መከራህን ያስረሳሃል እንጂ አይረሳህም Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 роки тому +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ሰሰ

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen mekerayene yaseresenale enje ayeresayenemi Amen pastor tebreki Amen

  • @mehretyebezalte3062
    @mehretyebezalte3062 Рік тому

    Amennnnnnnnnnnnnnn Egezeabehr Abate Ayeresagem mekerayen gen yaseresagal Degu cheru geta kebr lesemeh yehun 🙏 pastor Edeme zemenhe hulu yelemelem Leberekt hune

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 3 роки тому +1

    እጅግ የተወደድክ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይለምልም ባንተ አልፎ ያስተማረን የተናገረን አምላክ የተባረከ ይሁን።

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen 🙏

  • @richsint9440
    @richsint9440 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር እያሱ ጌታ ሁል ግዜ ባንተ ትምህርት ይመክረኛል አመሰግናለሁ

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 3 роки тому +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ድንቅ የሆነ የእግ/ር ቃል ነው አንተን በዚህ ዘመን የሰጠን ጌታ ይክበር

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 3 роки тому +2

    ጌታ ኢየሱስ አንተንና አገልግሎትህን ይባርክ

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 3 роки тому +4

    ዋው ፓስተር እያሱ የመርሳትና የማፍራት ፍቺውን እንዴት እንዴት አድርገህ እንደገለጥከው ወይም ፍቺውን እንደፈታኸው ጌታ ይባርክህ ዋው ምናሴና ኤፍሬም። የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አዲስ ነው ስለተሰጠህ ፀጋ ፓስተርዬ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በረከታችን ነህ።
    የማለዳ እንጀራዬን አገኘውት ነው የሚባለው ቀኔን እግዚአብሔር ባንተ ባረከልኝ።

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 3 роки тому +5

    እውነት ነው ጌታ መከራን ያስረሳል ነገር ግን አይረሳም ❤️❤️❤️
    ተባረክ ፓስተር በትክክል ለእኔ ብዬ ሰምቻለው
    ዕድሜ ዘመንህ ይባረክ
    ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 роки тому +1

    pasterye endet endemiwedot tebareku yene hiwet yasalefkutin new yakafelut getam melkam sew ayiresam yetegefan yanesal kibr lesu yihun

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው መከራዬን ረስቸዋለሁ እግዚአብሔር ግን እኔን አልረሳኝም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህን ይባርክ ፓስተር

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 3 роки тому +1

    ፓ/ር ኢያሱ ሠላምህ ይብዛ!!! ትምህርትህ በጣምምምም ስለሚናፍቀኝ ስጠባበቅ ነበር፡፡
    Thanks for sharing current message and for your time.

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 3 роки тому +1

    ፓስተር፡ ኢያሱን፡ ለመስማት፡ ሁል፡ ጌዜ፡ እናፍቃለሁ💜💖

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 3 роки тому +1

    በብዙው፡ይጨምርልክ፡ፓስተር

  • @yettiabera3940
    @yettiabera3940 3 роки тому +1

    አሜን አሜን የማይረሳ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ !

  • @addis1395
    @addis1395 2 роки тому +1

    አዎን ሰው የማትረሳው ጌታ ልጄን በፊትህ አስቀምጨዋለሁ ፣ እኔ እርስ ይሆናል አንተ ግን አትረሳም ፣ አስበው ቀንበሩ ይሰበር እስራት ይበጣጠስ በኢየሱስ ስም ነፃ ይውጣ

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 роки тому

    paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️ ❤️

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 3 роки тому

    የሚገርም ህይወት እና መንፈስ ያለበት መልእክት ነው።ጌታ አሁንም በእውነት ቃል ይባርክህ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Juses is he not forget me hallelujah thank you holey esprit your blessed paster Eyasu

  • @meski9722
    @meski9722 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN God bless you Pastor

