Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን የተባረኩበት መዝሙር
የነጠፈው ሸለቆ፡ ምንም ውሃ የሌለበት፡ስንቱ ጠጥቶት ረካ ተዓምር ሰሪው ሲነኘበት ፡እሬት ሬት ያለው ህይወት ሲቀምሱት ጣፈጠ ፡አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ ፡ስደክም እያበረታኝ ሳዝንም እያጽናናኝ ፡(X2) ፡እግዚአብሔር እኔ አለው እያለ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ ፡እግዚአብሔር በቂ ነኝ እንዳለ ክረምት በጋ ከእኔ ጋራ ዋለ ፡መበርቻ መበርቻዬ መበርቻ መበርቻዬ ፡መበርቻዬ (X3) አንተው ነህ ጌታዬ ፡መጽናኛዬ ፡(X3) ኢየሱስ ጌታዬ ፡በራድ አይደል ወይ ትኩስ እንዲሁ ለብ ያለ ፡ለጌታው መኖር እያቃተው ህይወቱ የሰለለ ፡የፍቅሩ ጥልቀት እንጂ ፡እስካሁን መሰንበቱ ፡እንደዝያማ ባይሆን ኖሮ ቁርጥ ነበር መጠፋቱ ፡ስደክም እያበረታኝ ሳዝንም እያጽናናኝ ፡(X2) ፡እግዚአብሔር እኔ አለው እያለ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ ፡እግዚአብሔር በቂ ነኝ እንዳለ ክረምት በጋ ከእነ ጋራ ዋለ
You are blessed 🙏
ተባረክ
👌waw amazing buity full work.blessed by name of jesus Christ you & your family !!!
❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌
Milye tabaraki wode yemimalisam hiywoti adashi mazimuri zamanish hulu ba betu yilaki
❤❤❤😢😢
ሌላም ስራልን
እሺ ወንድሜ እስቲ እንዲሰራ የምትፈልገውን መዝሙር ኮመንት ላይ አስቀምጥልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን የተባረኩበት መዝሙር
የነጠፈው ሸለቆ፡ ምንም ውሃ የሌለበት፡
ስንቱ ጠጥቶት ረካ ተዓምር ሰሪው ሲነኘበት ፡
እሬት ሬት ያለው ህይወት ሲቀምሱት ጣፈጠ ፡
አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ ፡
ስደክም እያበረታኝ ሳዝንም እያጽናናኝ ፡(X2) ፡
እግዚአብሔር እኔ አለው እያለ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ ፡
እግዚአብሔር በቂ ነኝ እንዳለ ክረምት በጋ ከእኔ ጋራ ዋለ ፡
መበርቻ መበርቻዬ መበርቻ መበርቻዬ ፡
መበርቻዬ (X3) አንተው ነህ ጌታዬ ፡
መጽናኛዬ ፡(X3) ኢየሱስ ጌታዬ ፡
በራድ አይደል ወይ ትኩስ እንዲሁ ለብ ያለ ፡
ለጌታው መኖር እያቃተው ህይወቱ የሰለለ ፡
የፍቅሩ ጥልቀት እንጂ ፡እስካሁን መሰንበቱ ፡
እንደዝያማ ባይሆን ኖሮ ቁርጥ ነበር መጠፋቱ ፡
ስደክም እያበረታኝ ሳዝንም እያጽናናኝ ፡(X2) ፡
እግዚአብሔር እኔ አለው እያለ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ ፡
እግዚአብሔር በቂ ነኝ እንዳለ ክረምት በጋ ከእነ ጋራ ዋለ
You are blessed 🙏
ተባረክ
👌waw amazing buity full work.blessed by name of jesus Christ you & your family !!!
❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌
Milye tabaraki wode yemimalisam hiywoti adashi mazimuri zamanish hulu ba betu yilaki
❤❤❤😢😢
ሌላም ስራልን
እሺ ወንድሜ እስቲ እንዲሰራ የምትፈልገውን መዝሙር ኮመንት ላይ አስቀምጥልን
ተባረክ
ተባረክ