🔴 EBS TV LIVE በSurprise ተጥለቀለቁ ና የአረብ አገር ሴቶችን ብር የሚያስልኩ ወንዶች የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - በስንቱ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 450

  • @aynalemmohamed4396
    @aynalemmohamed4396 Рік тому +58

    የኔ የለም 🥺😭አባት ላላችሁ መልካም ያባቶች ቀን እረጅም እድሜ ይስጣቸው የኔን ደሞ አላህ ለጀነት ያድርገው🥺🤲

  • @tigistmitiku3275
    @tigistmitiku3275 Рік тому +11

    ልብ መግዛት ስጀምር : ውለታውን መክፈያ ሰዓት ላይ ስደርስ አመለኝ (ይህ ዕድሜን ሙሉ ሲቆጨኝ ይኖራል)❤ፈጣሪ ነፍስሱን በ ሰለም ያሳርፍልኝ : : ደሞ ንፍቅ ብሎኛል አባቴ እወድሃለሁ

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Рік тому +6

    የአባቶች ቀን ሁሌም በየ ቀኑ መከበር ያንሳል የኔ አባት ከአባትም በላይ ሆነው ያሳደጉኝ አያቴ ናቸው ሽ አመት ያኑርልኝ አባኪያ ❤😢

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Рік тому +2

    አባቴ ማለት ለኔ ሁሉነገሬ ነው ቡዙ ገርፎኛል ብዚ በዶሎኛል ግን ከበደለኝ ነገር ይልቀ ፍቅሩ ይቀልጥብኛል ያለ እናት ነው ያሳደገኝ የ4አመት ልጅ ሆኘ ነበር እናቴ የሞተችብኝ አባየ እወድሀለው መልካም ያባቶች ቀን❤❤

  • @clipalert9309
    @clipalert9309 Рік тому +1

    ለአባቴ መግለጫ ቃል የለኝም ስለሱ መናገርም መፃፍ አልችልም እንባ ይቀድመኛል የኔ ልዩ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ mïss ÿöü

  • @tonigaga272
    @tonigaga272 Рік тому +3

    መልካም የአባቶች ቀን ❤❤❤
    አፍንጫና ጆሮ

  • @aseterhayila4130
    @aseterhayila4130 Рік тому +2

    እድሜ እና ጤና ላባቶች ❤🎉

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Рік тому +2

    በአለም ላይ ለሚገኙት አባቶች ሁሉ መልካም የአባቶች ቀን በተለይ በተለይ ለኢትዮጵያዊ አባቶቻችን ግን ቃላት ያጥረኛል አባቴ ባይኖርም የአበሻ አባት ሁሉ አባቴ ነው:: 💐

  • @Amanuel1
    @Amanuel1 Рік тому +1

    መልካም የአባቶች ቀን
    አፍንጫ እና ጆሮ

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty Рік тому +2

    አፍንጫ ና ጆሮ❤❤❤❤መልካም የአባቶች ቀን

  • @kirubelgetu
    @kirubelgetu Рік тому +3

    አፊንጫና ጆሮ❤❤❤ የአስራ ሁለተኛ ክፈል ተማር ነኝ እዘንልኝ::😢😢😢

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Рік тому

      Ayzosh gelete same here😂😂

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Рік тому +2

    Well come Abrlo mareyee🎉🎉🎉For all Ethiopian father happy father day❤❤❤❤❤❤
    Yene abate betam new yemewedhi Hulem tenafekegnalhi gene bemote selatahuhi betam yekefagnale😢😢😢 antene bàstaweskhi kuter betam ewedhalhu❤

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 Рік тому +1

    መልካም የአባቶች ቀን የኔ አባት የጃነት ይበለዉ

  • @Amharacircle
    @Amharacircle Рік тому

    ስርአትህን እወደዋለሁ። ቆንጆ editing! በርታ

  • @bethelhemyafet
    @bethelhemyafet Рік тому

    አብሪሎአችን 🥰🥰I'm first 🥰

  • @MuleMan-l8e
    @MuleMan-l8e Рік тому

    Welcome bro the answer is አፍንጫ እና ጆሮ

  • @mituAlie
    @mituAlie Рік тому

    Yene abate enkua adereseh yene hule negera nurilg aba betammm nw yemwodeh yene bertate yetenkarya meseret ate neh alemwa❤❤❤❤❤❤

