል ተባረኬ ውድ ለክብሩ እንድትዘምሬ የቀባሽ ጌታ ይባረክ 💘💘💘
ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪልኝ
Zemare mlikten yasemalinYezemare Balbete lhule egeziyabherZarm zewtrm yekeber Yetmsgen Yehun amen ❤🙏🙏❤❤🙏❤
Amen elelelelelelelelelel 🙌👏🙇🙇
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
አሜን ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ እህቴ
ተባርኪ የኔውድ ለእየሱስ ቅኔን እደዚህ ሚቀኙ ይብዙ እንብዛ
Amazing አይገልፀውም በጣም የሚገርም ነው ጥልቅ ናቸው ግጥሞቹ ፍቅርተ ተባረኪልን!!!ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽበዝማሪሽ ታነፅኩ።
Fikr yeewnet betam wddd yemidereg zimare new geta birk yargsh,,,,
አሜን የፀጋ ባለቤት ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንለት እርሱ ስቡዕ ነውና ...በፀጋው አሁን በርቺ
ተባረኪ! ግጥሙን አስቀምጪልን ከቻልሽ
ከዘላለም እስከ ዘላለም መንግስት የእግዚአብሄር ነው!!! አሜን!
አሜን አሜን አሜን ብዙዙ ክብር ይገባሃል የኔ ጌታ!❤
God's grace is always adding something valuable to you. Lemlimilin Fkr.
ፍቅርህ ብርክ በይልኝ የኔ እህት ድንቅ ስራ ነው ትብዛልሽ ማርዋ
አሜን ሀይልም ክብርም ምስጋና ለርሱ ይሁን!!! ፍቅርዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ይብዛልሽ በብዙ ተባረኪ እህቴ።
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔውድ
"መንግስት የአንተ ናትናመንግስት የአንተ ናትናሐይል ክብር ምስጋናሐይል ክብር ምስጋና"! ይደገም.....
Ameen እዉነት ነዉ !
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችንውድ የተከበራችሁ በቅንነት ደምሩኝ
Amennnn aba kefff bel🙏🙏🙏🙏 tebareki betifu
ዘመንሸ ይባረክ
Lanchi mezmur kalat yelegnim.yazemerrsh geta ymesgen
ድንቅ ዝማሬ
ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
Fikir. Ene penite negn gin mezimurishin betam new yamadamitew min libe Tebarekilign ❤❤
አሜን ዝማሬ መላአክ ያሠማልን አሜን
Min yibalal. Geta yimesgen. Libn yasarfal. Tebareki ehite
ተባረኪ
ጌታ ይባርክሽ
amen kiberna misgen amlkoten wudass la egzbher shi amte lamngiso la eyesuse misgan yhun tabrke fikrtye tsghun yabzlsh birke baye
ፍቅርዬ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልሽ 😘😍😍😍
GOD BLESS YOU FIKIRGLORY OF GOD WITH YOU
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah!!!!!!!
Yene yerase fkr sente semahut meselesh berek beye
በርቺ 🙏
Tebarekilgn
የኔ ውድ እህት ተባርከሽ ቅሪ
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
I am not sure if it is only me or for others too, I feel very close to My God When I hear your all heavenly gospel song with an angelic voice.ፍቅር you’re blessed.keep shining the lord!
GETAA yibarkish
መንግስት የአንተ ናት እናመንግስት የአንተ ናት እና ሃይል ክብር ምስጋናሀይል ክብር ምስጋና
ንጉሥ ሆይ ሺህ ዓመት ንገስ !የሚልህ ማነው ? algabagnim shi amet nigus yimil ale ende?kibrun zik yaderagishew meselagn. lemaradat bizu tiret adrige nebere algabagnim
ትንቢተ ዳንኤልን አንብብ
@@biniyamworku3635 tikisun nigeragn
@Mery Abebe Mery Abebe የሚልህ ማነው iyalech እኮ
የምልህ ማነዉ እያለች ነዉ
@@zeroto2347 ለምድራዊ ንጉስ የሚዘምር መዝሙር ነዉ። መታሰቢያነቱ ለሰባተኛ ንጉስ ይሁን ትበል ከስር። የሚልህ የሚል ሳይሆን ችግሩ ባንተ ፊት 1 ዓመት የሚለዉ ነዉ። 1ኛ እና 2ኛዉን ስንኝ አገነኝተህ ለ30 ደቃቃ አሰብ
fikirye beram yemiwedish zemari nesh geta eyesus ahunm stegawn kezi belaye yabizalsh tebarekilign
ይህንን መዝሙር የጠላችሁ ሰወች ተገርማላችሁ ችግር አለባችሁ
God bless you❤
ምንኛ መታደል ነዉ !
AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲
የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ። አንድ ቃል ግን በትክክል የተባለ አልመሰለኝም። "የአኗኗርህ" ትክክለኛ ቃል ይመስለኛል "የአነዋወርህ" ግን የተለየ ትርጉም አለው። ተባረኪ
እሰይ አሜን
Amen!!!
እልልልልልልልልልልልል
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ግን ሀዋሳ አትመጡም ወይም ሻሸመኔ እባክሽን ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል
ሀዋሳም ሻሸመኔን ሳምንታዊ የትምህርት የአምልኮ እንዲሁም የፀሎት መደበኛ መርሃግብሮች አሉን እህቴ ሀዋሳ እሁድ ከ 3ሰአት እስከ 6 ማክሰኞ ከ12ሰአት- ምሽት2ሰአት ተከታታይ የመፅሐፍ ጥናትአርብ ከ12-2 ሰአት ምሽት ፀሎትአድራሻ ሃዋሳ ,ፒያሳ ሲቲሴንተር ጀርባበሻሸመኔም እንደዚሁ ሀሙስ ከ12-2ሰአት ምሽት እሁድ ከ3-6ማለዳለበለጠ መረጃ፣0912355051
@@redietmekonen4445 eshi betam amesegnalew hawassa selmnor hawassa yalewn ehedalew betam amesgnalew
መዝሙሮችሽ ሁሉ እጅግ የበሰሉና ጠንካራ የምስጋናና የአምልኮ ኃይል ያላቸው ናቸው። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ። ጌታ ይባርክሽ።
ዋው ዋው አሜን አሜን ብሩክ ነሽ።ቅኔ በዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለዚህ መዝሙር የምናገረው ቃላት አጠረኝ ውስጤን ሰርስሮ ነው የገባው እንባዬ ወረደ የደስታዬ ብዛት ምንአይነት ድንቅ መዝሙር ነው ስንቶቻችን ነን ግን እግዚአብሄርን እንዲህ ያወቅነውና የተረዳነው እግዚአብሄር ሆይ አንተ እጅግ ትልቅ ነህ ብቻህን እውነተኛ አምላክ የሆንከው የስራዊት ጌታ የብላቴናው የእስራኤልን ወረድት የተመለከትክ አንተ እጅግ ትልቅ ሆነህ ሳለ ነገር ግን የተዋረደውን ከፍ ከፍ የምታደርገው አቤቱ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ እውነት አንተ ፍቅር አንተ እውነት ነህ አንተ ጌታ ነህ አንተ ንጉስ ነህ ለዘላለም መንግስት ያንተናት ሀይል ክብር ምስጋና አሜን።አባት ሆይ ስምህ ይቀደስ እጅግ በጣም እወድሀለሁ። እህቴ ፍቅር ምን እንደምል አላውቅም አንድ ነገር ግን ብዬ ልለፍ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሄር ከርሱ የሆነችዋን ጥበብ ይስጥሽ ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ እሱን እንድታውቂም ይሁንልሽ። በእውነት አምላካችን እጅግ ትልቅ ነው አመስጋኝ ሳያስፈልገው የተመሰገነና ክብርን የለበሰ ነው አቤት እግዚአብሄርን ማውቅ እንዴት ደስ እንደሚል ስሙ ይባረክ።
አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት በእውነት እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ዘመንሽ ይባረክ ፍቅር
ኤም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒🇪🇹
የተወደድሽ እህቴ ባንቺ የለቀቀልን ይህን የተወደደ ቅኔ ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ንጉሳችን ለዛላለም ንጉስ ነው።
እሱ ይክበር ስላንቺ የተባረክሽ እህታችን
እልልልልልልልልልል አሜንንንንንን ሰማይ ገባው ፍቅርትዬ ምናይነት መባረክ ነው አሜን ንጉስ ሆይ ሺአመት ነገስ መግስት ታተናትና አይል ክብር ምስጋና
እውነት ቃል የለኝም በቃ ጌታ ይባረክ እማ ዘምንሺ ይለምልም
አሜን አሜን አሜን
ደስ የሚል የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረኪ ደግሞም ተባርከሻል ፍቅር ያብዛልሽ አሁንም👏👏🙏🙏🙌🙌💕💕💕💕
ብሩካን ታድላችሁ !
ተባረኪ ለምልሚ እስከ ፍፃሜው የምትሮጪበት ፀጋ ይብዛልእሽ
አባት ሆይ "መንግስት ያንተ ናትና ኃይል ክብር ምስጋና ይገባሀል"
ፍቅር እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ!! ጌታ ይመስገን!!
ተመስገን ያህዌ እራስህን ያለ ምስክር የማተው ክብር የኔ ጌታ እህቴ ፍቅር ተባረኪ የባረከሽ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
"መንግስት ያንተ ናትና ኃይል ክብር ምስጋና" አሜን! ተባረኪ እህታችን!
