እንዴት ጓደኛ ሊኖረን ይችላል በዚህ ባህሪአችን‼️እንጠንቀቅ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 537

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому +122

    ለፍቅርም መቸኮል ለፀብም መቸኮል አያስፈልግም ትላለች እናቴ በድርበቡና በስሱ ሁኚ የምትለኝ ምክር ጠቅሞኛል። ኤልሲ እንዳልሽዉ አብሶ የሰዉ ስም በሌለበት አንስቶ አብሮ መቦጨቅ ለራስ ዋጋ ያስከፍላል። ተባረኪ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +7

      Tgye ውይ የትልቅ ሰው ንግግር ደስ ሲል በጣም ደስ የሚል አባባል 🙏♥️🙏

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 роки тому +1

      ለምንድነው እናትሽ በስሱ ሁኚ ያሉሽ የሚገርም ምክር ነው

    • @tgethiopia381
      @tgethiopia381 2 роки тому +19

      @@Eyerusalem_ እናቴ በስሱ ሁኚ ያለችኝ የሴት ጓደኛ ስትይዢ መያዝ ያለብሽን የራስሽን ሚስጥር ለራስሽ መያዝ እንጂ እንዳታወሪ ማለቷ ነዉ ሌላዉ ቶሎ ቶሎ ጓደኛ ቤት እግር አለማብዛት እና በልቤ ያለዉን ሁሉ አለመንገር ነዉ። ምክሯ ጠቅሞኛል🙏

    • @sindubegashaw9329
      @sindubegashaw9329 2 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 Thank you so much

    • @meazazerfu4492
      @meazazerfu4492 2 роки тому +2

      Yenem enat endhi new yemitilegn .rejim edme le enatochachin

  • @ritaaraya3439
    @ritaaraya3439 2 роки тому +19

    “ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ።”
    - ሮሜ 12፥18

    • @genetgirma1056
      @genetgirma1056 2 роки тому

      ስለማይቻል እኮ ነው ቢቻላችሁ ያለን ፣በጌታ ብቻ ነው ደስ ይበላችሁ የተባልነው።

  • @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
    @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 2 роки тому +26

    ጎደኛ የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ጎንም መጥፎ ጎንም አለው ግን ብቸኝነት በጣም ጥሩ ነው በአሁኑ ስአት

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Рік тому

      Solitude is the richness of self❤

  • @richa1186
    @richa1186 Рік тому +6

    ምርጥ ምክር ተባረኪ፧ ባንቺ ምክር ብዙ ተጠቅሜአለሁ
    በyoutube የተገኘሽ ምርጥ ጓደኛዬ ነሽ❤

  • @محمداحمد-ن3ي5ر
    @محمداحمد-ن3ي5ر 2 роки тому +13

    ፈጣሪ ይመስገን በጣም ምርጥ ጓደኛ አለችኝ ሚገርመው ደሞ ወንድማማቾች አገባን እኔ ትንሹን አግብቼ የባሌን ታላቅ ወንድም ዳርኩላት

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 2 роки тому +75

    ሰደት ላይ እዉነት ለመናገር ጎደኛ የለም

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 2 роки тому +5

    ኤልሲዬ ሰላም ነሽ? ስለጓደኛ ስትናገሪ በጣም ምክርሽ ደስ ብሎኛል። እንደ እኔ በጓደኛ የተገፋ ሰው ያለ አይመስለኝም ። ነገር ግን በጣም ክፉ ነገሮች ቶሎ ከአእምሮዬ ይጠፋሉ ። ይሔ ነገር በጣም ጠቅሞኛል ። ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር እሞክራለሁ ። ሰው ያልተመቸው ከመሠለኝ ቀስ ብዬ ሳልወቃቀስ እሸሻለሁ። አሁን ግን ሰው በትንሽ በትልቁ የከፋው ሆንዋል ። እና ልበ ሰፊ መሆንን ይጠይቃል ። በተለይ በእኛ ሀገር! እንደ ድሮ ጎረቤት በየቀኑ ተገናኝቶ ቀርቶ በሦስት ወር አይተሽው በተለይ አንዳንድ ሴቶች ዝግት አድርገውሽ ያልፋሉ ። ከቀለለኝ እኔ ነኝ ሰላም የምላቸው።ሰው በሀይማኖት ፅንፈኛ በዘር ፅንፈኛ በኑሮ standard ፅንፈኛ ሆኖ ተቸገርን! እግዚአብሔር ይማረን!

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 2 роки тому +9

    ትክክል ነሽ እኔ መያዝ ያልቻልኩትን ሚስጥር ማንም ሊይዘው አይችልም

  • @ሐናየድሬዋ
    @ሐናየድሬዋ 2 роки тому +9

    ትክክል ብለሻል ሰዉ እስክፋቱ ጥሩ ነዉ ይባላል አንዳዳንድ ጉደኞች አሉ እንዳልሽዉ በችግራቸው ግዜ ብቸኝነት በተሰማቸዉ ግዜ አማካሪያቸው ያረጉሽና አብረዉሽ ይወጡ ይወርዱና ችግቸዉን ሲያወሩልሽ አንችም ሰዉ አገኘሁብለሽ ጥሩ ጎደኛየ ናት ብለሽ ብዙ ነገሮችን አዉርተሽ በቃ ያላንች ሰዉ የለም ይሉሽና ልክ ኑሮቸዉ ለወጥ ሲል አንስተዉ ገደል ይከይከቱሻል በደናቀን ያወራሽዉን ጥሩ ነገር ሁሉ በመጥፎ ተርጉመዉ ሲቦጭቁሽ ይዉላሉ ጠልተዉ በምትወጅአቸዉ በምታከብሪያቸዉ ሰዉች ሲያስጠሉሽ ስታይ በጣም ያማል አንዳደየ ሰዉን ማወቅ ከባድ ነዉ።

    • @samrawetsamrawet2297
      @samrawetsamrawet2297 2 роки тому

      ትክክል ብለሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 роки тому +3

    Else ትልቅ መልዕክት ነዉ በእዉነት እናመሰግናለን ይህን ሁሉ ጭቅጭቅ ስለ ምጠላ ነው ይሄው 5 አመት ሆነኝ ብቸኛ ነኝ ትንሽ አኩራፍም ነኝ ጌን ቶሎ እረሳለሁ ብቻ እግዚአብሔር ያዉቃል