  • @bealugirma4971
    @bealugirma4971 Рік тому

    አፍንጫና ጆሮ...easy question

  • @hdlyricsandlyrics9536
    @hdlyricsandlyrics9536 Рік тому +1

    Nose &ears and happy fathers Days

  • @btayele1206
    @btayele1206 Рік тому

    አባቴ በጣም እወድሐለሁ ያንተን ፍቅር በዕድሜዬ ሙሉ አልመልሰውም በሰላም በጤና ኑርልኝ አባትዬ ውድድድድድድድድ
    አፍንጫና ጆሮ

  • @tigrayvoice
    @tigrayvoice Рік тому +3

    I Love all Ye Etho Abatoch ❤❤❤

  • @tereftadesse2477
    @tereftadesse2477 Рік тому

    ሰላም ወንድሜ የመትሰራውን ቪዲዎ ሁሌም አያለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቪዲዎውን እመትሰራበት application ስሙ ምንድነው እባክህ ስሙን ንገረኝ please please tell me the application name ?

  • @joyatube5364
    @joyatube5364 Рік тому

    አብሪሎ ትችላለህ ምርጥዬ🎉🎉🎉

  • @whyknox1
    @whyknox1 Рік тому +2

    አፍንጫ እና ጆሮ

  • @Robbeby
    @Robbeby Рік тому +2

    For all Ethiopian father Happy father day ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ answer eye and nose 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotmegersa1171
    @hiwotmegersa1171 Рік тому

    አባቴ ኩራቴ እንኳን ኖርክልኝ እንኳን አደረሰህ

  • @kirubelendryas5981
    @kirubelendryas5981 Рік тому +1

    Afenecha & joro abre happy father's day ❤❤❤

  • @nahombelay9646
    @nahombelay9646 Рік тому

    መልካም የአባቶች ቀን
    አፍንጫና ጆሮ

  • @joyatube5364
    @joyatube5364 Рік тому +1

    ትለያለህ ነፂ🎉🎉🎉

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Рік тому +2

    አግባ ስንልህ አገባህ መቼ ነው አንተስ አባት ምትሆነው😂የሃበሻ ጥያቄ😂❤

  • @yohanneswores3965
    @yohanneswores3965 Рік тому +1

    አፍንጫ እና ጆሮ 😊

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Рік тому +1

    እንካን ደናመጣህ አብር ❤️

  • @Sara-q8b3d
    @Sara-q8b3d Місяць тому

    እኔ ሀዘን ላይ ነኝ አባቴ ከሞተ ዛሬ አራት ወር ሆነው ስደት ላይ ሆኜ ነው የሰማውት ጨንቆኛል ከፋቶኛል ደብሮኛል ምን ላድርግ የሆነ ነገር በሉኝ

  • @abeleyob4692
    @abeleyob4692 Рік тому +2

    Amen abrilo bro ❤❤❤❤🎉🎉🎉🤩🤩😘😘

  • @gechtube3012
    @gechtube3012 Рік тому +2

    አፍንጫና ጆሮ

  • @Abusha576
    @Abusha576 Рік тому +1

    አፍንጫ እና ጆሮ

  • @samitese9017
    @samitese9017 Рік тому

    አፍንጫ እና ጆሮ አብርሼ በርታ እሺ

  • @damot-t3t
    @damot-t3t 6 місяців тому

    Abrelo betam yimecih yemitilekachew video betam askign nachew

  • @Abusha-i7t
    @Abusha-i7t Рік тому +1

    አፍንጫ ና ጆሮ

  • @cafujema
    @cafujema Рік тому

    ክብር ለአባቶቻችን!!! አይን እና አፍንጫ

  • @ekramseman3212
    @ekramseman3212 Рік тому +1

    Happy Father's day.I miss my dad.