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 роки тому +2

    Egziyabher ayiresagnim mekerayen yasresagnal amennnn

  • @emebethomecatering2134
    @emebethomecatering2134 3 роки тому

    ፓሰተር ተባረክ

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 3 роки тому

    Ameeenn Ameeenn Ameeenn tabarek Pasetr

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 3 роки тому +2

    GBU more and more

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Рік тому

    Ameeeeeen❤

  • @etsegenetadmassu2528
    @etsegenetadmassu2528 3 роки тому

    Tebarek wendeme

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 роки тому +1

    Amen thank you Jesus pastor you are blessed

  • @almaztewelday8495
    @almaztewelday8495 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 3 роки тому

    Tebarek bebezu brother

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 3 роки тому

    Amen Amen Amen Pastor Geta Eyesus bebizu yebarki yexabki

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 3 роки тому

    Egziabher zemenehen yebarek Tebarekelen.

  • @yonasatakelit607
    @yonasatakelit607 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @betelemdagu1412
    @betelemdagu1412 3 роки тому

    Ameeeen ameeeen ameeeeen tabareki

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 3 роки тому

    Amen Amen Amen geta yibarkih enwedhalen

  • @tsehayasrat7850
    @tsehayasrat7850 3 роки тому

    ጌታ ይባረክህ ፓስተር

  • @kemureheusen6354
    @kemureheusen6354 3 роки тому

    Amn Amn amn amn amn amn ✊✊🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 3 роки тому

    Amen Amen Amen!

  • @elsasemereabrham9902
    @elsasemereabrham9902 3 роки тому

    Amen tebarek

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 роки тому +1

    God bless you! Paster Eyasu.

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 2 роки тому

    AMEN

  • @sabamillion453
    @sabamillion453 3 роки тому

    Amen! God bless u pastor !🙏

    • @sammiwodekeffita521
      @sammiwodekeffita521 3 роки тому

      እግዝ/ር ይባርክህ ፓስተር
      መልካም እና አስተማሪ ቃል
      ያለፈውን በደል እንድረሳ የእግዝ/ርን ምህረት ግን እንዳልረሳ እፀልያለሁ።

  • @kalayoutigisti9913
    @kalayoutigisti9913 3 роки тому

    Tebarekulen

  • @rahelhabte8291
    @rahelhabte8291 3 роки тому

    Amen Amen 👏👏👏

  • @simongezai3863
    @simongezai3863 3 роки тому

    may god bless you brather. thet is true word. Gezai yohannes elshaday paplesher.

  • @alem8640
    @alem8640 3 роки тому

    God bless you pastor

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 3 роки тому

    አሜን፫

  • @alazaralazar
    @alazaralazar 3 роки тому

    Amen 🙏

  • @meem3233
    @meem3233 3 роки тому

    Bless u

  • @caleba.5075
    @caleba.5075 3 роки тому

    May God bless you 🙏

  • @kalayoutigisti9913
    @kalayoutigisti9913 3 роки тому

    Amen

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 3 роки тому

    Amen🙏🙏

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 3 роки тому

    Bless you!

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 2 роки тому

    God bless pastor
    You're really good preacher

  • @Overcomer925
    @Overcomer925 3 роки тому +1

    Watch "መደመጥ ያለበት ሀገር የሚያድን ሚስጥር፡ አክዓብ (አብይ ኣሕመድ ) የኢትዮጵያ ሰባተኛው (7ኛው) ንጉሥ!" on UA-cam
    ua-cam.com/video/zbqv1uopE8o/v-deo.html

  • @selinatekie9251
    @selinatekie9251 3 роки тому

    Yemekeregnin egziyabher ameseginalewu. 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @helenabate2066
    @helenabate2066 2 роки тому

    Amen tebark🙏😇

  • @halakitchen1174
    @halakitchen1174 3 роки тому

    Amennnnnnn 🙏🙏🙏

  • @solomonmengesha2853
    @solomonmengesha2853 3 роки тому

    አሜን አሜን

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 роки тому

    Geta yebarkeh

  • @edendak5588
    @edendak5588 3 роки тому

    Amem

  • @alazaralazar
    @alazaralazar 3 роки тому

    God bless you abundantly

  • @amyabraham3639
    @amyabraham3639 3 роки тому

    Amen 🙏

  • @helensenay8734
    @helensenay8734 3 роки тому

    Amen 🙏🙏🙏