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 роки тому +2

    ምርጥና ወሳኝ ነገር አነሳሽ ኤልሲ በትዳር አለም ውስጥ 19አመት ኖሪያለው ሰው በጣም ወሳኝ ነው አያያዙን ካወቅሽበት ወረት አልወድም አሁንም በማለፍ በመቻቻል አብሬ እየኖርኩ ነው በህይወቴ ከብዙ እህቶች ጋር አሳልፌያለው ስለሰው የሚያነሳ ሰው እውነት ነው መጠንቀቅ ነው ሰው ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ ይባላል ታማኝነትን ያሳጣል እግዚያብሔር ሲባርክ ሰው ነው የሚሰጠው ቤት ሳይሆን ጎረቤት ግዙ ትላለች እናቴ በጣም ተጠንቅቄ ነው የምኖረው ደርበብ ብዬ ምክርሽ ልዩ ነው የኔ ቅመም ተባረኪልኝ እወድሻለሁ።

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 роки тому +3

    ኤልስዬ አንችኮ ትለያለሽ የሰውነገር የገባሽ የምታውቂውን የምታሳውቂን የምታስምሪን ሰው የምታነቂው በጣም ጥሩነትሽን ቀናነትሽን ነው የሚያሳየን እኔ ከምትሰሪልን ነገሮች ከምትነግሪን ከምትመክሪን ነገር አንዱንም አልጥልም ሁሉንም በተቻለኝ እተገብራለሁ እመቤቴ ማርያም የልጆችሽ እናት ታድርግሽ እድሜና ጤና ይሰጥሽ የኔ ቆንጆ😍😍😍😘🙏

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    እውነት ነው በአሁኑ ሰአት ጓደኛ የለኝም አያስፈልገኝም በተለይ በስደት ሀገር እውነተኛ የሴት ጓደኛ ማግኘት ይከብዳል በስደት ሀገር ስኖር ከአስራ አምስት አመት በላይ ሆኖኛል። እግዜአብሄር ይመስገን ሁለት ሴት ልጆች ሰጥቶኛል ጓደኞቼም አማካሪዎቼም ልጆቼ ናቸው።

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw 2 роки тому +4

    መጣላት አለና ሚስጥር አትናገር
    መታረቅ አለና ክፉም አትናገር ይባል የለ ስለዙሀሰ ሁሉን በልክ ማድረጉና በመጠን መኖሩ መልካም ነው።
    በትክክል እናመሠግናለን ❤

  • @yoditkere5693
    @yoditkere5693 2 роки тому +9

    ኤልሲዬ የኔን ልንገርሽ እኔ በስደት አለም ስኖር ብቻዬን ያለጓደኛ 5 አመት ያህል ኖርኩኝና አበሻ ይኖርበታል ብዬ በማላስብበት ቦታ ሙቭ ሳረግ ሀበሻ እህቶች አገኘው ማመን አልቻልኩም ከምር እህት ያገኘው መሰለኝ ያውም ጎረቤት እና ጥልቅ ብዬ ገባሁ የማልነግራት ነገር አልነበረም የቤቴን ገመና ሁሉ ቢቀለኝ እያልኩ አወራት ነበር ከዛ የሆነ ሰአት ላይ ሆዳችን ሻከረ የሆነ ግብዣ ላይ ስለኔ ሰታወራ ፊት ለፊት አየዋት ሰማዋትም ማመን አቃተኝ ውስጤ በጣም አዘነ አይ የሰው ነገር አስባለኝ ምንናለ ያን ሁሉ ነገር ባላወራዋት ብዬ ተቆጨው እና እህቶቼ ከኔ ትምህርት ውሰዱ ሰውን ማመን በጣም ከባድ ነው በሷ የተነሳ እኔ አካባቢ ላይ ያሉት ሀበሾች ሁሉ አስጠሉኝ እንደሌላ ጊዜ ሶሸብል መሆን አቃተኝ እና ኤልሲዬ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 2 роки тому +3

    ኤልሲ በጣም ጥሩ ነገር ያነሳሽው የኛ የሴቶች ትልቁ ችግር ይኼ ነው ምክርሽ
    ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሆነ ለኛ ለሴቶች የሚጠቅም ነገር በሌላም ግዜ ብታነሽና ብንማማር ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ።

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 2 роки тому +2

    አንች ብልህ ሴት እግዚአብሔር የመረቀሽ የምታቀርቢያቼው ነገሮች ሁሉ አስተማሪና መካሪ ከውስጥ የማይወጡ ናቼው በውነት በዙሪያሽ ያሉ ሰወች አንች ስላለሻቼው እንዴት የታደሉ ናቼው ከምንም በላይ በውስጥሽ ያለው ግብረገብ በእውነት ወላጆችሽ ይባረኩ ይህ አብሮሽ ያደገ ባህሪሽ እንደሆነ ያሳያል በርች እህቴ እድሜ ይስጥሽ::

  • @ምህረትለኢትዮጵያዬ
    @ምህረትለኢትዮጵያዬ 2 роки тому +4

    በርግጥ ስደት ላይ የልብ ጓደኛ ማግኘት በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም ሁላችንም ከ አንድ አገር ብንመጣም የተለያየ ባህል የተለያየ አካባብ እንዲሁም የተለያየ የአናኑዋር ዘዴ ካለበት ማህበረሰብ ስለመጣን ብዙ የሚያመሳስሉን ነገቶች እንዳሉ ሆነው የሚያለያዩን ነገሮች እንዳሉ መገንዘብ አለብን።
    ጓደኛ አስፈላጊ ነው ስለዚህ መቻቻልን መልመድ አለብን ሰዎችን መቀየር ላንችል እንችላለን ግን የሰዎችን ድክመት ተረድተን በመቻቻል አብሮ መኖር እንችላለን ብዬ አስባለሁ።
    ለሰው ልጅ ሰው አስፈላጊ ነው
    በዚህ አጋጣሚ በአገራችን የ ፖለቲካ ልዩነት ያጣሁዋችሁ ጓደኞቼ ባላቹበት ሰላማችሁ ይብዛ እላለሁ፡ አሁንም ቢሆን ለይቅርታ በሬም ልቤም ክፍት ነው ያጠፋሁት ነገር ባለመኖሩ ምንም ቅር የሚለኝ ነገር የለም።