  • @yohannesdesta80
    @yohannesdesta80 Рік тому +1

    አፍንጫና ጆሮ ነው።

  • @ZwdituUmar-yz8gg
    @ZwdituUmar-yz8gg Рік тому

    ግን የአባት ቀን የእናት ምንድነው በቅንነት መልሱልኝ

  • @abrehamdemeke4007
    @abrehamdemeke4007 Рік тому

    አፍንጫና ጆሮ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤❤❤

  • @endekaluasrat8703
    @endekaluasrat8703 Рік тому +1

    Afncha ena joro🥰🥰

  • @bilalnesru
    @bilalnesru Рік тому +1

    አፍንጫ እና ጆሮ😎

  • @Nahom.br-14
    @Nahom.br-14 Рік тому

    መልካም ያባቶች ቀን
    ኣፍንጫ እና ጆሮ

  • @asniit1199
    @asniit1199 Рік тому +2

    አባትና እናት በአንድ ላይ ሆነው ልጆች ሲያድጉ ልጆች ለአባት ያላቸውን ፍቅር ሳይ ታድለው እላለሁ እቀናለሁ እኔ ለአባቴ የመጀመሪያና ብቸኛ ሴት ልጁ ነኝ እሱ በጣም ይሳሳልኛል እኔ ግን እንብዛም ነኝ በህፃንነት የአባት ፍቅር ካላገኘን አድገን ጣዕሙን አናውቅም

  • @addisg4969
    @addisg4969 Рік тому +1

    አፍንጫና ጆሮ❤❤❤

  • @edrisedris6731
    @edrisedris6731 Рік тому

    ጠንክር ወድጄዋለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 Рік тому

    Dad My Hero ..........Long Live Baba

  • @HenokAsh23
    @HenokAsh23 Рік тому +2

    Happy Fathers Day

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 Рік тому +1

    Happy father's day to me!!

  • @medhintube126
    @medhintube126 Рік тому

    አፍንጫ እና ጆሮ 😊😊

  • @biruk423
    @biruk423 Рік тому

    አፍንጫ እና ጆሮ ❤

  • @brukselomon3553
    @brukselomon3553 Рік тому +1

    ኣፍንጫ እና ጆሮ ❤

  • @bentenure1244
    @bentenure1244 Рік тому +1

    A love you daddy ❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @belsha1844
    @belsha1844 Рік тому

    አፍንጫ እና ጆሮ
    እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ

  • @haileleulyirdachew8017
    @haileleulyirdachew8017 Рік тому +1

    abate ewedhalehu ..nurlign...fetari anten silesetegn amesegnewalehu.😍😍abat yelenm atbelu bimot enkuwan behiwot yalu ende ABAT yehonulachun huuulu amesginuachew wdeduachew ...behiwotachu lehonebachu ena lehonelachu neger huuuulu AMESGINU🤗🤗EWEDACHUHALEHU😉😚😚

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Рік тому

    አፋንጫ እና ጆሮ🎉🎉🎉

  • @zelalemeshetu5358
    @zelalemeshetu5358 Рік тому +1

    Selam Aberesh = ሰዎች በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ የሚቀጥሉት የሰው አካል ክፍሎች ጆሮ፣ አፍንጫ፣ ፀጉር እና ጥፍር ናቸው።

  • @lulitlula9522
    @lulitlula9522 Рік тому +1

    አፍንጫና ጥፍር

  • @poetic-xc3lm
    @poetic-xc3lm Рік тому

    አፍንጫ ና ጆሮ 😊

  • @ተዉእንኑርበት
    @ተዉእንኑርበት Рік тому

    ይሄ ሰዉዬ ማን ያዘዋል ሚባል ሰዉዬ እንዴት እንሰለቸኝ የክፍለከተማዉ መሃይም

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 Рік тому

    አብ ይመችህ ስቀህ ታሰቃለህ❤❤

  • @MUSE30
    @MUSE30 Рік тому

    መልካም የአባቶች ቀን
    አፍንጫ እና ጆሮ

  • @abayabera3845
    @abayabera3845 Рік тому

    አፍንጫ እና ጆሮ ❤❤❤❤❤

  • @hussienalemu7368
    @hussienalemu7368 Рік тому

    አፍንጫና ጆሮ🎉🎉🎉🎉

  • @Tesfa_Bicha
    @Tesfa_Bicha Рік тому

    አፍንጫ እና ጆሮ🎉🎉🎉

  • @girummelese3073
    @girummelese3073 Рік тому +2

    አፍንጫ.እና ደሮ ናቸዉ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Рік тому

    ምንግዜም እድገታቸውን የማያቆርጡ " ጥፍር " ይመስለኛል

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Рік тому

    ውድ አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rexalvevo8838
    @rexalvevo8838 Рік тому +1

