አል-በቀራህ | (ክፍል-15) {አያ 106-110} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024
  • ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።
    በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።
    በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።
    አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።
    ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።
    ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
    ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
    ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።
    "ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
    ©ሱና መልቲሚዲያ
    #ተፍሲር #Tefsir #Al_Baqarah #አል_በቀራህ

КОМЕНТАРІ • 82

  • @AliAbduselam-q7h
    @AliAbduselam-q7h Рік тому +1

    I LOVE IT

  • @OmarAhmed-nr2bc
    @OmarAhmed-nr2bc 4 роки тому +1

    ጀዛኸላህ ኸይር ውስታዝ ኣሁበህ ፍላህ

  • @kubrahassan6804
    @kubrahassan6804 4 роки тому +2

    የህፈዝኩመአሏህ ሸክና

  • @hmohammed1
    @hmohammed1 2 роки тому

    JZK le Allah biye ewedutalehu Allah edmena tena yestut InshaAllah

  • @sharaalter8783
    @sharaalter8783 4 роки тому

    ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 4 роки тому

    ያአይኒ ያሙአሊሚ አላህ ይጠብቅልኝ

  • @mohammedhussen283
    @mohammedhussen283 4 роки тому

    Jazakallha kiyer yaa sheikh

  • @rabiaeshetu1997
    @rabiaeshetu1997 4 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሼህ

  • @murshidahussen2988
    @murshidahussen2988 4 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀሚአን

  • @ከዜቢትአህመድአላማየቁረአ

    Masha Allah جزاك لله خيرا

  • @የለሚዋ
    @የለሚዋ 4 роки тому

    jazekum allah hayer erjime edime ene tene yisatawat yashake

  • @ameriyan7189
    @ameriyan7189 4 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ እታዙና

  • @shalemuseid7082
    @shalemuseid7082 4 роки тому +3

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥዎት !!

  • @HayatHayat-rj8sg
    @HayatHayat-rj8sg 4 роки тому

    Jezakallah keyiren sheh

  • @meryemseyid8221
    @meryemseyid8221 4 роки тому

    ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ 3 роки тому

    ጀዛከአላሁ ኸይረን

  • @abdulazizsherif7530
    @abdulazizsherif7530 3 роки тому

    جزاكم الله خير

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ

    Jezakuma Alaah Kayeer Usataz Isakawun Yeet Nabaraku

  • @leylaleyla5064
    @leylaleyla5064 4 роки тому +2

    ያሼህ እድሜና ጤና ይወፍቆት ግን ቶሎቶሎ ልቀቁ በጣም ይቆያል

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅህ የሼክ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 роки тому +8

    እናንተም የእኛ እኛም የእናንተ ነን ኡለማወቻችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ያረብ

    • @shalemuseid7082
      @shalemuseid7082 4 роки тому +2

      አላህ ረጅም እድሜ ይስጥዎት!እንሽአላህ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 роки тому +3

    አህለን ውዱ ሸኻችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ሰላም መጡ ረጂም እድሜና ክብር ለአሊሞች እና ለወላጆች አብዝቶ ይስጥልን
    ማሻ አላህ ዛሬ ተመልካች በርከት ብለዋል በርቱ አይዞን