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 Рік тому +4

    ኤልስዬ ተባረኪ በእውነት በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ :: እራሴን አሳየሽኝ . Thank You

  • @meseretdemissie8229
    @meseretdemissie8229 2 роки тому +4

    ያልሺዉ በሙሉ በትክክል እውነት ነው ኤልሲዬ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ እንኳን ከጓደኛ ከቤተሰብም ተቻችሎ ነው 😊

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 роки тому +10

    ጥበበኛ ሴት ነሽ : እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕

  • @yematialemayehu4304
    @yematialemayehu4304 2 роки тому +5

    አቤት አቤት የኔ ቆንጆ የምታነሽው እርህስ በጣም የተጨበጨበለት ነው፡፡ የሰው ልብ ውሥጥ ስምጥ እኮ ነው የምትይው፡፡ ተባረኪ፡፡ Thank you so much my dear.🙏

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 11 місяців тому +4

    በተለይ በውጪ የምንኖር ሰዎች የ ልብ ጉአ ደኛ ከየት ይመጣል!? አብዛኛው ሰው ምስጢሩን እስክ ሞት ድረስ ነው የምደብቀው::ቢቀርብሺም ከ አንገት በላይ ነው::ከእንደዚ አይነት ሰው ብቸግንነት ይሻላል አልሲ::በውጪ የሚኖር ሰው ሰው የለውም ከ ፈጣሪ ውጪ::እሱ ብቻ አይጣለን የሰውንማ አይወራም::

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen 2 роки тому +2

    ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያካፈልሽን ሁሉ ነገር ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ከሰው ጋር ነው አስተዋይ ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ ይላል በግልፅ ነት ከልብ በሆነ ባልንጀራችንን መውደድ ይሁንልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏❤😘

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 2 роки тому +3

    ኤልስይ ትልቁ ትእዛዝ ጓደኛህን እንደ እራስህ ውደድ ነው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እግዚአብሔር ይስትሽ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +1

    ዋው! ለህይወታችን ለእኛ ሴቶች በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያካፈልሽን። በተለይ ከነጥቦቹ መሀል የሌላውን ሰው አመለካከትና ውሣኔን ስለማክበርና ያልሽን፣ አሁን ሀይማኖትን በተመለከተ ስለአንቺ እያወቁ ቆራቢም ትሆኛለሽ ነገር ግን እኛ የምንከተለውን ተከተይ ምናምን ይሉሻል፣ ይሉኝታ ይዞሽ የማታስቀይሚያቸው ሰዎች ናቸው እንዴት ከባድ ነው።

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 2 роки тому +2

    ምክርሽን ተቀብያለሁ ላስተዋለው በጣም ብዙ ጠቃሚ ምክር እራሳችንን ልናይበት የሚገባ ምክር ነው ተባረኪልኝ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 роки тому +9

    ኤልሲዬ ሲሪን አልፈልጋትም ስትይ ከጎደኛ ሲሪ የደረሰችልኝን ግዜ አስታወሽኝ አንዴ ከጎደኞቼ እራት እንውጣ ተባብለን አንዶ እንከታተል አለችኝ ቦታውን ስለማለውቀው እሺ ብዬ ስንከታተል እስፒድ እያደተገች ጠፉችብኝ እኔም አቆምኩና iPad መኪናዬ ውስጥ ስለነበር ላወጣው ስል በድንገት ተጫንኮት መሰል what can I help you አለችኝ እኔም ውይ ሲሪዬ በይ አንቺ ምሪኝ አልኩና አድራሻውን ልነግራት እያልኩ I am sorry I don't get you አለችኝ አማርኛው ስላልገባት hold on sir አልኩና አድራሻውን ስነግራት ወደ ግራ ወደ ቀኝ እያለች ስትወስደኝ አይ ሲሪዬ ከአጉል ጎደኛ አንቺ ተሻልሽኝ ስል መምራቱን ትታ I don't get you ስትለኝ don't worry go on ብዬ እሶ እየመራችኝ የምፈልገው ቦታ አደረስችኝ እኔም ስደርስ ጎደኛዬን ዛሬ ሲሪዬ ባትኖር አልመጣም ነበር ብዬ ታሪኩን ነግሬ አሳኮቸው ሲሪ እኮ ከአጉል ጎደኛ ትችላለች ሚስጥርሽን ጠብቃ ትመክርሻለች😀 ለጫወታው ድምቀት ነው ቴክኖሎጂን ከተከተልን ቤታችንን ዘግተን እንድንኖር ያደርገናል እና የሚሆነንን ጎደኛ እንምረጥ

  • @hanaayela2023
    @hanaayela2023 2 роки тому +2

    ኤሊሲዬ ተባርኪ ሁሌ የምትናገራቸው ነገሮች ትልቅ ትምህርት አለው. ካንች ብዙ ተምራለሁ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ልዩ ሴት

  • @brktiazmara9736
    @brktiazmara9736 2 роки тому +3

    ወይ ኤልስየየየ የልቤን አወራሽልኝ በእውት እንዳቺ የለም ስለ ሁሉም ነገር አሰተማረ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ እኔ በበኩሌ በጣምም አመሰግንሻለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saraabebemulgeta4931
    @saraabebemulgeta4931 2 роки тому +3

    Hi sisterሰውን አትጥሉ ሰውን የጠላችሁ ቀን ያቺ ቀን ትልቅ ጥፉት እንደሆነች እወቁ! ሰው ለደስታም ለሃዘንም ❤️👌🤗🙏💪

  • @tejtugshaw
    @tejtugshaw Рік тому

    እኔ በስደት የተዋወኳት ጎደኛየ 7አመት ሆነኝ ማርያምን በጣም ነዉ የምወዳት ልክ እደናት ልጅናት ግን ገና በአካል አልተገናኘንም ያድ አገርልጅነን በፊት አንተዋወቅም ነበር በሰዉ ተዋወቅን ጎደኞች ሁን ታማኝ ጎደኛ ማገኘት መታደል ነዉ ሁላችንንም ታማኝ ያርገን❤

