የእናት ነገር -ክፍል ስምንት |8| -Ye Enat neger Ep 8 -New Ethiopian Drama 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 218

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 3 години тому +76

    እማማ አለመገጨቷ ማነው እንደኔ ደስ ያለው በላይክ👍👍👍እናት ዘላለም ሳቂልኝ ትክክለኛ ውሳኔ ነው

    • @DasashAfework
      @DasashAfework 2 години тому

      እኔእራሱ🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Melaw-l2h
      @Melaw-l2h 2 години тому

      እኔ እራሱ

    • @GenetWende
      @GenetWende Годину тому

      እኔም እንዴት ደንግጪ እንደ ነበር

    • @JamillaJamilla-bc9hu
      @JamillaJamilla-bc9hu Годину тому

      @@DasashAfework
      ወደው አይሰቁ አሉ አንጀቷ ተቃጥሎ ነው 😢 Sister

  • @betsibetselot3292
    @betsibetselot3292 54 хвилини тому +10

    ጎበዝ የእናትየው አቋም እንደኔ የተመቸው ላይክ ያድርገኝ ደስ ይላል የዛሬው

  • @zinabhassan7102
    @zinabhassan7102 3 години тому +38

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይህን ድራማ የማየው በፀፀት እንባ እየታጠብኩ ነዉ እስኪ በሰላም በጤና እናትሽ ጋር ያገናኝሽ እና ቀሪ ዘመኗን አስደስቻት ብላችሁ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j Годину тому

      Beselam lagirshe yabikashe enatshenme yetibiklesh fitare amelake

  • @ማርየማርየማርየማርየ
    @ማርየማርየማርየማርየ 3 години тому +26

    እረ ተው ላይክ አድርጉኝ የሰው ያለሽ ያገር ያለሽ😢😢😢

  • @Sarahsarah-n8t
    @Sarahsarah-n8t Годину тому +8

    ማዘር የተገጩ መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 2 години тому +15

    ቆንጆ ፊልም ነው ሁሉም ተዋንያን በሚገባ የተጫወቱበት።ግን አደራ እናትየዋን ግን እባካችሁ እንዳትገሏት እናት የምትሞትበት ፊልም አያምርም አደራ እንዳትገልዋት አመሰግናለሁ ደሞ እናትነት እንዴት ያምርባተ‍ኣል።እረጅም እድሜ ለናቶች

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g 36 хвилин тому +3

    እሰይ ገና ዛሬ አንጀቴ እራሰ ጀግና እናቴ እዉነት ነዉ ማንም እናት በልጅዋ ቆዳ አልተቀበረችም❤❤❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ Годину тому +7

    ነገኮ ህዳር 21 ነው የተዋህዶ ልጆች እዃን አደረሳቹ❤❤❤

  • @maryaabare
    @maryaabare 24 хвилини тому +1

    በጣም አዝኜ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannahan4474
    @hannahan4474 2 години тому +9

    ትእግስትም ልክ አለው ይመችሽ እናቴ😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Nejeuail
    @Nejeuail 3 години тому +8

    ልጆቹ ሲያስጠሉ

  • @ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ
    @ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ 51 хвилина тому +2

    ናታ ስየሰዝን በእዉነት

  • @Nejeuail
    @Nejeuail 3 години тому +5

    የኔ ውድ እናት

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 2 години тому +3

    እያዳዱሽ ውልቅበሉ ዛሬደሥብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @TinaMogga
    @TinaMogga 3 години тому +12

    እማማ ሁሉ ነገረዋ 😢እነቴን እየመሰለችኝ ጭንቅላቴ እስኪፈነዳ እያለቀስኩ ነው

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r 2 години тому +5

    ስራን ንቀን ሰራተኛን አናንቀን ፣ላብ አደር ወዝ አደር አናጢ መናጢ አንጥረኛ ፣አፈር ገፊ(የሸክላ ባለሙያ)ብረትና ብረታብረት ስራ ቀጥቃጭ
    ፉጋ ቡዳ እያሉ አለም የስኬት ማማ ላይ የደረሰበትን የስራ ዘርፍ አፀይፈን ኖረነዉ ይሀዉ ድህነት ድንቁርና ኋላ ቀርነት ቆሞ ቀርነት ፣ዝሙት ሌብነት ሙሰኝነትን አንግሰን ይሀዉ በእጃችን ያለዉን ምርጥ የመሬት ሀብት ምርጥ የአየር ንብረት ምርጥ መልከዓ ምድርን ከማልማት ይልቅ በብሄር ብብት ስር ተወትፈን በእምነት ፅንፈኝነት ስር ተከበን ላለመስማማት ተስማምተን እየማቀቅን ነዉ
    እስኪ አላህዬ በቃችሁ ብሎ ቀልቡን ይስጠን

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 55 хвилин тому

      ትክክልል

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 години тому +2

    በጣም ነበር የደነገጥኩት መኪናው ገጫቸው ብየ እንካንም ተረፉ የኔእናት🙏❤እናትን የምታከር ልዩ ፍጥረት ልጅ ሴትየዋ ብሎ ከፍ ዝቅ ማድረቅ ሴጣናዊነትነው እደናተ አይነት ልጅ አይድረስ ትክክል ማዘር አሶጣቸው ሰርተው ይብሉ

  • @REDEIT-zi2qk
    @REDEIT-zi2qk 2 години тому +6

    ነገ ፅዩን ማርያም እናታችን አመታዊ በአል እንኳን አደረሳችሁ

  • @takazatasdknvf1497
    @takazatasdknvf1497 2 години тому +5

    ሁሌ እያለቀኩ ዛሬ ደስ ብሎኝል

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 37 хвилин тому +1

    እኔ በዚህ ፊልም ውስጥ አንዳንድ ክፉ ልጆች እንደአሉ ነው የተረዳሁት እና እናትም ብትሆን የበዛ አዘኔታ ልጆቹን ወደ ጡረተኝነት እንደወሰዳቸው ነው የሚሰማኝ

  • @Ema-pf2lw
    @Ema-pf2lw 3 години тому +28

    ነገ እኮ ህዳር 21 ❤❤እንኳን አደረሳችሁ ለጺወን ማርያም ❤አመታዊ ክብረ በዓል 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tirufilms
      @tirufilms  3 години тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @meskelewolde3565
      @meskelewolde3565 2 години тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Годину тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j Годину тому

      Amen amen amen

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Годину тому

      አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደርሰን

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት Годину тому +2

    ጎበዝ እማማ ዝኑ አንዳንዴ እማ ቆራጥ መሆን ያስፈልጋል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HfgRsf
    @HfgRsf Годину тому +3

    ልጆቹ ግን አይሰቀጥጣችሁም ለቀሽ ዉጭ ስትሉ ለድራማም ቢሆን እናትኮ እናት ናት በዚህ ልክ ትግስቷ እማየ😢ቶለ ቶለ ልቀቁ

  • @NejatNeju-b3b
    @NejatNeju-b3b 2 години тому +2

    እናት መቼም አታልቅስ መቼም አይክፋት በልጆቿ አትፈተን እናቴ እወድሻለዉ❤❤❤❤❤

  • @girmahailu870
    @girmahailu870 Годину тому +2

    ዛሬስ አንጀቴን አራሽው የኔ እናት

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 2 години тому +3

    እናቴ ህይወቴ እናቴ ነፍሴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናት እኮ ማለት አለም ነች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HAFTAM-m7x
    @HAFTAM-m7x 2 години тому +1

    ሱብሀን አላህ
    ላኢለ ኢለላህ
    አልሀምዱ ሊላህ
    ያረቢላለሚን

  • @Sahay-q8b
    @Sahay-q8b 3 години тому +3

    ዋውውውውው❤

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 2 години тому +1

    ለ ኤድተሩ.. የተደጋገሙ ቃላቶች አሉ ሴቶቹ ታሪካቸውን ሲያወሩ. ሌላ ጊዜ ቃላት ባይደጋገም ጥሩ ነው. ሌላው ምርጥ ትወና ነው እማማ ጀግና ሆነዋል.

  • @LileTufa
    @LileTufa Годину тому

    አሪፍ ውሳኔ ነው እማማ እነዚህ ጨምላቆች

  • @Mkhhj
    @Mkhhj 26 хвилин тому +1

    የእማማ ዚናሸ ሊጆች ግን ሲያሰጥሉ😢😢😢😢እማማ ሲያሳዙኒ

  • @How-lm1bu
    @How-lm1bu 3 години тому +4

    እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NajatKadir-i2w
    @NajatKadir-i2w 2 години тому +4

    እማማ ዝኑ ዛሬ ጥሩ አደረጉ 👍👍ማርም ሲበዛ ይመራል

  • @Sarahsarah-n8t
    @Sarahsarah-n8t 12 хвилин тому

    የኔ እናት ሲስቁ ደስ ሲሉ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💌💋💌💋💋💋💌💌💘💘💘💙💙💙💙💙

  • @fjghhthhhf9126
    @fjghhthhhf9126 2 години тому +2

    ዋው ትክክለኛ ወሳኔ

  • @HcfGg-m2j
    @HcfGg-m2j 2 години тому +3

    እናት😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 години тому +4

    የእማማ ሳቅና ቆራጥነት አጀቴኔ አራሰዉ ❤❤❤❤

  • @GgGg-c5d
    @GgGg-c5d Годину тому +1

    እማማ አሁን ምርጥ ውሳኔ ወስነዋል እነዚህ አጋሰስ ወዴት እንደሚሄዱ እናያለን😂😂

  • @Amina-e9s
    @Amina-e9s 5 хвилин тому

    ጎበዝ ጥሩ ዉሳኔነዉ😢😢😢

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d 2 години тому +2

    ጃግና እማማ ጎበዝ እነዚህ ማይረቡ አበዙኮ

  • @HelinaHelina-nm8vl
    @HelinaHelina-nm8vl Годину тому

    ይህፓርት ፈግግ አስባለኝ እውነትም የናት ነገር አጀት የምትበላ ደግእናት ያለው ምንኛ መታደልነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz Годину тому

    እስይ ደግ አደረጎ እማማ ዝም ማርያምን ደስ ብሉኛ የኔ እናት

  • @site4917
    @site4917 Годину тому

    የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ
    @ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ 40 хвилин тому +1

    እማማ ዝናሽ ጀግና🎉🎉

  • @AbaynashiTaganu
    @AbaynashiTaganu 3 години тому +2

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm 2 години тому +1

    ደስ ይላል የዛሬ

  • @Hayat-f7w
    @Hayat-f7w Годину тому

    እድሜና ጤና ለናቶቻችን❤❤

  • @Rahimah-k7v
    @Rahimah-k7v 36 хвилин тому

    Wawyazarewliyunawiii❤❤❤❤

  • @Hiyemanotmikonen-qn6th
    @Hiyemanotmikonen-qn6th Годину тому

    ዋው የዛሬው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @saraalsara-d4w
    @saraalsara-d4w 2 години тому +1

    ውይይይ❤❤❤

  • @JenetAysuf
    @JenetAysuf 27 хвилин тому

    ምረጥ ነወ

  • @kasaneshmitku
    @kasaneshmitku 2 години тому +1

    እማማ wow ❤❤❤❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 години тому +1

    ጎበዝ ቆረጠወንድልጅነበርድሮ አሁንእናትየዋንአደነቅሀትኝ እሰይ እኒህ ትውልድ አሰዳቢ

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 8 хвилин тому

    እማዬ አታልቅሺ ልጁቨ እርግማን ምን እንደሆነ አያውቀውም ወይዘሮ አልማዝ ገበዝ እናትእማዪ አሁን ጉበዝ ሁንቨ ምንም ቢሆን መጋቢ ነበራችሁ እሰቲ ምንም ልትሁኑ ነው ይስፈር አልቃ ዋሲሁን ተባየምን ይዋጥህ ለአለቃም አለቃ አለው አንድ አለቃ አበቃልህ የሴቷ አለቃ እሰቲ ያንቺን ለማየት ይብቃን

  • @MakiMaki-kk8sm
    @MakiMaki-kk8sm 2 години тому +1

    ዛሬ በጣም ነው የተመቸኝ❤

  • @FatmaFatma-nl5xi
    @FatmaFatma-nl5xi 2 години тому +1

    በርቱ

  • @Rahi-i7h
    @Rahi-i7h 3 години тому +5

    የመጀመሪ ኮማችነኝ ላይክ አርጉኝ😮😮😢😢❤❤❤

  • @ShukriyaNew
    @ShukriyaNew Годину тому

    የኔ ወድ እናት😢😢😢😢😢😢

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 2 години тому +1

    የዛሬ ደሞ ጸዴ ነው እማም ጥሩ አድርገዋሉ 👏👏👏👏

  • @Amerh-v1j
    @Amerh-v1j Годину тому

    Enikone abiro adersen

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 години тому +1

    የኔ ናት ❤

  • @መቅዲደርሶ
    @መቅዲደርሶ Годину тому

    እኔም አለመገጨቷ ደስብሎኝን❤❤

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 Годину тому

    ኦፍ የኔ እናት መኪናው ገጫቸው ብዬ ደንግጬ ነበር እነዚ የተረገሙ ልጆች

  • @mesarathmesu8462
    @mesarathmesu8462 Годину тому

    ለእናት.እድሜ.ጤና.ሁሌ.ይሰጣት.ሺ.አመት.ትኑር.እማ.❤❤❤❤❤❤

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Годину тому +1

    ውይይይይ እማዬ❤❤❤❤

  • @ሂክማ-ቐ2ኰ
    @ሂክማ-ቐ2ኰ 2 години тому +2

    ማሚዬ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @HiHello-c8n
    @HiHello-c8n Годину тому

    yezarewu betam des yelal

  • @EmebetMelese-f1y
    @EmebetMelese-f1y 2 години тому +1

    ዛሬ እማማ በጣም ነው ያስደሰቱኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @KidestMehamed
    @KidestMehamed 3 години тому +1

    minachum ayamerim dekika yechemer tewanaye yekeyer❤❤❤

  • @AishaA-v4v
    @AishaA-v4v 8 хвилин тому

    Yes mom❤❤❤❤❤❤

  • @titititi-fg4gr
    @titititi-fg4gr Годину тому

    Yene enat👍👍👍👍

  • @Meserettesfu
    @Meserettesfu Годину тому

    Nge iko 21 nw🎉ikwan adrschu ye ente Mariam lijoch

  • @seadaali1844
    @seadaali1844 2 години тому +1

    እማማ ዛሬ ጀግና ሁነዋል

  • @hanah7860
    @hanah7860 2 години тому +1

    እማ በርችልኝ❤❤

  • @martaamartaa-oi6eg
    @martaamartaa-oi6eg 2 години тому +1

    Mami😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZeZe-ed5xi
    @ZeZe-ed5xi Годину тому +1

    ደቂ ቃ ብጨምሩልን ጡሩነው ደቂ ቃ እምል👍👍👍

  • @DhdhDhdh-q8o
    @DhdhDhdh-q8o Годину тому

    ስወዳችሁ❤❤❤❤ በሳምት ሁለት ግዜ ይሁንልን❤❤❤

  • @MdAli-d7q7y
    @MdAli-d7q7y 2 години тому +1

    ማማየ ዛራስ ደግአረግሻቸወ

  • @EmebateShewa
    @EmebateShewa 2 години тому +1

    👊👊👊

  • @Yhgu-x7z
    @Yhgu-x7z Годину тому

    የኔእናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraYesuf-f6d
    @SemiraYesuf-f6d Годину тому

    mather zare bewusanewo temechung abo ❤❤

  • @MhaAli-uj7fe
    @MhaAli-uj7fe 2 години тому +1

    Awo arfinew eygerfeshiy arbishew bala hula

  • @barhieBARIH
    @barhieBARIH Годину тому

    የኔ እናት ታላላቆች ሳይከባከባት አለእድሜዋ ነው የሞተችብኝ😢😢😢ስላልደረስኩላት በጣም ይቆጨኛል

  • @seasea3347
    @seasea3347 49 хвилин тому

    አይ እናት ❤❤❤😢😢😢ልጆቹ ግን ይድፍችሁ

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 2 години тому +1

    ልጆቹበጣም ያናድዲሉ

  • @Dokimas_tube
    @Dokimas_tube Годину тому

    Yelij Buda endat new sitbela yemiayuat

  • @Sarahsarah-n8t
    @Sarahsarah-n8t Годину тому

    ❤❤❤❤😢😢😢የኔ እናት

  • @MukeNure-s5g
    @MukeNure-s5g 28 хвилин тому

    Waw korate honech

  • @ZiezeZieze-jp2lx
    @ZiezeZieze-jp2lx 2 години тому +2

    ስንት ከነዚህ የባስ አሉ በየቤቱ

  • @SadaHamdu
    @SadaHamdu Годину тому +2

    እንዲ ነው ጀግና መሆን እናቴ

  • @MeksudMahamed
    @MeksudMahamed 41 хвилина тому

    ትክክ ነው ያረግሹ

  • @ganetgarma
    @ganetgarma 44 хвилини тому

    እማማ ዛሬ አጀቴን ነው ያራሱት ጎበዝ ቆፍጠን😊

  • @Jeje-lv7fk
    @Jeje-lv7fk 42 хвилини тому

    Woow imaama zinu

  • @AlemneshiDires
    @AlemneshiDires 2 години тому +1

    😂❤❤

  • @betibruk2559
    @betibruk2559 3 хвилини тому

    Ahun tru wsane new

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar 2 години тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮

  • @TofikRedwan-q1v
    @TofikRedwan-q1v Годину тому

    ገና ዘሬ ነው ፈገግታ የልኩት የናታቸውን አቋም እንደዚህ መያት እስክ በለይክ ግጬኝ ዘሬ ደስ የለየ

  • @AbenzerGuta-xp8yy
    @AbenzerGuta-xp8yy 2 години тому +1

    ጥሩ ፊልም የት ናቹ ተባረኩ የኔ ህልም ተዋናይ መሆን ነወሰ እውነት ጀግኖች ናቹ

  • @selamyegetalijselam
    @selamyegetalijselam 48 хвилин тому

    ዛሬ በጣም ደሳለኝ አዎ እናቴ እንዲ ነው እጂ ❤

  • @AishaAa-n4z
    @AishaAa-n4z 3 години тому +1

    👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