    • @zeharaseid6775
      @zeharaseid6775 4 роки тому +1

      አየሁሽ የኔዋ

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 роки тому

      @@zeharaseid6775
      ሁሌም እኔን እንዳየሽ ነው አንቺ ጉድ

    • @zeharaseid6775
      @zeharaseid6775 4 роки тому +1

      @@ቢንትሁሴንወሎየዋ ክክክክክክ ፍቅር ነው አትፍረጅብኝ

  • @zdhabesha3535
    @zdhabesha3535 4 роки тому +1

    እድሜያችሁን ያርዚምልን ያረብ

  • @ጊዜህይወትነው
    @ጊዜህይወትነው 4 роки тому

    አላህ ያቆይዎት

  • @makamakya5851
    @makamakya5851 4 роки тому +3

    ሼህ ይጠወል ኡምረክ ጀዘከለ ኸይር አንደትበተችዉ ጠፈጨ ነዉ

  • @neza6422
    @neza6422 2 роки тому

    ያረብ አሚን

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ9ጠ

    😘😘😘ጀዛኩሙላህ

  • @imranhawi8562
    @imranhawi8562 4 роки тому

    As wr wb J/W
    Yikrta mastawokiya music baynorow betam turu new jzk

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 роки тому +5

    የጀመዓ ሼር በመድረግ ለልሰሙት እነሰማ ሰዎቻችን በማይጠቅመቸው ጊዜየቸውን እየጠፉ ነው ይህን ይመሩ በያ ጉሩፑ በፌስቡክም ሊንኩን በመፖሰት ወደ ኸይር እንጠረቸው ሊንኩን አሰረጩ ደሞ ቻናሉ የሼሀችን ነው ከዚህ በፊት ስነገሩ ሰምቸለው በዚሁ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 роки тому +14

    ሸር ላይክ ስብስክራይት ኮመንት እያደረግን ላልሰሙት እናሰማ

    • @ፋፊየሀላባዋ
      @ፋፊየሀላባዋ 4 роки тому +4

      እኔ በያ ፌስቡኩ በያ ኮሜቱ ሼር እየደረኩ ነው ሰብስክራይብ እድየደርጉ ሁለችንም ግደተችን እንዎጣ ወላህ በጣም የሰዝናል በተረ ወር ጊዜየችን እየሰለፍን ነው የምጠቅማንን አያሰመን አይደለም

    • @rebubintbilal4678
      @rebubintbilal4678 4 роки тому

      ያጀማ ክፍል 14አላገኘሁትም ሊንኩን ላኩልኝ

    • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
      @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 роки тому +2

      @@rebubintbilal4678 ራቡ አለ ማር ፈለጊው ወደ ቻናሉ ሂደሽ

    • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
      @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 роки тому +1

      @@rebubintbilal4678 ይኸው
      ua-cam.com/video/7Msk0r0IrPA/v-deo.html

    • @rebubintbilal4678
      @rebubintbilal4678 4 роки тому

      @@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ video አይሰራም እኔጋር ብቻ ነው እስቲ ሞክረሽ ንገሪኝ ውዴ

  • @madinaadem5015
    @madinaadem5015 4 роки тому

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ያሸይኽ. አላህ ረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጠወት

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ

    እረጅምእድሜእና. ጤናለኡለሞቻችን. አላህበያላችሁበት. በሰፊጥበቃውይጠብቃችሁ. ሰለሏህ. አለሂ. ወሰላም

  • @Aishakebede
    @Aishakebede 4 роки тому

    ውዶቸ ስላገኞሆችው ደስስስስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ. ጀዛኩም አላህ ኸይር.

  • @ሪምስደተኛዋ-ቈ2ለ
    @ሪምስደተኛዋ-ቈ2ለ 4 роки тому

    ማሻ አላህ ኡስታዜ በ ሌላ ሚድያ እየተከታተልኩ ሱረቱል ኢምራን ክፍል 13 ደርሸ ሲያቋርጡት ተናድጀ ነበር በዚህ እንዳዲስ ተጀመረ አልሀምዱ ሊላህ አታቋርጡት ከርሶ ብዙ ነገር ተምሬያለዉ ጀዛከሏህ

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 4 роки тому +2

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀዛ አላህ በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን ቅኑን መንገድ ይምራን ወላሂ ሲቆይ እየናፈቀኝ ነው አታዘግዩት እንደው ቅዳሜ ሰኞ እና ሮብ ይሁን

  • @rebubintbilal4678
    @rebubintbilal4678 4 роки тому

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @abdullahgedala9045
    @abdullahgedala9045 4 роки тому

    Rabbiin umrii barakaa dheertuu isinii Haa kennu . hamma rabbiin nuu laaffiseen olamaaii keenna haa hordofnuu

  • @selwayassin9209
    @selwayassin9209 4 роки тому

    Jazakallah ustazana

  • @zinetmohammed7480
    @zinetmohammed7480 4 роки тому

    جزاكم الله خير يا شيخنا

  • @ሙሀመድሰይድአቡአዩብ

    ዪት ነበርኩኝ ክፍል 15 እስኪደርስ ያረብ ኦለሞቻችንን አተ ጠብቅልን

    • @bedriaen2491
      @bedriaen2491 4 роки тому +1

      ኣብሽር ትደርሻለሽ ሱና ሚድያው ፕሮፋይሉን ንኪው የተወሰኑት ታገኛቸዋለሽ.

