ራሳችሁን አትጣሉ ፤ ልክ እንደምትወዱት ሰው ተንከባከቡት! | Inspire Ethiopia | Shanta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @KalKidan-w3q
    @KalKidan-w3q 3 дні тому +1

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @amazingEla16
    @amazingEla16 3 дні тому +2

    አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏...

  • @MesfinYemane-u3z
    @MesfinYemane-u3z 4 дні тому +2

    በአገራችን ዕድሜው ከ60 እና በላይ በህይወት ተሞክሮና ልምድ ምክንያት ለሽምግልና ይመረጣል ሆኖም ከእየሕብረተሰብ ጋር እየኖረኩ ነወና በየራሱ ቤት ያለው ጣጣ ወይም Problem አያድርስ ነው፣ ዛሬ ሻንጣ ስለ Distance የሰጠህን ትምህርት ነገሩን ሰፋ ባለ ሁኔታ አንድረዳው ስላደረክልኝ ምስጋናዬ ከልብ ከ❤ነው።

  • @birukgirma1198
    @birukgirma1198 3 дні тому

    ውድ ሻንጣ ማስደመምህን ቀጥለሀል ምክር መጨረሻ ቢኖረው ኖሮ የዛሬው ብቻ ይበቃ ነበር ... ነገር ግን ምክር አያልቅም ነገም ሌላ ችግር መፍቻ ቁልፍ ያስፈልገናልና እባክህ ቀጥል ❤️❤️❤️በርታ ጀግና ነህ ❤️❤️❤️

    • @shantta
      @shantta  2 дні тому

      አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 3 дні тому

    ሻንጣዬ የኔ ውድ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏❤

  • @Ferah-j1q
    @Ferah-j1q 4 дні тому +1

    ይገርማል የሁላችንም ችግር ይሄ ይመስለኛል ድንቅ ሰው ሻንጣ

  • @tigista1977
    @tigista1977 4 дні тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 4 дні тому +1

    ሻንጣዬ ኑርልኝ

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 4 дні тому

    ድንቅ እይታ ነው። 100% ተቀብየዋለሁ። Bless you! ❤❤❤

  • @AffectionateHammerheadSh-ln8gx

    Tamesigen Fetari Betaleyaye Meniged Silemitasitamiren Amen

  • @TamuArarsa
    @TamuArarsa 4 дні тому

    በ ትክክል ህዎተን ነው ያወራው
    በ ቀጥታ ታሪኬን
    ሁሌ እሰማለሁ እንደዛሬ ግን ህዎተን touch ምያድርግ አልሰማዉም
    ፈጣሪ ያኑር
    ወንድሜ ❤❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  2 дні тому

      አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @Alem844
    @Alem844 4 дні тому +1

    እኛም እናመሰግናለን🙏

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 4 дні тому

    ሆ ይገርማል ከሰአት በፊት ስፀልይበት የነበረን ጉዳይ ነው እየሰማው ያለሁት !

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 4 дні тому

    እውነት ነው እናመሰግናለን ብሮ 🙏👍❤👌

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 дні тому

    ውድ ሻንጣ ዘመንህ ❤ ይባረክ አላህ ይጠብቅህ ምስጋናዬ ከ❤ ነው ቀጥልበት ❤️🙏🏻 እሺ አደርገዋለሁ
    መልካም ቀን ❤️🙏🏻❤️💯🤙💯🤙💯🤙🙏🏻👌💯💯💕

  • @HusinAbebaw
    @HusinAbebaw 3 дні тому

    ወዲሜወለታህን አላህይክፈልልን በጣምእናመሠግናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @21miracles22
    @21miracles22 4 дні тому +1

    Best advice ever...💯❤️❤️

  • @Negst-qe6bp
    @Negst-qe6bp 4 дні тому

    ❤❤❤❤ አንድኛ ነህ 👌🙏🙏🎉🎉

  • @Mah-e6z
    @Mah-e6z 4 дні тому +1

    I always exercise, write essay, develop my english to learn columbia, stanford, or other best american medical school.😊