    ሽልማቱ ይገባኛል
    ጆሮ ና አፍንጫ ናቸው እስከ እለተሞት የሚያድጉት

  • @Jerusa_vlog
    @Jerusa_vlog Рік тому +1

    አይን እና አፍንጫ መልካም የአባቶች ቀን❤

  • @DAGIFX1
    @DAGIFX1 Рік тому

    abrishiye betam new mewedh

  • @Henok199
    @Henok199 Рік тому

    Afincha ina joro (Nose and ear👂)🎉🎉🎉🎉

  • @IsraelYilma
    @IsraelYilma Рік тому

    Wow

  • @MulukenSolomon-gu8lo
    @MulukenSolomon-gu8lo Рік тому

    ❤❤❤❤ አብሪሎ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Рік тому +1

    ፀጉርና ጥፍር

  • @zenebeh
    @zenebeh Рік тому

    እኔያሣቀኝሡቁዘግተኸዉና ወጋኝያለዉገደለኝበሣቅ

  • @joyatube5364
    @joyatube5364 Рік тому

    ትሬንድ ትጠላለህ ሆስፒታል🎉

  • @fikrmedia9462
    @fikrmedia9462 Рік тому +1

    ayin ena shifaft

  • @roberatadesse
    @roberatadesse Рік тому

    Abaaaa❤❤❤❤❤❤

  • @TewodrosAsress
    @TewodrosAsress Рік тому

    My father my everything

  • @mamefaf9617
    @mamefaf9617 Рік тому +1

    አይን እና ሽፋሽፍት

  • @amentube4869
    @amentube4869 Рік тому

    Nose & Ear happy father's day i miss my dad

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Рік тому

    Will came ❤❤❤❤

  • @ss.m-k3i
    @ss.m-k3i Рік тому +2

    afencha ena joro

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 Рік тому

    ሐይዋን 😂😂😂እረ ተዉ በእመቤቴ የሐረብሠ ሐገር ብር አያንቅህም

  • @Eyou653
    @Eyou653 Рік тому

    Wel come abelo

  • @motiwakuma1527
    @motiwakuma1527 Рік тому

    ጆሮ ና አፍንጫ

  • @lomiassefa8470
    @lomiassefa8470 Рік тому

    ጥፍር ነው

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 Рік тому

    ያባለሱቁ ነገር😢😢😢ግን😂😂😂😂😂😂

  • @Abubeker_Emran
    @Abubeker_Emran Рік тому

    አፍንጫ እና ጆሮ❤

  • @jemilamussa3906
    @jemilamussa3906 Рік тому

    yemech bro

  • @freailnegussu5458
    @freailnegussu5458 Рік тому

    ጨጓራዬን ታምሜ አያት አካባቢ ያለ የግል ክሊኒክ ሄጄ 32 አይነት ምርመራ ነው ያዘዘልኝ። ለምን በዛ ስለው ባለቤቶቹ አዘውን ነው

  • @habtamuangecha
    @habtamuangecha Рік тому

    አፍንጫና ጆሮ ናቸው abrilo

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Рік тому

    ጆሮ አፍንጫ ጥፍር ፀጉር በነገራችን ላይ የሰው ልጅ ሞቶም ዕድገቱን የማያቁርጥ ጥፍርና ፀጉር ነው፡፡

  • @WediZaid-yq3cy
    @WediZaid-yq3cy Рік тому +1

    ጆሮ እና ኣፍንጫ

  • @danielmeshesha
    @danielmeshesha Рік тому

    Ere yale VPN eyayehuh nw eko abrish