ጸሎት ለምን ይቆያል? እግዚአብሔር ለምን ያበዛዋል? Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @meserettesfaye5625
    @meserettesfaye5625 3 місяці тому +1

    Amen

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 3 місяці тому +10

    አሜን እግዚአብሔር አባቴ ንጉሴ ጌታዬ ነዉ እኔም ዉድ ልጁ እግዚአብሔር ይመስገን አዎን እግዚአብሔር ሲመክር እለት እለት ይናገራል ምንም ነገር አያልፍም እኔ ራሱ ይገርመኛል ያዘኛል እንዴት መኖር እንዳለብኝ እንኳን አላዉቅም ማለት ነዉ እኔ ለሱ እንደ ህጻን እጄን ይዞ ሲመራኝ አያለሁኝ ግን እያደር ምን ያህል እንደሚሳሳልኝ አስባለሁ ፍቅሩ ይጨምርብኛል አንድ አንዴ ስሙን ስሰማ አለቅሳለሁ አብሮኝ እያለ የሚናፍቀኝስ ዛሬ ቅዳሴ ላይ አንድ እናት ምስክርነት ተናገሩ መኖክሴ ናቸዉ ሁለት አይናቸዉ ጠፋ እና ሃኪም ጋር ሄደዉ ብዙ ብር ያስፈልጋል ኦፕሬሽን ይሰራሉ ተባሉ እሳቸዉ ግን መድሃኒአለም አንተ የፈጠርከዉን አይኔን አየፈንተዉ አብራልኝ ብዬዉ ቤቴ ተመለስኩኝና ተኛሁኝ ሌሊት ድንግል ማርያም መታ አይንሽን እንዳታስነኪ ብላኝ ሄደች ስነሳ አይኔ በርቷል መድሃኒአለምን አመስግኑልኝ አሉ እኔማ ባገኘዉ እቅፍ ባደርገዉ አልኩ በጣም ደስ አለኝ መድሃኒአለም ሲባል አልቅሼ የማመሰግንበት ቃላት አጠረኝ የኔ ደግ አባት ክብር ይግባዉ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 3 місяці тому +2

      Shkor ❤
      Amen AMEN AMEN ❤️
      Egziabher ymesgen ❤
      Egziabher ysmana nkulatna❤
      Tsri Lbi yhabena❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 3 місяці тому

      ​@@ghenethaile2803Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi 🙏🙏🙏

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 3 місяці тому +1

      ዋው ደስ የሚል ኮሜንት ነው እኔም ይናፍቀኛል እንደምግብ ይርበኛል ሁሌም ምነው ባየሁት ባገኘሁት እላለሁ ፍቅሩን ይጨምርልን እንደነ ቅዱስ ጳውሎስ ለኢየሱስ ወንጌል እስር ቤት ሁነው እንኳን ይዘምሩ ነበር ያመሠግኑት ነበር እኛም እንደሱ ያድርገን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    ሙሉ የምያደርገን የምህረት አባት ይባረክ በእዉነት ለጌታ ብቻ እንገዛለት ቀሲስ ተባረክ

  • @BhZinj
    @BhZinj 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 місяці тому +2

    ሁሌ እያለቀስኩ ነው የምሠማው ጌታን ክርስትና ገና አልገባንም ብዬ ነው የማስበው ኢየሱስ ለኛ የከፈለውን ዋጋ አልገባንም እግዚአብሔር ትተን አለምን መርጠናል ከቅዱስ ጳውሎስ ይሄን አልተማርንም ቅዱስ ጳውሎስ ሞት የሚያስፈራው ለአንድ ነገር ነበር ወንጌልን ያልሰበከበት ቦታ ሳይሰብክ እንዳይሞት ነበር የሚያሳስበው እሱ ነበር እኛ ግን የኢየሱስ አሳዳጅ ሆነናል የሚያሳዝነው ነገር ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁም እግዚአብሔር እንወቅ እንደ ሀሳቡ እንኑር በደም ነው የተገዛነው እንዳትረሱ

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏😍

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 3 місяці тому

    አሜን አባታችን🙏🏽ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏🏽

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @MaryaHailu
    @MaryaHailu 3 місяці тому

    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን የኔ እግዚአብሔር ወዳጄ ጎደኛዬ መንፈስ ቅዱስ አማካርዬ አመሰግናለሁ ወድሀለው ጠይኬ አላፈርኩም የኔ ትምክት ጌታዬ መድሀንቴ የሞትክልኝ በሂወት ያኖርከኝ እየሱስ ክርስቶስ እወድሀለሁ አመሰግናለሁ 🙌🙌🙌የኔ አባት ❤🙌🙏

  • @tube5986
    @tube5986 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤❤አባታችን❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 місяці тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃሉን ድንቅ ስራውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    ስረው ግሩም ድንቅ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏
    ሁሌም በሀሳቤ በልቤ በመንገዴ ያለኸው አምላኬ ክብር ለአንተ ይሁን❤🙏 ሁሌም ስራህ ደግነትህ ምሕረትህ ጥበቃህ አብሮን ይኑር አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @hiwotendale3254
    @hiwotendale3254 3 місяці тому

    እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @TesfaDagnew-vr3rb
    @TesfaDagnew-vr3rb 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Egzabiher Ymesgen Kale Hiwet Yasemaln Abatachen🙏❤