  • @joshsur7407
    @joshsur7407 2 роки тому +4

    ኤልሲ በጣም ነው የማከብርሽ ስለሰጠሽን ምክር እናመሰግናለን ተባረኪ ቅን ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 2 роки тому +2

    mmm wow powerful message በሁሉ ቋንቋዎች ቢተረጎም አስተማሪ ነው ኢልሳ ሸኮር ልባም

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 роки тому +9

    ኢልሲ ከልጅነት በቤተሰብ ደረጃ የሚያቅሽማ መጣም መናናቅ አለ እንዴ አላቃትም እንዴ እንዲህ ነበረች እኮ ዛሬ እዝህ ደርሳ ትመፃደቃለች ነው ትርፉ ብዙ ሞክሬያለሁ ከአብሮ አደጎቼ ጋር ጎደኝነት ግን አልተሳካልኝም ሰሜ ደጅ ነው በዛ ላይ ፉክክሩ አጠይቅኝ እናም የምትከበሪው በአጋጣሚ ያወቅሽው በዛሬው ማንነትሽ ይወድሻል ያከብርሻል መልካም ከሆንሽ ጥሩ ጎደኛ ይሆናሉ እንጂ አወኩሽ ናኩሽ ናቸው የሚጎዳሽ የሚያቅሽ ነው

  • @ውዕሎቱዘክርነብሰይ
    @ውዕሎቱዘክርነብሰይ 2 роки тому +4

    በጣም ኣመስገናለው የኔ ውድ እንየ ሳልፈልግ በፍጥነት ኣኮርፋለው ማለት ቅም ኣይዝም ግን በፍጥነት ነው እማከርፈው ለምን ድነው የማኮርፈው ብየ ራስየ በራስየ በጣም ነው እምናደደው ፈጣር ለሁላችንም ትእግስት ይስጠን

  • @bertukansisay760
    @bertukansisay760 2 роки тому +4

    ኤልሲ በናትሽ አንች ምናልባት ተሳክቶልሻል ግን የኔ የምትይው ሰው ማግኘት ወይም በጣም ከባድ ነው አንዳንዴ ሲሪ ትችል ይሆን ትያለሽ ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 роки тому +3

    ልክ ነሽ ቶሎ መቀየም አያስፈልግም ኡፍ እኔ በትንሹ ነዉ የማኮርፈዉ አሁን መተዉ አለብኝ ሰምቶ እንዳልሰማ መሆን ነዉ የሚያስፈልገዉ የዉሻዉ ላልሺዉ እኔም በጣም ነዉ ለዉሻ እንደዚህ ሲሆኑ የሚያናድዱኝ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 2 роки тому +3

    የኔ ውድ እህት ጀግና ነሽ ከልብ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ምክር ነው ነገ በኔ ብሎ ማሰብ ይኖርብናል እውነት በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @kandh9197
    @kandh9197 6 місяців тому +2

    ሃሜት በኢስለም አይፈቀድም ሀራም ጀነትን የሰጠል እህቶች ጀሀናም ይበዘሉ የተበለዉ አንዱ ሃሜት ነው

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Рік тому +2

    ይህ የሴቶች page ነው 🎉 ወንድ ልጅ ማዳመጥ የለበትም Just ላይክ ብቻ 😂😂

  • @hamgf1951
    @hamgf1951 2 роки тому +1

    ኤልስዬ እንዳንቺ አይነት ምርጥ እህት ያብዛልን እቅጩን ነው የምትናገሪው እስተዋይ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 роки тому +5

    ኤልሲ እንደ ሁልግዜ ጠቃሚ ምክር ነው ተባረኪልን 🤗✌️

  • @asamnewasamnew1069
    @asamnewasamnew1069 2 роки тому +3

    የኔ ምርጥ ሴት ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ!!!

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 2 роки тому +4

    እውነትናዉ የኔአስተዋይ ❤️እናመሰግናለን 🙏

  • @tigisttessema673
    @tigisttessema673 2 роки тому +1

    ኤልሲ ይህ ምክር በተለይ በውጭ ለምንኖር ስዎች በጣም ጠቃሚ ምክር ነው።
    በውጪ የምንኖር ሰዎች ጋደኛ ማግኘት ቀላል አይደለም እንደ አንድ ስራ መፈለግ ያክል ነው እና ብልሃትም ያስፈልጋል እንዳልሽው ሆደ ሰፊ መሆን ወሳኝ ነው።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ!🙌

  • @የአኗኗርዘይቤየልምድልውው

    ኤልሲየ አንደበትሽን እግዚአብሔር አምላክህ ይባርክዉ!!! 🙏❤️❤️

  • @luamamsalu6079
    @luamamsalu6079 2 роки тому +5

    Finally ስርአት የሚያስተምር ሰው ተገኘ

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому +4

    በጣም ቆንጆና ምጥን ያለች ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን እኔ እኳ ጎደኛ የለኝም ለወደፊቱ ይሆነኛል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому

      ዘሀራዬ ማሬ ጓደኛ በጣም ያስፈልገናል ውዴ 🙏♥️🙏

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 Рік тому +2

    ስምሽን ባላውቀውም አስተሳሰብሽ እንደ መልክሽ ቆንጆ ቅንና አዎንታዊ ሰው መሆንሽን መረዳት ይቻላል
    የሰው ልጅ ጤናማ ሆኖ ለመኖር 1) ተመጣጣኝ ምግብ 2) አካላዊ እንቅስቃሴ 3) በቂ እንቅልፍ 4) ማህበራዊ ተሳትፎ 5) እምነት ያስፈልገዋል ጤናማ ማህበራዊ ግንኙነት ለመፍጠር ምክሮችስ በጣም ጠቃሚ ናቸው እናት ለልጆቹዋ የምትመክረውን አይነት ምክር በመስጠት ማህበረሰቡን እያስተማርሽ ነው። ሌላው ሴቶች ውበታቸውን ለመጠበቅና ጌጣጌጥ ለማድረግ በእኛ የእስልምና እምነት የተፈቀደ ነው ሙስሊም ባትሆኝም መኳኳሉንና መገላለጡን ደበቅ ብታደርጊው በዚህ ውበትሽ ላይ ውበት ይጨምርልሻል አንቺ እንዳልሽው የኢትዮጲያ ባለጥልፉ ረጂሙ ቀሚስ ሴቶችን ልእልት ያስመስላቸዋል በዚያ ላይ ፀጉርሽን ሸፈን ብታደርጊው ከቁንጅናሽ ጋር ተደማምሮ ንግስት ያስመስልሻል በእኔ እምነት እኛ ኢትዮጲያውያን ድሀ ብንሆንም ውድና ዋጋችን ከፍ ያለ ነን