እወድሻለሁ ጸጋው ይብዛልሽ
ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ የሚልህ ማነው
ሺ አመት በፍትህ እንዳድ ቀን ነው።
ስለዚህ አዲስ ቅኔና አዲስ ዜማ ደግሞም ባንቺላይ ስላኖረው ታላቅ ስራ ታላቅ ምስክርነት ጌታ አምላክ እግዚአብሔር በእውነት ስሙ ይባረክ!!!!!!!!!!!!!
አሜንንንን ፍቅር
ፀጋ ይብዛልሽ
ሲስዬ💖
ከልብ የፈሰሰ እውነተኛ አምልኮ ተባረኪ!!!
በእውነት ምን ለበል ጌታ ይባርክሸ ከዚ በበለጠው እንድታገለግይ ጌታ ሁሉን ያከናውንለሸ!!!🙏🙏🙏🙏
መስማት ማቆሞ አልቻልኩም ጌታ ሆይ ስለ እህቴ ተባረክ
Amazing grace! Glory Glory Glory to the King of Kings. Thank you sister. Keep it up.
እሠይ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ቅመም😍🙏
ማነዉ የሚልህ እራሱ ማነዉ የሰጠኸዉን ሚተነፍሰዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ተባረኪ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምልሽ ምስጋና የሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል ይላል ቃሉ እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
Amen❤️
ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ንገስ ተባረኪልኝ ፍቅር
ደጋግመ ሰማውት እንደት ደስ ስ ስ ስ ስ ስ ይላል. እግ/ር ይባርክሽ!!!!
የኢየሱስ ጌታነው፣💕💕💕💕💔💔💔💔💔💔🤗🤗🤗🤗🤗🤗💞💞💞💞😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛
ተባረኪ! ግጥሙን ፃፊልን
የማይጠገብ የምስጋና መዝሙር 😍
yegeta ye eyesus kirstos tsega slanchi yibarekkkkk
ፍቅርዬ እንኳን ጌታ እረዳሽ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ እጅግ ልብን ያሳርፋል
ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ የሚልህ ማነው
ሺ አመት በፊትህ እንደ አንድ ቀን ነው🙇
አሜን አሜን 🙏
ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ጌታ ፀጋዉን ይብዛልሽ የኔ ትሁት እህት ❤️♥️
ቃለሕይወት ያሰማልን የቀድሞ ስራዓታቹን አትርሱ ዎንዶቹም ሴቶቺም በአግባብ ለጠናዉን ልበሱት ምንም ተዋህዶ እምነታቺን ስርዓትን አስተምራናለች ❤🙏
Wt a gospel song !!! wowoooo praise the Lord
ዘመንሽ በብዙ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
GOD bless you more and more my beloved sister. May LORD protect you from any harm by his precious blood!!!!!!!!
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!
አሜን ክብር ለስሙ ይሁን ይገባዋ አምላካችን ገናና ነዉ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
ሰምቼ አልጠገብኩም ! ፍቅር እህቴ ተባረኪ ይብዛልሽ!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!!!!🙏
የተባረከ መዝሙር የተባረከች ዘማሪ ባረከው የባረከዉ ተባረክ ዘመንሽ የባረክ ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ
zmare melaekitn yasemalin ehit alem!!! zemensh ybarek
God bless you tebarekilgn mezmurun endesemahut new Leben yenekaw enamesegnalen tebarekilgn
ተባረኪ እህቴ
ጌታ አምላክ በብዙ ይባርክሽ!!💕💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
No way how I express my appreciation you devotion. I pray saying again and again God bless you!!!
ጌታ ይባርክሽ ሌላምን ይባላል ዘመንሽ እድሁ ይለቅ
መዝሙርሽ ያፅናናል ተባረኬ ውድ ለክብሩ እንድትዘምሬ የቀባሽ ጌታ ይባረክ 💘💘💘
ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪልኝ
Zemare mlikten yasemalin
Yezemare Balbete lhule egeziyabher
Zarm zewtrm yekeber Yetmsgen
Yehun amen ❤🙏🙏❤❤🙏❤
Amen elelelelelelelelelel 🙌👏🙇🙇
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
አሜን ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ እህቴ
ተባርኪ የኔውድ ለእየሱስ ቅኔን እደዚህ ሚቀኙ ይብዙ እንብዛ
Amazing አይገልፀውም በጣም የሚገርም ነው ጥልቅ ናቸው ግጥሞቹ ፍቅርተ ተባረኪልን!!!ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
በዝማሪሽ ታነፅኩ።
Fikr yeewnet betam wddd yemidereg zimare new geta birk yargsh,,,,
አሜን የፀጋ ባለቤት ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንለት እርሱ ስቡዕ ነውና ...በፀጋው አሁን በርቺ
ተባረኪ! ግጥሙን አስቀምጪልን ከቻልሽ
ከዘላለም እስከ ዘላለም መንግስት የእግዚአብሄር ነው!!! አሜን!
