“ማጥቃት ከፈለግን እስከ ጥግ እናጠቃለን..!” |“ጦራችንን ቀይ ባህር ማስፈር ግዴታ ነው.! | የደህንነቱ አለቃ አስደነገጧቸው..!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / shegertimesmedia
    Telegram ➲ t.me/SHEGRTIME...
    Facebook ➲ / shegertimesmedia
    #ethiopianhistory
    #bestethiopianorthodoxmezmur
    #ethiopianculture
    #mezmurprotestant
    #oldethiopianmusic
    #ethiopiannewsong
    #ethiopianmezmurnew
    #ethiopianstory
    #factsaboutethiopia
    #ethiopiaplacestovisit
    #ethiopianorthodoxmezmurplaylist
    #ethiopianjokes

КОМЕНТАРІ • 34

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 6 днів тому +2

    የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 6 днів тому +1

    የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው። እንኮራባቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹

  • @Kamil-m1d
    @Kamil-m1d 7 днів тому +3

    እናጠቃለን ። ተባብረን የእትዮጵያን ጠላት እንደመስሳለን

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 6 днів тому +1

    Ethiopian military are heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹

  • @biskut6932
    @biskut6932 7 днів тому +2

    ጀግንነት እንደሆን ያባቶቻችን ነው ድል ማድረግ የኛ ነው

  • @TadesseGashu-wx2mr
    @TadesseGashu-wx2mr 7 днів тому +4

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ።ሴረኞች አርፋችሁ ተቀመጡ። እኛው በህይወት እያለን ግብጽ አንዲት ጠጠር ብትወረውር የመልስ ምታችን በሂሳብ ሥሌት የሚሰላ ሣይሆን ኢትዮጵያውያንን ዳግም ልደቷን ሁሉም ዓለም የሚዘክርበትን ቀን በደማቅ ቀለም እና ዘመን የማይሽረውን ጠባሳ በታሪክ መዝገብ ላይ ከትበው እንዲማሩበት ጠላቶቻችንን እናሳያቸዋለን ። ድል ለመከላከያ ሃይላችን !! ማንም ወሬኛ ስለመከላከያ ማውራት ማንዃስስ እጅግ ነውር መሆኑን ማወቅ አለበት። የአገር መከላከያ የማንነታችን ቀይመሥመራችን መሆን አለበት። ማንም ቡቱቶ ፖለቲከኛ ነኝ የሚል ጅል ሁሉ እየተነሳ ውድ ህይወቱን የሚከፍለውን የቁርጥ ቀን ሚሊቴሪ ማንዃስስ ራስን ማዋረድ መሆኑን አውቆ ለራሱ እንደሚጨነቅ ለመከላከያም ክብር መሥጠት አለብን።

  • @naamanamaziah
    @naamanamaziah 2 дні тому

    The right decision.