    • @Rozi199
      @Rozi199 Рік тому

      ከላይ ደህና ብለሽ
      ከታች አበላሸሽው
      ብትሸፈን ባትሸፈን
      ስለሷ ካንች እሷ ታውቃለችና በማይመለከትሽ አትግቢ

  • @mere7099
    @mere7099 2 роки тому +4

    ኡፍፍፍ እንዴት እንደምወድሽ ኮ የኔ ቆንጆ በጣም ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬያለው thanks 🙏

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +2

    ስለምክርም ጥሩ ብለሻል አለማስተዋል ይሁን አላቅም አንድን ነገር ካለፈ ቦሀላ ወደ መረዳት ስመጣ እከለ ያኔ ለምን አልነገረኝም ከነ ጋር አመታትን ሳይቆይ የማስተካክለውን ብዬ የማዝንባቸው ነገሮች ስላሉ ለራሴ ግን አንድ ሰው የተሳሳተውን ማለፍ አልችልም ሰው ለሆነ ሁሉ ያውም ዝግነትን ሳልመርጥ እና አግባብ ባይሆንም ግን በቅንነት ማድረገን የሚረዱኝ ይበልጣሉ እኔም እርካታን አገኝበታለው
    እናም ክፉም ይሁኑ መልካም ባለንበት ሁሉ የሰዎቹ ማንነት ሳይገደን መልሰን ለማናገኘው መንገደኛ የተሰማንን እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ በቅንነት እወታው እላለው
    ይቅርታ ስለ ፅሁፉ ብዛት !

  • @meazaaraya8080
    @meazaaraya8080 2 роки тому +10

    ጥሩ ነበር እሚመረጥ ሰው ቢገኝ መምረጥ ይቻል ነበር ፡ግን ሁሉም ያው ነው , ኣንድም ከኣንድም ኣቻልም ፡ ጥሩ ሰው የለም ።

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 2 роки тому +1

      I agree with you 💯✅

    • @zayedzedan389
      @zayedzedan389 2 роки тому

      Me tooo sister especially at this time friend Made in China

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 роки тому +4

    ኤልሲ❤❤
    የኔ ውድ አንቺኮ በእውነት ነው ምልሽ ወረቢ
    ህይወትን መስመር ታሲዣለሽ አንቺን የተከተለ ኤልሲ
    ህይወትን ባለው አቅም አጣጥሞ ይኖራል
    ኢልስዬ ❤የኔ ህይወት አላህ ይጠብቅሽ ከቤተሠብሽ ከምትወጅዉ ሁሉ ከክፉ ይጠብቅሽ
    ምክርሽ ከማር በላይ ይጣፍጣል ተባረኪ እህቴ 😘😍ስለራስ ሚስጥር ማውራት ስትዬ እራሴን ታዘብኩ
    የህይወቴን ሚስጥር በየዋህነት አዉርቼ ተሸማቀኩኝ ቢሆንም ግን በራሴ ጥፋት ስለሆነ ማንንም አልተቀየምኩም
    ግን ትምህርት አገኘሁበት ኤልሲዬ ምናለበት ድሮም ማውቅሽ ቢሆን 😢😘😍
    قلوبنا مليئه بحبكم
    عامــــــــــــــــره باحترامكم
    حالمه بأن تكونوا في أحسن حال
    نرسل الود ولانرتقب الــــــرد
    ذاك حديث القلــــب للَـقلــــب
    احاطكم الله برعايــته
    ومٌنَ عليكم بمغفرتـــــــــــه
    وأمدكم بالصحة والعافيـــــــه
    ورزقكم اللُُه قًبّوَلُ الدعـــــــاء
    وبركة العمر،والعـافـيةمن البلاء
    وحفظكم الله من كل مكروه🌹
    👆ኤልሲ ጸሎት በሚቀለኝ ቋንቋ ነዉ ያረኩልሽ ከልቤ ❤ስለምወድሽ ኢንሻአላህ ተረድተሽ እንደምትደሰቺ ተስፋ አደርጋለሁ
    አመሰግናለሁ 😘😍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      የኔ ማር ክብር ይስጥልኝ ተባረኩልኝ ሁላችሁም በያላችሁበት ውዶችዬ 🙏♥️🙏

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 2 роки тому +7

    ኤልስዬ ከአበሻ ጎደኛ እባብ ባሳድግ ጊንጥ ባላምድ እመርጣለሁ ኤልስዬ ከአንቺ በጣም እለያለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      Mayaye ውይ ማሬ እንዴት ልብሽ ቁስል ቢል ነው 🥲ሁሉንም እርግፍ አርገሽ እንድትረሽው አርጎ ልብሽን ይፈውስሽ 🙏♥️🙏

    • @mayasura9916
      @mayasura9916 2 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 amen

    • @mayasura9916
      @mayasura9916 2 роки тому

      @@ethioelsylifestyle9486 ኤልስዬ የስነልቦና መፀሀፍ ትን ለማንበብ ሞከርኩ ችግሩ ከኔ ቢሆን ነዉ ብዬ የተፈጠርነዉ ብቻችንን ምሉእ ተደርገን ነዉ የልብ ወዳጅ እንዲኖረን አደለም የልብ ወዳጃችን ጎደኛችን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ መሆን ያለበት ሸዉ ያስፈልገኛል ከብለን ካሰብን አዎ ያስፈልገናል ግን እንደዉም ችግር ያለባቸዉ ሰዎች ናቸዉ ሰዉ የሚፈልጉቱ ኤልስዬ ይቅርታ

