MK TV ፡ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ አስራ አራትክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @sintenega319
    @sintenega319 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን በረከትኦት ይደርብን አሜን ፫

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 3 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ ያብዛሎት👏🙏

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ኃይለ ማርያም ዘውዱ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አዶናይ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋልና

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ
    @ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ 3 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dhdhnxndd6000
    @dhdhnxndd6000 3 роки тому

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እድሠማ የረዳኝ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @biryybiryy5019
    @biryybiryy5019 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ጌዜ ያርዝምልን ቃለ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምራችን

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @endashaws84
    @endashaws84 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ብዙ የ እግዚአብሔርን ቃል እየተማርን ነው

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @edthehabeki207
    @edthehabeki207 3 роки тому +3

    እግዚአብሄር ይመስን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ! አሜን :: ድፍረት ባይሆንብኝ እና መምህር መምረጥ የኔ ድርሻ ባይሆንም መምህር ብርሃኑ አድማስ በተከታታይ የቅዱስ ጳውሎስን መልዕክታት እንዲያስተምረን እባካችሁ እባካችሁ አድርጉልን ?

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @samrawit-e8d
    @samrawit-e8d 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እጅግ ድንቅ ልዪ ጥበብ ነው መንፈስን ያድሳል ! በሰማነው ለመኖር አብቃን መድሀኒታችን ማሰተዋልና ጥብን ጨምርል ከቤትህ አታውጣን ውድ አባቶቻችንን ከ ክፉ ፈተና ጠብቅልን መሪ የእውነት መሪ አታሳጣን

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሰማ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 3 роки тому

    Kal hiwot yasemalen

  • @حياهكعبي
    @حياهكعبي 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን