Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የዐማራ ህዝብ ሰቆቃ በተጎጂዎች አንደበት ሲገለፅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 2 години тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 години тому

    ፍፍፍፍፍፍ አይ አማራ አዞችሁ በርቱ አናሸንፋለን

  • @Elias44475
    @Elias44475 2 години тому +1

    የዋሁ ህዝቤ 💔💔💔💔

  • @RuurFu
    @RuurFu 2 години тому

    አይዞችሁ ወገኖቸ😢😢😢😢😢

  • @Senen-l3z
    @Senen-l3z 2 години тому +1

    ዲያስፖራ የተግባር ፋኖ ሆኖ በአንድነትና በመናበብ የዲፖሎማሲንና ሌላውንም አስፈላጊ ስራ በርብርቦሽና በስኬት ሲሰራ መገኘት ለአማራ ህዝብ ትልቅ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን ለራሱም ክብር፣ ኩራት፣ ማእረግና ስም ነው፡፡ የፋኖን ጉዳይ ይዞ በአለም ፊት መገኘት ወርቅና አልማዝ ስጦታ ይዞ ከመገኘት በላይ የሆነ እግዝአብሄርነት ያለውን የሙሉ ሰው ባህሪና ተግባር ይዞ በአለም ፊት መቆም እንደማለት ነው፡፡
    ከምርኮኛ አያያዝና ጀግንነት ጀምሮ ፋኖ ለህዝብና ለሀገር ያለው ባህሪና ሁለንተናዊነት የአለምን ህዝብ ያስደመመና ለማመን እያስቸገረ ያለ ገድል ሲሆን ማንም ይሁን ማን ለሰለጠነ አለም ፋኖን ከመደገፍ ውጪ ሌላ ለመሆን አንዳችም ምክንያት የማይሰጥ ድንቅ ነው፡፡ መንግስት ነኝ የሚለውን የአራዊት ስብስብ ጨምሮ ከሰው አራጆች፣ በሊታዎች፣ ጨፍጫፊዎች፣ አፈናቃዮች፣ አጋቾች፣ ዘራፊዎች፣ ደፋሪዎች፣ አሳሪዎች፣ ቤተክርስትያን ጨምሮ አውዳሚዎችና ተዘር\ዝሮ የማያልቅ ወንጀል ከሚፈጽሙት ሽንታም አረመኔ ኦነጋዊ ኦህዴዶች እጅግ የተለየ እና የአለምን የዘመን ጠቃሚ ሰው የሚወክል እንደሆነ አለም ፋኖን በተግባር የሚያየውና ያረጋገጠው ጉዳይ ነው እና ይህን የመሰለ ምክንያት ይዞ ዲያስፖራ አማራ በሚገባ ቢሰራ በየትኛውም ቦታማ ሁኔታ ትልቅ ስኬት ማምጣት ይችላል እና በአንድነት ሆኖ በመቀናጀት እየተናበበ የዲፖሎማሲን ስራ በሚገባ መስራት አለበት፡፡ ገንዘብም በማዋጣት በኤርትራም ሆነ በሌላ በኩል እርዳታ ስለሚደርስበት በሚገባ መስራት አለበት፡፡

  • @AbrhamTs
    @AbrhamTs 2 години тому

    ህዝቤ😢

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 години тому

    ህዝቤ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ ልሰቃይላችሁ እህህህህህህህህህህ አሁን ይሄ ህዝብ ይገደላል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 2 години тому

    😢😢😢

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d Годину тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 години тому

    እግዚአብሔር አምላክ አረ ፍረድ ምን ነው ዘገየህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd Годину тому

    ይህን ወደ እንግሊዘኛ በመተርጎም ለዓለም መንግስት ማሳወቅ አይቻልም እንዴ?

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 59 хвилин тому

    የአማራ ገበሬ ከምሁር በላይ ነው።

  • @YirgalemNigusie
    @YirgalemNigusie 25 хвилин тому

    ቆይ ግን አምሐራ ብሎ መፃፍ ለምን ድን ነው ያቃታችሁ?