    • @bedriaen2491
      @bedriaen2491 4 роки тому +1

      ኢንሻ አሏህ

    • @rebubintbilal4678
      @rebubintbilal4678 4 роки тому +1

      ትደርሻለሽ ውዴ ከፋቲሃ ጀምረሽ ተከታተይ በደምብ እንዲገባሽ

    • @ሙሀመድሰይድአቡአዩብ
      @ሙሀመድሰይድአቡአዩብ 4 роки тому +1

      @@rebubintbilal4678 እሽ ማር

    • @ፋፊየሀላባዋ
      @ፋፊየሀላባዋ 4 роки тому +2

      በተከተታይ ለመከተታል (አል በቃረህ) ብለሽ ሰርች አርጉ ሁሉንም የማጠልሻል

  • @abdulhamiimkamaal1593
    @abdulhamiimkamaal1593 6 місяців тому +1

    ❤جزاكم الله خيرا يا شيخنا الفاضل هل يوجد عندكم برنامج المباشرة احببت درسكم أتابعكم أفيدونى أفادكم الله❤

  • @ابوعمارطاهرعبدومحمد

    Asselamu alaykum mashaallah Ustaz Allh yitebiqot

  • @zdhabesha3535
    @zdhabesha3535 4 роки тому

    አህለን

  • @samerasaidi5284
    @samerasaidi5284 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @mustephasiraj4121
    @mustephasiraj4121 4 роки тому +1

    i really love this sheikh♥ and uploaders please avoid any psalm or nashid in tafsir. thanks and keep sharing us

    • @mahisol5130
      @mahisol5130 4 роки тому

      ብዙ ጊዜ አልናቸው እሺ አይሉም

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    🌹💖❤👍

  • @كونفيكن-ذ7د
    @كونفيكن-ذ7د 4 роки тому +3

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ ሸይኹና
    ክፍል 14 የለም እሳ ከቻላችሁ ብትለቁልን ባረከላሁ ፊኩም

  • @rebubintbilal4678
    @rebubintbilal4678 4 роки тому +2

    14video አይሰራም አሥተካክሉልን ያጀማአ

  • @abdulkadermusa5524
    @abdulkadermusa5524 4 роки тому +2

    ክፍል14 ብሎክ ይላል እባካቹህ እንደአዲስ ፖስት አድርጉት አልሰማሁትም

  • @rebubintbilal4678
    @rebubintbilal4678 4 роки тому +1

    ያጀማ ክፍል 14አላገኘሁትም ሊንኩን ላኩልኝ

  • @jameelaja883
    @jameelaja883 4 роки тому +1

    Telegram lemin atjmrum

  • @hayatahmed196
    @hayatahmed196 4 роки тому

    ክፍል 14አይሰራም

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 роки тому

    ክፍል 14 የያቹ ሊንኩን ስጡኝ ለጋኛው አልቸልኩም

    • @leylaleyla5064
      @leylaleyla5064 4 роки тому

      ከአንድ አስከ አስራራት ፋቲሃም ጭምር ከታች አለ

  • @jemalmohammed8853
    @jemalmohammed8853 4 роки тому

    14 kutir lemin tefa?

  • @ابوعمارطاهرعبدومحمد

    ሱናዎች ለምታደርጉት ጥረት ጀዝኩሙላህ እያልኩ ፤ ከሸሁ ድምጽ ጀርባ ቀጠን ያለች የሙዚቃ መሳሪያ ድምጽ ይሰማኛል ልበል ? ወይንስ ከጆሮዬ ነው ? ምናልባትም ከሆነ አስፈላጊ መስሎ አይታየኝም ፤ ሸህዬው አጃቢ አያስፈልጋቸውም ፤ ድምጻቸው እራሱ የማንኛውንም የሙዙቃ መሳሪያ ድምጽ ያስንቃል ፤ አላሁ አዕለም !

  • @اللهملكلحمد
    @اللهملكلحمد 3 роки тому

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሸይኹና

  • @sadaseid8853
    @sadaseid8853 4 роки тому

    ጃዛኩም
    الله خيرن شخن

  • @imranhawi8562
    @imranhawi8562 4 роки тому

    As wr wb J/W
    Yikrta mastawokiya music baynorow betam turu new jzk