  • @weyniade1819
    @weyniade1819 2 роки тому +1

    ኤልሲ እኔ የምከራከርበትን ነጥብታት ነው ያነሳሽው የልጆችን ፍቅር ለሰው ልጅ የሚገባውን እንክብካቤ ለውሾች ከሚገባው በላይ መስጠትና በእግዚአብሄር አመሳል ከተፈጠረው ከሰው ልጅ ይልቅ ከእንሰሳ ጋር መወዳጀት ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ይህን ሰነ እንስሳት አይኑሩን ማለቴ ሳይሆን ውሾች በልጠውብን ለሰው ልጅ የለን ፍቅርና አክብሮት ሊያስጥሉን አይገባም ማለቴ ነው

  • @mekdeswolde2287
    @mekdeswolde2287 2 роки тому +2

    በጣም ነው የምወድሸ በብዙ ነገር ምሳሌ የምትሆኚ ነሽ ብዙ ነገርም ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 роки тому +1

    James 3 (አማ) - ያዕቆብ
    5: እንዲሁም አንደበት ደግሞ ትንሽ ብልት ሆኖ በታላላቅ ነገር ይመካል። እነሆ፥ ትንሽ እሳት እንዴት ያለ ትልቅ ጫካ ያቃጥላል።
    6: አንደበትም እሳት ነው። አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፥ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፥ በገሃነምም ይቃጠላል። ተባረኪ ይህ ምክርም ብቻ ሳይሆን የተናገርሽው የእግዚአብሔር ቃል እና ማስጠንቀቂያም ነው ተባረኪ

  • @yoditbeyene5075
    @yoditbeyene5075 2 роки тому +2

    የዛሬው ልዮ ነዉ!! ብዙ ቁም ነገር አግኝችቤታለሁ ። አመሰግናለሁ ኤልሲ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 2 роки тому +2

    ምርጥ ነሽ ኤሊሲ ሁሉንም ነገር ተረድተሽዋል ትክክል ነሽ

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 2 роки тому +4

    You are like a fresh air elsiye ❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን😃 🙏🏽

  • @onelovehabeshal7934
    @onelovehabeshal7934 2 роки тому +6

    I like your positivity..you have good vibes and good energy which comes from intelligence and positive thinking. I wish i could be like you.GBU.ግን comment memeles kenseshal.😉

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 роки тому +10

    ኤልሲዬ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ወዶ የሚቀየም ወይ ከሰው የሚርቅ እኮ የለም ግን ሲበዛስ የሰው ነገር ጭራሽ ከራሳችን እየበለጠ የቤት ስራ ሲሆንስ ?በተለይ በተለይ ስደት ላይ ሲሆን እኮ ብዙ ሆድ የሚያስብስና የሚያስከፋ ነገር ሲኖር የገዛ የሀገር ልጅ የበለጠ ቀድሞ መቶ መንገድ ከማሳየት ይልቅ የበለጠ ክፋት ይዞት ግራ ሲያጋባንስ ?እንዴት ከሰው አይራቅ ኤልሲዬ ወዶ ከስው ማንም መራቅና ብቸኛ መሆን የሚፈልግ ያለ አይመስለኝም በትክክል ኢንፎርሜሽን ያስፈልጋል ግን ደግሞ ለዛ ተብሎ አስመሳይ መሆንና ተፈጥሮን ማጣትስ ለምን አስፈለገ ቻይ ለመሆንም እኮ የግድ እራስን ማስጨነቅ ወይ አስመሳይ ሆኖ ከማንነት መውጣት ይከብዳል ፈጣሪ ከስጠን እሱን ያከበረ ስለራሱ መልካም የሆነ ለሌላውም ይሆናልና ከተቻለ አለበለዛ ጎግል ላይ ኢንፎርሜሽን ዛሬ በደንብ ይገኛል እኮ እንደመጣሁ ንፁ ንፁ ልብ ይዤ መጥቼ በገዛ የሀገሬ ልጆች በጣም በጣም አዝኜ አዝኜ ነበር በቃ ከሰላምታ ጀምሮ እስከ ስራ ፍለጋና ሀገሩን መልመድ ግን ስጠይቃቸውም ሆነ ሰላምታ ስሰጣቸው እጅግ በጣም ተቃራኒ ከመሆናቸው የተነሳ የመጣሁበትን አላማ እስከመዘንጋት ደርሼ ለምን ግን እንዲ ይሆናሉ ለምን ግን ለምን ግን እያልኩ ሰክሬ ሰክሬ ከስንት ግዜ በኃላ ወደራሴ ለመመለስ ትግል ልይ ነኝ ኤልሲ ሰው ወዶ አይደለም ከውሻም ሆነ ከሲሪጋ መሆን የፈለገው በቃ ትልቁና ዋናው ጉዳይ አስመሳይ መሆን የማይችል ሰው ለሰው ብሎ እራሱን መቀየር ላይችል ይችላል ስንት ከጦጣ የባሱ አሉ እኔ እንደነሱ ለመሆን ምን አስጨነቀኝ ስንሰደድ እኮ ፈጣሪን እንጂ ሰውን አይተን አይደለም እኔ በበኩሌ ሀገሬ ላይ እጅግ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው እነሱም እንደዛው የሆኑ ብዙዎች አሉ እዚ የውጪው አለም ላይ ግን ፈተና ፈተና የሆኑብኝ ምናልባትም የሆንኩባቸውም አሉ ለምን ምንም ምክንያት የለም በቃ ልቀርባቸው ፈልጌ ስለሀገሩ ስለአኗኗሩም ኢንፎርሜሽን ፍለጋ ያላስከፈሉኝ መስዋትነት የለም ጭራሽ የሀገር ልጅ እንዲ ከሆነ የሌላው የማላውቀው እንዴት ይሆን ብዬ ፈርቼ ሁሉ ነበር ከራሴ ይሆናል ሁሉም ብዬ እነሱንም ለመምሰል ሞክሬም ነበር ያልተፈጠርኩበትን ግን እንዴት ልቻልበት ሀሜት ጠላቴ ነው መስረቅም እንደዛው አረ ስንት አለ ስራ ካስገቡሽ ሲሰርቁ ተባባሪ ካልሆንሽ ጠላት ነሽ ሲያሙ አብረሽ እውነት ነው ካላልሽም ጠላት ታዲያ የምትጠይቂያትን የምትነግርሽ ሲሪ አትሻልም ?ለማንኛውም ሁሉም ሰው ይለያያል እኔ እያስመሰልኩ ከምኖር ወደ ፈጣሪዬ እጄን ዘርግቼ ሁሌም መልስ አገኛለሁ በሰው ተከብቤ የሰው ረሀብ ነበረብኝ ያን ደግሞ ከፈጣሪ በላይ ክፍተቴን የሞላልኝ እንደሌለ ነው የተረዳሁት ባህር ውስጥ ቆም ሰው እንዴት ውሀ ይጠማል ብዬ እራሴን እጠይቅ ነበር ዛሬ እግዚአብሄር ይመስገን ከማንም በላይ እሱ ጋደኛዬ መሪዬ የኢንፎርሜሽኔም ምንጭ እሱ ነው