  • @MuhamednurSeid-vp2xh
    @MuhamednurSeid-vp2xh 7 днів тому +2

    አማራ ክልል ላይ ያለው የወቅታዊ አዋጂ ግዜው አልቋል ይሁን እና እራሡን የአማራ ነፃ አውጭ ብሎ የሚጠራው ፋኖ የሚባል ህገወጥ ታጣቂ ትጥቁን ካላወረደ አዋጁ ከበፊቱ በበለጠ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል። በአማራው መሀበረሠብ ውሥጥ የምኖር የክልሉ ተወላጂ ወጣት እደመሆኔ ክልላችን ከሰአት ገደብ አዋጂ ነፃ ብትሆን ደሥ ይለኛል ነገር ግን ወቅታዋ አዋጁ የገደባቸው የሠአት ገደብ የክልሉን ህዝብ ሠላማዊ እንቅሥቃሤ ለማሥጠበቅ ያለመ እንጂ ህዝቦችን ለማፈን ያለመ እዳልሆነ ሁሉም ሠው ሊረዳው ይገባል የፋኖ የውሥጥ ሤል የሚባሉ ትጥቅ ያልታጠቁ በክልሉ ህዝብ ውሥጥ ተቀላቅለው የሚኖሩ ጆሮ ጠቢወች አሉ የክልላችንን ህዝብ ሠላም በማወክ ችግሮችን በማባባሥ እረገድ የፋኖ የውሥጥ ሤሎች ትጥቅ ይዞ ጫካ ውሥጥ ከመሸገው ህገወጥ ታጣቂ በላይ ትልቁን ሚና ይጫወታሉ በግልም ይሁን በመንግሥት ድርጂት ተቀጥረው የሚሠሩ ሠራቸውን በትጋት እሚሠሩ ሀላፊነታቸውን በአግባብ የሚወጡ ግለሠቦቦችን በግል አለመግባብትም ወይም ህግን ፍትህን በማሥፈን ሂደት የሚወሠኑ የዳኛ ውሳኔወች ያለአግባብ የራሣቸው ለማድረግ ያሠቡትን የግል ጥቅም ነክቶብናል ብለው ያሠቡትን ግለሠብ እና ህግ በማሥከበር ሂደት ህገወጥ ሥራቸውን በማጋለጥ ሀለፊነቱን በአግባቡ የተወጣ ባለድርሻ አካል ብሎም ታታሪ እና ለህዝቡ ሠላም እና መረጋጋት የሚደክሙ ባለሥልጣናትን በክልላችን ውሥጥ ለተሠማራ ፋኖ ለሚባሉ ህገወጥ ታጣቂወች ዋና እደዋና ጥላት አድረገው በማቅረብ መውጫ መግቢያቸውን ተከታትለው በማጥናት ጥቃት የሚደርሥባቸው ግለሠቦች ችግር ይገጥመናል ብለው ባለሠቡበትና በተዘናጉበት ሠአት ህገወጥ ታጣቂወቹ ጥቃት እዲያደርጉባቸው ሠፊ እድል ይፈጥራሉ ይህ አይነት ድርጊት ለክልላችን ህዝብም ለተጠቂ ግለሠብ ቤተሠቦች ትልቅ ሀዘን እና የኢኮኖሚ መዋዠቅ ከማሥከተሉ በላይ በመሀበረሠቡም በመንግሥት ሀላፊነት ላይ ባሉ ግለሠቦችም የኔም ተራ ደርሷል የሚያሥብል ሥጋትን ይፈጥራ ከዚህ ከፍ ሢል የፀጥታ ሀይል መሣሣት እና መሠል ተያያዚነት ያላቸው ችግሮች በሚታይባቸው ቀበሌ እና ወረዳወችን በማጥናት የህገወጥ የጥቃት ኢላማ ውሥጥ ያሥገባሉ በክልሉ የፀጥታ ማሥከበር ሙያ ተሠማርተው እደዚሁ የሚገኙ የፀጥታ ሀይሎችን ክፍተት መረጃ አጠናቅሮ በማድረሥ ፋኖ የሚባለው ህገወጥ ታጣቂ በፀጥታ አሥከባሪወቹ ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት እዲያደርሥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ ይህ ሁሉ የህገወጥ ታጣቂወች ዘግናኝ ድርጊት እዲፈፀም ትልቁን ሚና የሚጫወቱት በውሥጣችን ያሉ ማንነታቸው በግልፅ ባልታወቁ ሠወች የጥፋት ተልእኮ የሚደርሥ ነው እነዚህ ግለሠቦች ማንነታቸው ተጣርቶ እሥኪደረሥበትና አሠቃቂና ህገወጥ የሆነው በፋኖ ታጣቂ የሚደርሡ ሞት እና አፈና እሥከሚያከትምላቸው ድረሥ በክልላችን ላይ የተጣለው የመንግሥት የሠአት ገደብ እና ወቅታዊ አዋጂ ለክልሏ ሰላምና ደህንነት በትጋት ከሚንቀሣቀሱ የፀጥታ ሀይል ትጋት ጋር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 7 днів тому +2

    እንዲህ አይነት ልበ ሙሉ ጀግና ነው በአሁኑ ጊዜ የሚያስፈልገን መልፈስፈስ አያስፈልግም ከመሪያችን ከአብቹ ጎን ተሰልፈን ማንነታችንን እንደ ካራማራውና ጉንደት ደግመን ማሳየት አለብን ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ።

  • @MenuAbasKasim
    @MenuAbasKasim 4 дні тому

    yes

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 6 днів тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 7 днів тому

    አይይይይይይ
    ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ በላቸው
    ጀግና ጀግና ለመጫወት ነው
    ፋኖ ብትንትናቸውን፡ሊያወጣቸው ትንሽ ነው የቀራቸው

    • @amsaleworku139
      @amsaleworku139 6 днів тому +1

      አንተ ሽፍታ ነህ አንተ የዲያብሎስ ልጅ ነህ እንደ አባቱ ታስባለህ ዘረኛ መሃይም

  • @SeifehselassieAman
    @SeifehselassieAman 5 днів тому

    እርሶ እንዳሉት ነው የሚሆነዉ እኛ ኢትዮጲያዊያን ነን አንዳችንም በሀገራችን የመጣን እንደለመደዉ ይቀምሳል

  • @user-nj9bi9li1n
    @user-nj9bi9li1n 4 дні тому

    ሪድዋን ጀግና

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 5 днів тому

    ሀይ ሀይ ሀይ አሥታጥቄ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂🎉

  • @MasreKing-rx6nw
    @MasreKing-rx6nw 6 днів тому

    Sheger time welkayt ye man new?