አሜን አሜን አሜን ብዙዙ ክብር ይገባሃል የኔ ጌታ!❤
God's grace is always adding something valuable to you. Lemlimilin Fkr.
ፍቅርህ ብርክ በይልኝ የኔ እህት ድንቅ ስራ ነው ትብዛልሽ ማርዋ
አሜን ሀይልም ክብርም ምስጋና ለርሱ ይሁን!!! ፍቅርዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ይብዛልሽ በብዙ ተባረኪ እህቴ።
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔውድ
"መንግስት የአንተ ናትና
መንግስት የአንተ ናትና
ሐይል ክብር ምስጋና
ሐይል ክብር ምስጋና"!
ይደገም.....
Ameen እዉነት ነዉ !
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን
ውድ የተከበራችሁ በቅንነት ደምሩኝ
Amennnn aba kefff bel🙏🙏🙏🙏 tebareki betifu
ዘመንሸ ይባረክ
Lanchi mezmur kalat yelegnim.yazemerrsh geta ymesgen
ድንቅ ዝማሬ
ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
Fikir. Ene penite negn gin mezimurishin betam new yamadamitew min libe Tebarekilign ❤❤
አሜን ዝማሬ መላአክ ያሠማልን አሜን
Min yibalal. Geta yimesgen. Libn yasarfal. Tebareki ehite
ተባረኪ
ጌታ ይባርክሽ
amen kiberna misgen amlkoten wudass la egzbher shi amte lamngiso la eyesuse misgan yhun tabrke fikrtye tsghun yabzlsh birke baye
ፍቅርዬ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልሽ 😘😍😍😍
GOD BLESS YOU FIKIR
GLORY OF GOD WITH YOU
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah!!!!!!!
Yene yerase fkr sente semahut meselesh berek beye
በርቺ 🙏
Tebarekilgn
የኔ ውድ እህት ተባርከሽ ቅሪ
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
I am not sure if it is only me or for others too, I feel very close to My God When I hear your all heavenly gospel song with an angelic voice.ፍቅር you’re blessed.keep shining the lord!
GETAA yibarkish
መንግስት የአንተ ናት እና
መንግስት የአንተ ናት እና
ሃይል ክብር ምስጋና
ሀይል ክብር ምስጋና
ንጉሥ ሆይ ሺህ ዓመት ንገስ !የሚልህ ማነው ? algabagnim shi amet nigus yimil ale ende?kibrun zik yaderagishew meselagn.
lemaradat bizu tiret adrige nebere algabagnim
ትንቢተ ዳንኤልን አንብብ
@@biniyamworku3635 tikisun nigeragn
@Mery Abebe Mery Abebe የሚልህ ማነው iyalech እኮ
የምልህ ማነዉ እያለች ነዉ
@@zeroto2347 ለምድራዊ ንጉስ የሚዘምር መዝሙር ነዉ። መታሰቢያነቱ ለሰባተኛ ንጉስ ይሁን ትበል ከስር። የሚልህ የሚል ሳይሆን ችግሩ ባንተ ፊት 1 ዓመት የሚለዉ ነዉ። 1ኛ እና 2ኛዉን ስንኝ አገነኝተህ ለ30 ደቃቃ አሰብ
fikirye beram yemiwedish zemari nesh geta eyesus ahunm stegawn kezi belaye yabizalsh tebarekilign
ይህንን መዝሙር የጠላችሁ ሰወች ተገርማላችሁ ችግር አለባችሁ
God bless you❤
ምንኛ መታደል ነዉ !
AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲
የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ። አንድ ቃል ግን በትክክል የተባለ አልመሰለኝም። "የአኗኗርህ" ትክክለኛ ቃል ይመስለኛል "የአነዋወርህ" ግን የተለየ ትርጉም አለው። ተባረኪ
እሰይ አሜን
Amen!!!
እልልልልልልልልልልልል
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ግን ሀዋሳ አትመጡም ወይም ሻሸመኔ እባክሽን ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል
ሀዋሳም ሻሸመኔን ሳምንታዊ የትምህርት የአምልኮ እንዲሁም የፀሎት መደበኛ መርሃግብሮች አሉን እህቴ ሀዋሳ እሁድ ከ 3ሰአት እስከ 6
ማክሰኞ ከ12ሰአት- ምሽት2ሰአት ተከታታይ የመፅሐፍ ጥናት
አርብ ከ12-2 ሰአት ምሽት ፀሎት
አድራሻ ሃዋሳ ,ፒያሳ ሲቲሴንተር ጀርባ
በሻሸመኔም እንደዚሁ ሀሙስ ከ12-2ሰአት ምሽት
እሁድ ከ3-6ማለዳ
ለበለጠ መረጃ፣0912355051