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 3 місяці тому

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንሙምልርቃልህይዉትያስማልን

  • @beamlaktaye7197
    @beamlaktaye7197 3 місяці тому

    አሜን ቀሲስ ቃለ ሂወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን እዉነት ነዉ አባት ነዉ አለማመኔን ይርዳዉ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @simerabe
    @simerabe 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በተስፋ የሚያበረታን ጌታ ምን ብዬ ላመስግንህ ሁሌም በቤቴም በልቤም በሁለንተናዪ ክበርበት:: ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @mesi557
    @mesi557 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን 📖🤲🕊✅

  • @smret5569
    @smret5569 3 місяці тому

    እሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ነወለ እግዚአብሔር ደግ አባቴ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @yesus_goytayu1233
    @yesus_goytayu1233 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ✝️❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️❤️

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 3 місяці тому

    Amen amen 🙏 Kebru Yesfa Semu Beruck Yehun Abate. Yesemahuten be libonaye yetsafelegn. Tebarekelegn Kessis

  • @xtrausa8972
    @xtrausa8972 3 місяці тому

    እግዛብሄርይመስገንመምህራችንቃለሂወትንያሰማልኝ

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v 3 місяці тому

    መምህር አድናቂህ ነኘ ጤና እደሜ ይስጥህ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AbusheAbusha-p4p
    @AbusheAbusha-p4p 3 місяці тому

    Amane Amane Amane
    Kala Heyewat Yasemalen Mangesta Semayaten Yawerselen !

  • @BELAYNESHBIRHANU
    @BELAYNESHBIRHANU 3 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 3 місяці тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @webet2273
    @webet2273 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ዉዴ ፈጣሪዬ አመሰግንሀለሁ ክብር ምሰጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን መ,ምህሬ ቃለህይወት ያሰማሌን ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @EdenLovely
    @EdenLovely 3 місяці тому

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen 🙏

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu 3 місяці тому

    Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 ❤❤❤❤

  • @z_amen87
    @z_amen87 3 місяці тому

    Amen memihiqachin kalehiwet yaremalin❤❤❤❤❤❤

  • @ማቱሳላቢንያም
    @ማቱሳላቢንያም 3 місяці тому

    amen amen amen ❤❤❤

  • @AjebushBerhanu
    @AjebushBerhanu 3 місяці тому

    አሜን

  • @alazars4613
    @alazars4613 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @WebalemAyene
    @WebalemAyene 2 місяці тому

    አሜን !!

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 місяці тому

    Qale hewete yesemalena 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @KidistKidist-bg1zo
    @KidistKidist-bg1zo 3 місяці тому

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber yimesgen 🙏 ❤️

  • @90God86
    @90God86 3 місяці тому

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 3 місяці тому

    አግዚብሐር ደመስገን

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 3 місяці тому

    Amen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Mesi12Mezgebu
    @Mesi12Mezgebu 3 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Saba-7
    @Saba-7 3 місяці тому

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አባቴ ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebleamare-cw4di
    @sebleamare-cw4di 3 місяці тому

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @letshy
    @letshy 3 місяці тому

    እሜን እሜን እሜን ኣምላኬ ብቃልህ ስራኝ🙏

  • @Shalomgebriel19
    @Shalomgebriel19 3 місяці тому

    Amen kale hiwote yasemalen❤

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 3 місяці тому

    Amen kalehuywet yasemalen

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 3 місяці тому

    Egziabher ymesgen Amen ❤

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 3 місяці тому

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @girmatsegaye1103
    @girmatsegaye1103 3 місяці тому

    አምላኬ አባቴ ምን ያህል እንደምወደኝ ለኔ ይገርመኛል። ከብዙ ነገር እየጠበቀኝ እያስተማረኝ ከፍ ከፍ አድርጎኛል። ቀሲስ እግዚአብሔር በብዙ ልባርከኝ በርሶ ላይ እያስተማረኝ እንደሆነ አምናዉ።

  • @habeshatune9143
    @habeshatune9143 3 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 3 місяці тому

    Kal hiwet yasemaln memhrachen

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @timnitguesh3656
    @timnitguesh3656 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkethany
    @melkethany 3 місяці тому

    ቀሲስ አንድ ጥያቄ አለኝ ሁልጊዜ በተኛሁበት ለሊት በህልም ይሁን በግሃድ በሚመስል ቅዠት በማውቀውም ይሁን በማላውቀው ወንድ እየተመሰለ ይመጣና ግንኙነት ከእኔ ጋር ይፈፅማል ይህንን ለማስቆም እፀልያለው እሰግዳለው ግን በቃ ሊተወኝ አልቻለም መፍትሄው ምንድን ነው በማርያም እርዱኝ አባ 😢😢

    • @ማስሬየጌታ
      @ማስሬየጌታ 3 місяці тому

      @@melkethany እህቴ በዉስጥ መስመር አዉሪዉ መምህርን ጾም ጸሎት ስግደት ስጋ ደሙን መቀበል ንስሃ ገብተሽ 🙏🙏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 3 місяці тому

    Amen amen amen Egezabher yemesgen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @redaittaame8238
    @redaittaame8238 3 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @GizaworkMelka
    @GizaworkMelka 3 місяці тому

    አሜን

  • @HiwotArbi
    @HiwotArbi 3 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 3 місяці тому

    አሜን!

  • @zufanlake632
    @zufanlake632 3 місяці тому

    Amen

  • @abrahamwodajnew
    @abrahamwodajnew 3 місяці тому

    Amen 🙏🙌

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @redaittaame8238
    @redaittaame8238 3 місяці тому

    Amen

  • @Woinshet27
    @Woinshet27 3 місяці тому

    Amen

  • @dembulka-x4p
    @dembulka-x4p 3 місяці тому

    Amen

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l 3 місяці тому

    Amen!!!