    • @Feriha_de
      @Feriha_de 2 роки тому

      እኔም እንዳችው ተሸውጄ ነበር

    • @medihabeshawit8582
      @medihabeshawit8582 2 роки тому

      በጣም ትክክል ሰው ወዶ ብቸኝነት አይመርጥም የልቤን ነው የተናገርሽው🙏

  • @hesresistsxy6333
    @hesresistsxy6333 2 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ በቅድሚያ የእኔን ነገር ወጥተሽ ተናገርሽ እንደ ጓደኛ እንደ ዘመድ ቀረቢቸው የሚቀረኝ ነገር የለም በስተመጨረሻ ለልጄ ትምህርት እንዳታገኝ በጣም ተመቃኙ በነፃ ለሚገኝ እድል በተጨማሪም በቅንነት በማወራው ሰለገዛ ህይወቴ ቀኑ በዛውም ጠሉኝ አሰተማሪ ነሽ ይቅር ብያቸዋለሁ በአንቺ ቪድዮ የተነሳ

  • @akelisiyangusi8802
    @akelisiyangusi8802 2 роки тому +1

    ኤልሲዬ ግሩም ርእስ ነው ያነሳሽው! እናመሠግናለን! አስተዋይ ልቦና, ሰሚ ጆሮ; ቅን አንደበትን ያድለን አሜን! ከ ባል ቤተሰቦች (አማች) ጋር ስላለ የአቀራረብ ሁኔታ ከ ልምድሽ ተነስተሽ እባክሽ ፕሮግራም ስሪልን?

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +3

    ወይ ጎደኛ እንኮን ጎደኛ ኖሮኚ ወሪ ላወራ ልተች ቀርቶ ካገሪ ከወጣሁ በሆላ ጎደኛ የምለው 🤔ምናልባት ስራዬ እና በስራ አካባቢ ዙሪያ የምለው ይሆናል ጎደኛዬ ! 🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊

  • @affymyoutube8869
    @affymyoutube8869 2 роки тому +2

    ማአሻአላህ ምርጥ ሰው ምርጥ ምክር አላህ ይባርክሽ::

  • @rahwagebreselassie7017
    @rahwagebreselassie7017 Рік тому +1

    እኔም ኣዲስ የቅርብ ሰው ወይም ጓደኛ ኣልይዝም ብዬ ወስኛለሁ፡ ግን እንዳልሽው ሚስጥርህን በሆድህ ይዘህ የማይመለከትህን ከመጠየቅ ተቆጥበህ፡ ርቀትህን ጠብቀህ መቀራረብ ነው፡ ያው ከሰው ጋር እየኖርክ መተዋወቁ ግድ ስለሆነ፡ እንጂ ሁሉም ሰው ወሬ ባቀባበል ብቻ ሆኗል ስራው፡ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የተናገርሽው፡ እግዚያብሄር ይስጥሽ

  • @helenkitchen3819
    @helenkitchen3819 2 роки тому +4

    ውድነገር አይገልፅሸም እግዚአብሔር ይባርክሸ እውቀትሸ ይብዛ ሰልጡን ነሸ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 роки тому +6

    በተለይ በሰው ሐገር ትልቁ ችግር ትክክለኛ ጓደኛ ማግኘት ነው::

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 роки тому +3

    ኤልስዬ ጌታ ይባርክሽበልቤ ውስጥ ያለውን ነው የተናገርሽው

  • @hiwe569
    @hiwe569 2 роки тому

    እውነት ነው ከሰው በላይ እንስሳ ምታስበልጡ ሰዎች እረፉ 🙄 እንስሶች ይደነቃሉ እንጂ አይፈቀሩም እግዚአብሔር እንድንደነቅባቸው ነው የፈጠረልን ጭማሪ እንጂ 🤔 ምንም በአምሳሉ ከሰራው ሰው ከሚባል ፍጡር በዚህች ምድር የሚበልጥ የለም (ሰው በፈጣሪው አምሳል የተሰራ ክብር ድንቅ ፍጡር ነው ❤) ቅድሚያ ለሰው🙏❤

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 2 роки тому +5

    አይ አንቺ ቅመም! እንዴት ሰነበትሽ?
    (ጥልል ) ማድረግ ያልሻት ቃል
    ተመችታኛለች! like!!!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      Zaharaye ማጥለል ስትለምጅ መከፋት ታቆሚያለሽ 🤩♥️🙏

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 2 роки тому +2

    Aber elsiye teru Neger new 👌 ቪዲዬሽን ግን ባላለቀ እያልኩ ነው እማየው ግን ደሞ ቶሎ ያልቅብኛል 😔❤️❤️❤️

  • @fatishow4466
    @fatishow4466 2 роки тому +2

    fatare edet argo new gen yefetereesh woow masha allah hullu negersh adeloshal shi amet nurelen bezu neger kanch tamrelew thank you my sister😍💚💚

  • @ifnankiya1447
    @ifnankiya1447 2 роки тому +1

    ስለ ሰው ያልሽው በጣጣጣም ልክ ነው... ጓደኛ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ ይባላል... የሰለጠኑ ሰዎች discuss ideas not people

  • @jesusislord6649
    @jesusislord6649 2 роки тому +6

    እሱ መርቆ ካልሰጠ ችግር ነው
    አብዛኛው ለጥቅም ነው የሚቀርቡት

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 2 роки тому +2

    ኤልሰዬ ተባረኪ በጣም መልካም ምክር ነው!!