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 7 днів тому +1

    ጉራ አልበዛም እዋእ እንተዋወቃለን😂😂😂

  • @MohamedMehadi
    @MohamedMehadi 7 днів тому

    Somalia will have a never seen navy power very soon belive me inshaalhaa

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 5 днів тому +1

    አይ አንቺ ሐገን ጋኖች አቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ አንደተባለው እነሬድዋን ሁሴን ፈላጭ ቆራጭ የሆኑበት ዘመን ላይ ደረስን ማለት ነው አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል ተብሎ የለ፣፣፣

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 6 днів тому

    Gura becha yemelush besem gebaya baliwetash

  • @ሁኮእብ
    @ሁኮእብ 7 днів тому

    ግድነዉ

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 7 днів тому +3

    ለመጣው ለሄደው ሁሉ የሚያጎበድደው ረድዋን ሁሴን😂😂😂

  • @NasirSulyan
    @NasirSulyan 7 днів тому

    ቀድመህ አሰዋንን ግድብ ምቱና የማትሠራውን አሣይመንት ሥጧት

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 7 днів тому

    ጀነራል ሆነ😂

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 7 днів тому

    ጋሽ አያልቅበት ዕድሜዎን ሁሉ በማውራት መሞተዎ እኮ ነው።

  • @meretwork
    @meretwork 7 днів тому

    manem ayetalelelacheum Amharan lemefeget yemeteserut new ledenberma kehon sudanem wera lemen zem alaheu abiy merzu welega yetenagerewn semetenal eroro yemibale hager letemeseretu behager laye lela hager ataferum ? beka hulum tnkole chersachual egnam neqetenal Addis Abeba ategebam letebalew Amhara hager yelewem eziyaw

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi 7 днів тому +1

    የድሬይ መንግስ ለናተ ተከፈይ የሚዳያ ሰራወት ለአዳንች ንገራት

  • @eyosiasdessalegn3019
    @eyosiasdessalegn3019 7 днів тому +2

    አሁንማ ኒዩክልየርም አለን እያላችሁ ነው፣ እናንተ በስልጣን ጥም ህዝቡን አስጨርሱ።

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 4 дні тому

    Turinafa Mefkere Amelchue Nuna Keybahere Lemwsede Welkame Belfelfe Aydeleme Nana Mokerenen Wagahene Agintehe Temlsalehe Bebaherachene Ena Ertrawiyane Kelde Anwekeme Baherachene Demachene Nowe Mefokere Amlachue Nowe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NikodimosAbraham-s5q
    @NikodimosAbraham-s5q 7 днів тому

    ኪኪኪኪኪ ጀነራል ከተማረክ መመለሻ የለህም አንተ አህያ

  • @አለልኝማዕረጎ706
    @አለልኝማዕረጎ706 7 днів тому

    ማነው ትንኮሳ መጀመሪያ የፈጠረው?

  • @dawittadese
    @dawittadese 7 днів тому

    Kuribet....ante hedeh mitiwaga timeslaleh wenber lay Kuch bileh sitikeded...ye deha leji eyascheresk

  • @hussensekoduba
    @hussensekoduba 7 днів тому

    ባለፎው ከሶማሌ-ላንድ የተደረገው ህገ-ወጥ የወደብ ስምምነት የት ደረሰ:- ዛሬ ላይ ለነ ግብፅ ፍሽታ በመሆን ከሶማሌ መንግስት ጋር ወታደራዊ ስምምነት በመፈፀም ለሀገራችን የዴህንነት ሥጋት እስከመሆን እንዲትደርስ ያደረጋቹህ እናንተ ከሶማሌ ላንድ ክልላዊ አስተዳደር ጋር የፈፀመቹሁት የወደብ ስምምነት ያመጣብን ጣጣ ነው ፤ ሌላው ሀገሪቱን በእርስበርስ ጦርነትና በእናንተው የአየርና የምድር ላይ ድብደባ ካደቀቃቹሁ ቡሃላ ማን ጠላትን ይመክታል ??