ልጆች የአባትነት ፍቅርን ማግኘት አለባቸው| ፍሰሃ ተክሉ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • The Power of Presence: Feseha Teklu on Fatherhood & Raising Amazing Kids
    Join us as Feseha Teklu, a passionate advocate for fatherhood and leading researcher on parenting, shares his inspiring journey and as he navigate the joys and challenges of fatherhood, emphasizing the importance of being physically and emotionally present for his children. Learn about the unique impact of fathers on their children's development and gain valuable insights on how to build strong bonds with your kids and create a nurturing family environment. This interview is a must-watch for fathers seeking to be more involved, parents seeking practical advice, and anyone wanting to understand the vital role of fathers in raising happy and successful children.
    የመገኘት ሃይል፡ ፍሰሃ ተክሉ ስለአባትነት እና ወላጅነት ልጆች በማሳደግ ያለውን ሚና ያጋራናል
    በአባትነት እና የወላጅነት ዙሪያ ተመራማሪ የሆነው ፍሰሃ ተክሉ የወላጅነት ጉዞውን ፣ የአባትነት ደስታን እና ፈተናዎችን ፣ ለልጆ በአካል ብቻ ሳይሆን በስሜታዊ ሁኔታ መገኘት ያለውን አስፈላጊነት በማጉላት አባቶች በልጆቻቸው እድገት ላይ ስላላቸው ልዩ ተጽእኖ ፣ከልጆችዎ ጋር እንዴት ጠንካራ ትስስር መፍጠር እንደሚችሉ እና የሚንከባከብ የቤተሰብ አካባቢን ለመፍጠር ጠቃሚ ግንዛቤዎችን ያግኙ። ይህ ቃለ መጠይቅ የወላጅነት ጉዞ ላይ በይበልጥ መሳተፍ ለሚፈልጉ አባቶች፣ ተግባራዊ ምክር ለሚፈልጉ እና ደስተኛ እና ስኬታማ ልጆችን በማሳደግ ረገድ የአባቶችን ወሳኝ ሚና ለመረዳት ለሚፈልጉ ሁሉ ሊታይ የሚገባ ነው።
    ለስልጠና እና ለኮቺንግ ይደውሉ
    ለበለጠ መረጃ
    0989727272 0118529442
    #sofiamedia #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #ላይፍቡክ #greatnesscoaching #thegreatnessshow
    የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
    • የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የ...
    • የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ...
    Join our website for more free training and resources
    .greatnesset.com
    connect with us on
    Facebook: / thegreatnessshow
    Instagram: / greatness_show
    Tiktok:- tiktok.com/gre...
    Telgram:- t.me/thegreatn...

КОМЕНТАРІ • 2

  • @AnisaAlamaw
    @AnisaAlamaw 26 днів тому +1

    ሶፊየ እናመሠግናል የኔ ውብ እጅግ በጣም ትልቅ ትልቅ ትምርት ትውልድ የሚገነባበት ፕሮ ግራም ነው ብዙ ብዙ ልጆች አስተዳደግላይ መሰራት አለበት በርችልኝ እማየ

  • @emutamne5755
    @emutamne5755 26 днів тому +1

    እናመሰግናለን ሶፊ ጥሩ ትምህርት እየሰጠሽ ነው