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 2 роки тому +4

    በጣም ነዉ ምትመቺኝ የማየዉን movi ዘግቼ ነዉ የ ሰማሁሽ

  • @menejat9904
    @menejat9904 2 роки тому +3

    100%ትክክል እና እዉነተት😍😍

  • @amarecht3464
    @amarecht3464 2 роки тому +3

    ተባረክ!!❤️ what an amazing thought. I felt that you spoke on behalf of me. Thank you!

  • @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ

    ኣንቺ ጀግና ሴት አንደበተ ርቱእ በጣም እናመሰግናለን 🥰🙏

  • @lemudave8622
    @lemudave8622 Рік тому +3

    ኤልሲዬ በጣም ልክ ነሽ... ግን ሰው የሆነ ነገር ካለኝ የተባልኩበትን ምክንያት እንኳ አልጠይቅም ያንን ሰው block አድርጌ መተው ነው

  • @zeritugodblessyou7289
    @zeritugodblessyou7289 Рік тому +1

    ሁሉም የምታስተምሪው ት/ት በጣም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 роки тому

    ኤልሲዬ ዛሬ ለሰው እንደዚህ ብዬ ስነግር ነበር ሃሜት በራስ ያለመተማመን ውጤት ነው የሌላ ሰው ህይወት ስኬት ስናይ ሊበልጠኝ ነው በማለት በፍርሃት የሚመጣ ነው ሌላ ሃሜት ምቀኝነት ነው ራስን በስራ መቀየር ሲቻል ሰውን ለመጣል መድከም ነው ሃሜተኞች እባካችሁን በአስተሳሰብ ተቀየሩ ተፀየፉት አሳፉሪ ነገር ነው

  • @yeshiaregtsegaye4597
    @yeshiaregtsegaye4597 2 роки тому +3

    ሰላም ኤልሲ የሚገርም እርዕሰ ነወረ ያነሣሽው በእኔ የደረሰ ነገር ልንገርሽ ያለሁት በስደት ነው ጓደኛ ብዬ የሚይዛቸው ሁሉ ለጥቅም ነው የሚቀርብኝ የሆነ ነገር ሲፈልጎ ብቻ እየቀረብኩ ሣይ ያው ናቸው ውዴ ማሬ አቢብቲ እያሉ ብቻ መጠቀሚያ ነው የሚያረጉ ናቸው የሚገጥሙኝ እና አሁን ከጓደኛ እርቄ ድንግል ማርያምን ከነልጆ ጓደኛ ም እናትም ሁለ ነገሬ እሷ ናት ከጓደኛ እርቄአለሁ

  • @sur3432
    @sur3432 2 роки тому

    ትክክል ነሽ ማንነትን የሚያቅ ጓደኛ በተለይ እንዳልሽው አብሮ አደግ ወሳኝ ነገር ነው

  • @nandan6150
    @nandan6150 2 роки тому +3

    Thanks for sharing, I agree with you its good to be positive but, we also have to be mindful of our associates bc simply being nice is not gone solve the problem with a toxic person, respect is earned not given so we simply have to choose a positive circle rather than pretending 😉

  • @marry6186
    @marry6186 2 роки тому +1

    ልክነሽ የኔ ኤልስየ ፈጣሪ ዘፍጥረት ላይ ፍጥረትን ሲፈጥር በየወገኑ ነው ሰው ከእንሰሳ እኩል ወደን ለውሻ የሰውን ፍቅር ከተካን ስተት ነው እኝም ፕርፌክት አደለንም የሆነ ደካማጎን አለን ተቻችለን ነው

  • @zoomprise
    @zoomprise 2 роки тому

    ትክክል ነሽ ትልቅ ሠው ትልቅ ነገር አለው ይባላል ትልቅ ነሽ ቁም ነገር ብያሻለው

  • @emebetamare1654
    @emebetamare1654 2 роки тому +3

    የኔ ማር ተባረኪ ፀጋሽ ይብዛ

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 2 роки тому +2

    አንደበትሽ እኮ የምር ዉስጤ ነዉ

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 2 роки тому

    ኤልሲ ቆንጆ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው የመከርሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 2 роки тому +1

    የኔ ሴት ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ በጣም ነው የምወድሽ የሴሪን ነገርማ ተይው ሰውን አበላሸ😂

  • @edrakonjo2260
    @edrakonjo2260 2 роки тому +6

    ጎደኛ እፍልጋለው ግን እንዴት ማግኝት እንዳለብኝ አላቅም 😏 almost 7 years no friends 😤 I only know people but I don’t have close friends

    • @kiyayemaryamlij3585
      @kiyayemaryamlij3585 2 роки тому

      me to 5 years 🙄 really

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr Рік тому

      የለም አትልፊ በተንኮላቸው ሰርፕራይዝ ያደርጉሻል ልብሽን አትስጪ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 роки тому +1

    አልሰዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሁልግዜም ምክርሽ ይመቸኛል ኑሪልኝ

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 2 роки тому +3

    You're the definition of exemplar & awesome Momma💞💞💞Keep Shinning Yene Mar.

  • @nigisthabte3285
    @nigisthabte3285 2 роки тому

    Thank you ኤልሲ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ! ኤልሲ please ለክረምት የሚሆን አለባበስ ዝነጣ ስሪልኝ

  • @edentsegay5948
    @edentsegay5948 2 роки тому +1

    Elsi you are a very wise lady. One think that I can add on that I have a friend that I know for 22 years and we love dearly but then when I came to Sweden I struggled to find a friend like her but now I change my way of thinking and accept the difference. So we have to stop having any expect.

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 2 роки тому +2

    ኤልስዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ ኤልሲዬ አትጥፊብኝ❤️❤️ እሰማ እና እመጣለሁ መሬት የማትወድቀውን ምክርሽን 🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 роки тому +1

      ሳርዬ ማሬ ክብር ይስጥልኝ እሺ በርችልን 🙏♥️🙏