"እስራኤል የግብጽ ጠላት ናት" አልሲሲ _ አሳሳቢው የኢራን የኑክሌር ጉዳይ! _የትራምፕ የማዕቀብ ናዳ በኢራን ላይ! |NBC አለም-አቀፍ
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#donaldtrump#trump#yemenhauti#hauti#netanyahutoday#alasad#syria#soriawar#putin#nato#ukarmy#russia#ukrane#zelensky#rassia#donaldtrump#americanelection#kamalaharis#elonmusk#beyonce#taylorswift#america##rafah#israelhamaswar#erdoğan#obamaalasad #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
ጽትዕግስቱ፣ኑርልን፣ሺህ፣ዐመት፣ከሣ፣ዐረቢያ
Tebareki zegeba enide tewuninet gurum new
😂😂😂በርታልን በጣም ነው የምትመቸኝ ምርጥ ጋዜጠኛ
❤❤❤❤
ኢራን ታሸንፋለች የምትሉ በላይክ እንገናኝ❤❤❤
ኢንሻ አላህ
ትጉስቱን እንጂ ዜናውን ለመስማት አይደለም NBC ETHIOPIA የምከታተለው
Thank you Trump
ትግስቱ በቀለ ነው
1080 days!! 😮
Jale bela bak
አዬ ትዕግስቱ ሰላም በሌለበት ሰላም ሰላም ይላሉ ይላል መጽሐፍ ቅዱስ! ነው ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ዓይነት ወግ ሆኖብን? ጨክኖ የተነሳው የእስራኤል ቅዱስ እርሱም እግዚአብሔር አምላክ ነው አታሞውን በአማኙም በኢአማኙም እያስጎሰመ ሁሉንም የትንቢቱ አዋጅን ነጋሪዎች ያደረገው! አይታይህም? ዘጠኝ ሞት መጣ ቢሉ አንዱን ግባ በሉት የሚለው የኢትዮጵያውያን አባባል በቃ ዘመኑን ጨረሰ አሁን እርሱ አይሰራም ፈጦ የመጣው ለበረከትም ለእርግማኑም አንድና አንድ ሞት ብቻ ነው! የሰው ልጅን ህልውና ድርግም የሚያደርገው! ባይሆን መሞት ላልቀረ ለንሰሀ ሞት ያብቃን! በእውነት መንግስተ ሰማይን ያዋርሰን! ምድር የተፋጠጠችው ከራሱ ከሰራት ከፈጣሪዋ ጋር ነው! አዎ አውቃለሁ እግዚአብሔር ፍቅር ነው! ሆኖም ሲቆጣም የሚባላ እሳት ነው ተብሎ እንደተፃፈም ቸል ልንለው አይገባም! ዞሮ ዞሮ መግቢያው ጭራሮ የሚለው ባይሆን ለዚህ ሚዛን ይደፋል! ቤን አዳም ማለቴ የሰው ዘር አንዛርጦ አንዛርጦ የነብሱ ጌታ ወደ ሆነው ወደ አምላኩ ፊት ለፍፃሜው ፍርድ የሚቆምበት ቀን ደረሰ! No way out! የዓለም ወዛደሮች ናቸው?
የፍፃሜው ጦርነት ነው፣
ሁሉም ዘብ ይቁም በቦታው፤
ብለው በዚያ ዘመን ኢንተርናሲዮናልን የዘመሩት? ውጊያው ከማን ጋር እንደሆነ አውቀውት ይሆን የተነበዩት?
ባይሆን ለመዳን ነውና ስለ ግል ነብሳችን ሰላም ይሁን እንበል ጥበብ አለውና! ፈታኝ የምጥ ዘመን ውስጥ ነን!
ሻሎም ወንድም ዓለሜ!
ካማኝ የነገረኝ ጎዳኝ ነው
ከኢራን እና ከኢራቅ የጋዛ የክፉ ጊዜ ረዳትየየመኑ በቀይ ባህር ሙሉ ሰልጣን ካለው በቀር የአረብ ሊግ ህብረት ሆነ የእኛው የአፍሪካ ህብረት የእኛ ሐጉር አባላት የመዋጮ ክፍያ ባለመፈፀማቸው ህብረቱ በተዘዋዋሪ አሊያ ቀጥታ የአሜሪካ እጅ አለ የአረብ ሊግም በዚችው በአሜሪካ በመትወሰደው እርምጃ ላለመወቀጥ እሺ አይቀሬ ነው ሞት አይቀር በክብር ኢራን እምቢ አሜሪካን ይህ ኘው ከሆነ አይቀር ዋአ ገፍተው ወደ እርምጃ ከተትዋታል
እንሸአላህ ወራዳሁሉየሥራቸውንይሠጣቸዋል
🎉
ግብፅ መጥፋቷ ነው😂😂
ኢራን ማእቀብ አጀግኗታል
ኢራን / የፋርስ ሕዝብ ቀደምት ስልጣኔ እና ታሪክ ያለው ሕዝብ ነው: የጥቂት ዓመታት ታሪክ የያዙት ሀገራት ናቸው ሊያጠፏት የሚጥሩት :: የኢራን ሕዝብ ጀግና ነው: ስንት ማዕቀብ ተሸክሞ: ስንት ሳይንትስት እና የጦር ጀነራሎች እየተገደሉባት-: ሳትንበረከክ የበለጠ ጀግና እያፈራች ለዛሬ ደርሳለች::
በልየው እያለ ውሽማ ተቆጣ ተመቸኝ😂😂😂
ኢራን / የፋርስ ሕዝብ ቀደምት ስልጣኔ እና ታሪክ ያለው ሕዝብ ነው: የጥቂት ዓመታት ታሪክ የያዙት ሀገራት ናቸው ሊያጠፏት የሚጥሩት :: የኢራን ሕዝብ ጀግና ነው: ስንት ማዕቀብ ተሸክሞ: ስንት ሳይንትስት እና የጦር ጀነራሎች እየተገደሉባት-: ሳትንበረከክ የበለጠ ጀግና እያፈራች ለዛሬ ደርሳለች::
አታንበዛብዘዉ
አባባሉን አስተካክለው፣ የምጣዱ እያለ የንቅቡ ተንጣጣ፣ባልዬው ቁጭ ብሎ ....
Girum tintane nw bayalki eyalku nw ymadamitew
አረ ውጥንቅጥ አማርኛ ቲቸር ነበርክ እንዴ?
😂😂😂😂
ኢራን የቁም ተስካሯን ታውጣ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇱🇷🇱🇷🇱🇷
እሱን እየሱስን ለወቀጡት እስራኤሎች ንገራቸዉ😂😂😂😂
ድቀለ😂😂😂😂😂😂ጅለፎ
ነጅስ ትራ ኔተኒያ ድቀለ ነቸው😂😂😂
አይዞን ግብረ ሠዶሞች ተርበተበታቹ😂😂😂😂
Dil le israel🇮🇱
ኢራንን መንካት ጣጣዉ ብዙ ነዉ።ተዉ በላቸዉ እነዛ ግብረ ሰዶሞች።
የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም አለ የሀገሬ ሰው።እስኪ ከነ አሜሪካ ዱላ ስታስጥላት እናይሀለን።
ግብረሠዶሞች አይዟቹ ሠይጣን መቼም አያሸንፍም 😂😂😂@@Teshome-o7x
@@Teshome-o7x
አቺ ሴጣን 666👹👹 😏
Ketyua teregna Iran tihonalech