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 4 дні тому

    Thank you❤

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 4 дні тому

    ትክክክ√√√√❤
    መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 2 дні тому

    ሻንጣው ደና ነክ እኔ ከራሴ ጋር ድብድብ ጦርነት ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ አምናለው እሬሴን እደማሸንፍ

  • @FishFish-c5r
    @FishFish-c5r 4 дні тому

    Thank you

  • @Etech1616
    @Etech1616 3 дні тому

    You are amazing as always

  • @AnisaAlamaw
    @AnisaAlamaw 4 дні тому

    ወይ ሻንጣ በትክክክክል የሁላችንንም ሂወድ የሚዳስስ ገራሚ ነው

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 4 дні тому

    በ ምቾት የምትኖር ከሆነ በራስ መቆምን በሰው ተከበክ የምትሮር ከሆነ ከራስ ጋር ንግግርን አታቅም ምክሮችን ትወስዳለክ ወደ ተግባር የምንሄደው ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ሆኖ ከመጣ ነው በዚሁ አጋጣሚ የሆነን ሰው ማመስገን ፈልጋለው ብቻዬን ሙሉ ብቻዬን በቂ ብቻዬን ብዙ እንደሆንኩ እንዳቅ ስላረገኝ ብዙ ነገሮች መወጣት ተምሬያለው ችያለውም እራሴንም እንደማሸንፍ ተስፋ አደርጋለው !

  • @lil_abeni
    @lil_abeni 4 дні тому

    🎉 thanks bro❤❤

  • @MekdesDesign-vq1db
    @MekdesDesign-vq1db 4 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @HusinAbebaw
    @HusinAbebaw 3 дні тому

    ዉዲ የሻጣ ተከታታዮች ወዲማችንን እናበረታታው ላይክ ሸር እዲሁም ሰብክራይብ በማረግእሱየኛንሂወት እየቀየረልነው እስኪበሻጣ ሂወታችሁየተቀየረ በደስታ ግለፁት ይሄንን ጀግናወዲማችንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IhlasMuhdin-u5s
    @IhlasMuhdin-u5s 4 дні тому

    Amesegnalewu ❤

  • @Fቲ
    @Fቲ 4 дні тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 4 дні тому

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sadanesru292
    @sadanesru292 4 дні тому

    ene lene mesilg ahenlay betam chegr lay neg yafikrkit sew tetlitn metfo medlay neg

  • @abubekerjemal-t3j
    @abubekerjemal-t3j 3 дні тому

    ሻንጣው
    ከሰው ጋር የምናረገውን ክብራችንን የጠበቀ ንግግር እንዴት ልንለማመድ እንችላለን ወሬ አወራርን በተመለከተ vedio ብትሰራልን

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 3 дні тому

      እኔ ከ ራሤ ተሞክሮ .. ከማይጡቅምህ ወይም ከማይረብ ሠዎች በመሸሽ ክብሬን ጠብቄያለው🎉 ለራሥህ ሠው በመምረጥ የዛሬ 2 አመት ነበር ወደዚ የመጣሁት ከሚባለው በላይ ክብርን እሚነኩ እና መጥፎ ሠዎች የሚገኙበት ቦታ ነው shocked ሆንኩ መቀበል አቃተኝ ባሁን ሠአት ግን ከዛ ሥሜት ወጥቼ ነው ያለሁት ራሥ ላይ መሥራት emotionalintelligent እና ለራሥ ሠው መምረጥ ግዜህን ለማን እንደምትሠጥ መወሠን ድንቅ ነገር ነው 🎉

  • @user-6688u
    @user-6688u 4 дні тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @snaaalsano3394
    @snaaalsano3394 4 дні тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HanaAbebe-t7s
    @HanaAbebe-t7s 4 дні тому

    Yemir amesginalew eyhe lene new

  • @AynalemLakech
    @AynalemLakech 4 дні тому

    እናመሰግናለን❤

  • @yordanosabrham9128
    @yordanosabrham9128 4 дні тому

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BjHg-v2r
    @BjHg-v2r 3 дні тому

    ❤❤

  • @NigistiGebremeskel-d6z
    @NigistiGebremeskel-d6z 4 дні тому

    ❤❤❤

  • @snaaalsano3394
    @snaaalsano3394 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